Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

Description
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago

1 day, 16 hours ago
**እናታለም ጎንደር ለማመን የሚከብድ ነገር ግን …

እናታለም ጎንደር  ለማመን የሚከብድ ነገር ግን በነብሮች የተፈፀመ ጀብድ ..‼️*‼️***

የጭንቅ ቀን ጀግና ይፈጠራል የሚባለው ለዚህ ነው።

ዛሬ 23/09/2016 በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ  ልዩ ቦታው ሸሚት ከታባለው ቦታ የአብይ አህመድ የሸኔ ሰራዊት #ድሽቃ  መሳርያ ፈትተው እያፀዱ እያለ  የእስቴ ዴንሳ ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ አባል የሆኑት
1ኛ .ሻንበል  ውበቴ
2ኛ .ሳሚ ባንቴና
3ኛ  .ገብርዬ ታደሰ የተባሉ ሶስት  ጀግኖች በደረታቸው እየተሳቡ በመሄድ   ድሽቃ መሳርያ ማርከው ለእስቴ ዴንሳ ብርጌድ መምርያ ገቢ አድርገዋል።
አየህ  ክፉ ቀን ጀግኖችን አምጦ ይወልዳል የሚባለው ለዚህ ነው።
  ይሄ ጀብድ ሲሰራ ምንም አይነት ኮሽ የሚል ውጊያ አልተካሄደም።
ይህ የደፈጣ ውጊያ  ዋናው  አካሄድ ነው።
ይህ ታሪክም ለትውልድ በወርቅ ቀለም ተከትቦ ይቀመጣል።
የዜናው ምንጭ የእስቴ ዴንሳ  ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ  ፋኖ ማረው  ክንዱ ነው ።
#ድል ለፋኖ

**ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥*
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*🔥* እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥
YOUTUBE*👇https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ

1 day, 18 hours ago

የክልል የፀጥታ ሀይሎችን የጦርነት ተሳትፎ አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ የተሰጠ መግለጫ..‼️‼️

አማራ በ21ኛ ክፍለ ዘመን በአለም ላይ የጠፉ መከራዎች እየተፈራረቀበት የሚገኝ እና ላለመጥፋት ተጋድሎ እያደረገ ያለ ህዝብ እንደሆነ ለማንም ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሰው የተደበቀ አይደለም። ይህ ስርዓት የአማራን ህዝብ ለመጨረሻ ጊዜ ለመስበር እና ለማጥፋት የሚንቀሳቀስ መሆኑ ለማንም የሚታይና የሚዳሰስ ሐቅ ነው።
ይህን የምንለው ያለምክንያት አይደለም። ቀደም ባሉት ጊዚያት የማሸነፍ ስነልቦና ላይ የነበረው  የብልፅግና ሐይልም ሆነ እሱን የወለደው ስርዓት ለአማራው ምንም አይነት ርህራሔ እንደሌለው እና አማራ ተሸንፎ ሊኖር እንደማይችል በተግባር አሳይቶን እንጅ።
በመሆኑም  የአማራ ህዝብ ህልውናውን ለማረጋገጥ ካባከናቸው ዕንቁ እድሎች ውስጥ ይህ የመጨረሻው እድል ነው ብሎ በማመን ይህን ስርዓት እና ስርዓቱ የወለዳቸውን ችግሮች ነቅሎ ለመጣል ውድ ህይወቱን መገበር ከጀመረ አንድ አመት አስቆጥሯል።
በዚህ የአማራ ህዝብ  እያደረገ ባለው ህዝባዊ ተጋድሎ የመከላከያ ሀይሉ ሙት እና ቁስለኛ የሆነበትና የተረፈው ተማርኮ እና ከድቶ ያለቀበት የብልፅግና መንግስት የሌሎች ክልል ታጣቂዎችን ለውጊያ ማሰለፍ መጀመሩን ለመረዳት ችለናል::  ይህም የብልፅግና መንግስት ሊደብቅ እየሞከረ ያለውን ሀቅ በገሀድ ያሳየና የብልፅግና ጦር እውነትም ግብዓተ መሬቱ መቃረቡን ያረጋገጠ ክስተት ነው::
የብልፅግና መንግስት እንኳን የክልል የፀጥታ ሀይሎች፤ ቅጥር ነብሰ ገዳይ የሚያዋጋበት የሞራል ዝቅጠት ላይ በመሆኑ   ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እና መደበቂያ ለመፈለግ ያደረገው ድርጊት ብዙም  ባያስገርመንም በዚህ ዘመናዊ የሸፍጥ ፖለቲካ የሰዎችን ግብረገብነት ቦታ ባሳጣበት ወቅት፤ ቡድኖችንና ግለሰቦች  ሸንግለውና አታለው እራስን ለመጥቀም በመፈለግ የኦሮሞ ህዝብ የዚህ ታሪካዊ ጠባሳ አጋር ለማድረግ የተሔደበት እርቀት እጅግ በጣም አሳዝኖናል።
በመሆኑም የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ለሚከተሉት አካላት መልዕክት እና ማሳሰቢያ መስጠት ይፈልጋል፦
1. ለኦሮሚያ እና ለሌሎች የክልል ፀጥታ ሐይሎች፦ ይህ  ስርዓት ስልጣኑ የተደላደለለት ሲመስለው ማንንም ለማጥቃት የማይራራ መሆኑን ከአማራ ክልል ልዩ ሐይል እና ከለውጥ አመራሮች በላይ አስተማሪ የለም።  ክፉ እና ተንኮለኛ ፍላጎቱ ድል አስኪደረግ ድረስ እንጅ የእናንተም እጣ ፋንታ ከእነሱ የተለየ እንደማይሆን ውስጣችሁ ያውቀዋል። በመሆኑም በጥቅም ፍርፋሪ ተገዝተው በሚያዙዋችሁ አለቆቻችሁ ተመርታችሁ የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ከሚደረግ ዘመቻ እንድትታቀቡ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
ይህ ሳይሆን ቀርቶ በፈቃዳችሁ  የብልፅግና መንግስትን ጭፍጨፋ ለመደገፍ እስከመጣችሁ ደረስ ግን ለሚደርስባችሁ ነገር በሙሉ ሀላፊነቱ የእናንተ እና የላካችሁ አካል መሆኑን እናሳውቃለን:: ፋኖ የአማራ ህዝብን ህልውና ለማስከበርና ሀገራችንን ከዚህ አሳፋሪ ስርዓት ለማላቀቅ በሚያደርገው ትግል የሚወስድባችሁ እርምጃም በጦርነት ህግ ሁሉ የተፈቀደ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
2. ለኦሮሞ ህዝብ፦ የብልፅግና አመራሮች እና አፈ-ቀላጤዎች የኦሮሞ ህዝብ በአማራ ህዝብ ላይ እንዲዘምት ቅስቀሳ ማድረግ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። እነዚህ የብልፅግና ካድሬዎች በአማራ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለማስታወስ የሚዘገንን በደልና ስቃይ ሲፈፅሙ የነበሩ ሌቦችና ጨካኞች እንደሆኑ ይታወቃል። ባለፉት 27 አመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የተፈፀመውን ቅጥ-ያጣ ዘረፋና ጭካኔ የሞላው ተግባር በብዙ እጥፍ አሳድገው በመፈፀማቸው ለውርደትና ውድቀት የተዳረጉ፤ ከህግና የህሊና ፍርድ ለማምለጥ  የኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ለመደበቅ ጥረት እያደረጉ ያሉ አካሎች ናቸው።
በመሆኑም በብዙ መከራ እንግልት ውስጥ አልፋችሁ ያሳደጋችኋቸው ልጆች የውሻ ሞት እንዲሞቱ እየተጠሩ እና እየሞቱ ስላለ ያልገቡት እንዳይገቡ የገቡትም ወደቤታቸው እንዲመለሱ ጥሪ እንድታደርጉ  በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ጥሪያችንን እናስተላልፋለ።
በዚህ የሕልውና ትግል የአማራ ህዝብ በጠላትነት የፈረጅነው ሕዝብ የለም፡፡ ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ የአማራን ሕዝብ ሕልውናን የማይቀበሉ፣ ሰብአዊ ክብራችን ተገፎና ተዋርደን እንድንኖር አበክረው የሚሠሩ የትኞቹንም ኃይሎች ያለምህረት እንታገላለን። በዚህ ሒደት ለሚደርሰው ማንኛውም ኪሳራ የአማራ ህዝብ ተጠያቂ እንደማይሆን እናሳውቃለን።
3.  ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፦ ፋኖ ይህ ድርጊት የሰላማዊው የኢትዮጲያ ህዝብ ፍላጎት ይገልፃል ብሎ አያምንም:: የነበረውን ሰላማዊ የህዝብ- ለህዝብ ግንኙነት ማስቀጠል ለሁሉም የሚያዋጣ  እና የሀገራችንን ቀጣይነት የሚያረጋግጥ መሆኑንም ያምናል:: ድርጊቱ ብልፅግና ጦርነቱን ከእሱ በማዞርና የብሄር ግጭት በማድረግ ስልጣኑን ለማራዘም የቆፈረው ጉድጓድ በመሆኑ ከአማራ ህዝብ ጋር ያላችሁን መልካም ግንኙነት እንድታስቀጥሉ እንዲሁም  ይሄንን ድርጊት ለጋራ ጥቅም ስትሉ እንድታወግዙ፣ ተሳታፊም እንዳትሆኑ እንጠይቃለን::
የክልሎች በጦርነቱ መሳተፍ ግጭቱ ከአማራ ክልል ተሻግሮ ወደ አጎራባች ክልሎች እንዲስፋፋ የማድረግ እድሉ ከፍተኛ ነው :: ፋኖም የታጣቂዎችን መነሻ ከምንጩ ለማድረቅ በክልሎቹ ውስጥ ተልዕኮ እንዲሰራ ሊያስገድደው እንደሚችል እናሳውቃለን:: በመሆኑም የትኛውም የፋኖ እንቅስቃሴ ወንጀለኞችን ለመያዝ እና ጨፍጫፊውን ሀይል ለመምታት ብቻ ያለመ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን::
4. ለአማራ ህዝበ፦ ዛሬ ላይ ለሌላው ሰው ህይወት እራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ  ከፍተኛ የሰውነት ባህሪ ያላቸው ልጆችን አምጠህ ወልደሐል። ይሁን እንጅ ይህ የታሪክ እጥፋት ለ60  በላይ አመታት የፖለቲካ ስብራት በኋላ የተገኘ እድል ነው።
ጎሽ እንደሰው ማሰብ ማንሰላሰል የሚያስችል አዕምሮ ሳይኖራት በደመነብሳዊ እሳቤ ለልጇ ስትል ከማትመጣጠነው ትልቅ አውሬ ጋር የምትጋፈጠው ዝርያዋን ለማስቀጠል ነው። ስለዚህ እያደረግነው ያለው ትግል እንስሳት እንኳን የሚያደርጉትን ዘርን የማስቀጠል ትግል ነው። ለዚህ ደግሞ መማር ወይም አለመማር አይጠይቅም፤ አይከለክልም።
በመሆኑም እየተሞከሩ ያሉ አዝማሚያወች በዚሁ የሚቀጥሉ ከሆነ እንደ ህዝብ እራሳችን ለመከላከል ስለምንገደ ከእሰካሁኑ የተለየ የትግል ስልት እንከተላለን። ለዚህም  መላው የአማራ ህዝብ እራሱን ለሁሉ ነገር ዝግጁ እንዲያደርግ ከወዲሁ እንጠይቃለን።
ድል ለአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
                    የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
                          ዋና አዛዥ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ
                             ጎንደር-አማራ-ኢትዮጵያ
                               ግንቦት  23/2016 ዓ.ም

**ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥*
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*🔥* እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥
YOUTUBE*👇https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ

1 day, 18 hours ago
LUCY DINKINESH ETHIOPIA
1 week, 1 day ago
የጀብድ መረጃ ምዕራብ ጐንደር | አርማጭዎ …

የጀብድ መረጃ ምዕራብ ጐንደር | አርማጭዎ ..‼️‼️

በምዕራብ ጎንደር ምዕራብ አርማጭሆ ከአብራጅራ ወረዳ ቶርካ ቀበሌ ተነስቶ ወደ ማሰሮ ሲሔድ የነበረ ሶስት 3F መሳሪያ ከሌሎች የቡድን መሳርያዎች ጋር ይዞ ይጓዝ የነበረ የፋሽስት ጠላት ሀይል በአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መሉ በሙሉ ተደምሷል ። የጠላት ጦር ለይ የአማራ ፋኖ በጎንደር ስር በአርበኛ ፋኖ ሲሳይ አሸበር እና አርበኛ ፋኖ በለጠ የሚወራው የጎቤ ክፍለ ጦር በከፈተው ጦርነት በምዕራብ አርማጭሆ የሚኒሻ አባላት ላይ ከፍተኛ እርምጃ በመውሰድ ከ17 በላይ ባንዳዎች ሲደመስሱ ከ10 በላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ሲደርስባቸው በርካቶች ተማርከዋል ። በውጊያው ላይም የወረዳውን ሰላም እና ደህንነት ሐላፊ ጨምሮ ከነወታደራዊ አጃቢዎቹ ጋር ተመተው ህይወታቸው አልፏል ።

የጉዞው መረጃ ቀድሞ የደረሳቸው የበርሐ አናብስቶች ደፈጣ አድርገው የጠበቁ ሲሆን ጭኖ ይጓዝ የነበረው ሶስት 3F መሳሪያ በነበረው የተኩስ ልውውጥ ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲሆን ሌሎች የቡድን እና የነብስ ወከፍ መሳሪያዎች ከብዙ የአገዛዙ ወታደሮች ጋር ተማርከዋል ሲል የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ ሻለቃ ሐብቴ ወልዴ ለሚዲያችን ተናግሯል። በውጊያው የወረዳው ሰላም እና ደህንነትን ጨምሮ ሌሎች የወታደራዊ አመራሮች የተደመሰሱ ሲሆን ምርኮኛ አመራሮችም እንዳሉ ተናግሯል።

በተያያዘ ዜና የአማራ ፋኖ ግንደር ዕዝ አካል የሆነው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር ጎንደር ብርጌድ ደንቀዝ ግራኝ በር ዙሪያ ሐይለኛ ትንቅንቅ እያደረገ ይገኛል። በውጊያው የፋኖ ሐይል ሁለት ከባባድ ምሽጎችን የሰበረ ሲሆን ቀጠናው በጠላት ሐይል የአስክሬን ክምር ተልከስክሷል ሲል የብርጌዱ ሎጅስቲክ ክፍል  ሐላፊ ፋኖ አባ ካሳ ለሚዲያችን ተናግሯል።

የጠላት ሐይል በአሁኑ ሰዓት ከተለያየ ቦታ ተጨማሪ ሐይል እያስጠጋ ቢሆንም የፋኖ ሐይል በአገኘው የድል የበላይነት በመበረታታት በወኔ ወደፊት እየገሰገሰ እያጠቃ ነው ሲል አክሎ ተናግሯል። በሁለቱ ምሽግ ጥሏቸው የፈረጠጠው የጠላት የጦር መሳሪያ የተገኘ ሲሆን ምርኮኞች እና ቁስለኞችም በእጃችን ይገኛሉ ሲል አባ ካሳ ተናግሯል።

ግንቦት15/2016 ዓ/ም

ድል ለአማራ ህዝብ!
ድል ለአማራ ፋኖ!

**ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥*
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*🔥* እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥
YOUTUBE*👇https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ

1 week, 1 day ago
ሰበር የድል ዜና ጎንደር | ቋራ …

ሰበር የድል ዜና ጎንደር | ቋራ ..‼️‼️

ትናንት በ15/09/2016 በነበረው ውጊያ
20 ክላሽ እና አንድ ብሬን ተማርኮል ፣ 8 ጥምር ሀይል ወደ ፋኖ ተቀላቅላል፣ ከ20 በላይ ተደምሧል። ከ20 በላይ ቆስለኛ ተደርጓል።
ድል ለፋኖ
ድል ለአምሃራ ህዝብ።
@ግንባር

**ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥*
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*🔥* እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥
YOUTUBE*👇https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ

1 week, 1 day ago
**አሁናዊ መረጃ ማዕከላዊ ጎንደር ..***‼️******‼️*****

አሁናዊ መረጃ ማዕከላዊ ጎንደር ..‼️*‼️***

የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር  በበለሳና በወገራ ከጠላት ሀይል ጋር ከፈትኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ነው።የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር ከቅርብ ወዲህ ባደራጃቸው አዳዲስ ብርጌዶችና ሻለቃዎች ከአዲስ ዘመን እስከ ወገራ ያሉ አካባቢዎችን ከጠላት ሀይል ነፃ እያወጣ ይገኛል ። የዙፋን ጠባቂው የጁላ ጦር በወገራና በበለሳ አካባቢዎች ወደ ገበያ የሚሄዱ ሰዎችን በመረሸን ሴቶችን በመደብደብ እንስሳትን በመረሸን አማራ ጠልነቱን በይፋ አስመስክሯል፤በዚህም ምክንያት በቀጠናው የሚንቀሳቀሰው ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር በስሩ ለሚገኙት ብርጌዶችና ሻለቃዎች ስምሪት በመስጠት ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረገ ነው፤በተለይ በወገራ ዳባት- አቦ፣ቁራጅግ እና አካባቢው እንዲሁም በበለሳ ኮዛ፣አይሰግ፣ስንባና ደንቀዝ እንዲሁም በማክሰኝት ማርያም ውሀ በተሰኙ አካባቢዎች ከፍተኛ ውጊያ እየተደረጉባቸው ያሉ አካባቢዎች ናቸው ሲልየጎንደር እዝ የአስተዳደር ዘርፍ ሀላፊና የጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር የዘመቻ ዘርፍ ሀላፊ ሻለቃ በላዬ ተናግሯል።

@ከግንባር

**ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ

ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥*
ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*🔥* እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥
YOUTUBE*👇https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ

2 months, 1 week ago

የዛሬውን ኢትዮ 360 ዛሬ ምን አለ ፕሮግራም ለዚ ሊነክ ይከታተሉ*👇*👇*👇*👇*👇*👇*👇*👇****

➡️**በዘላቂነት ሁሌም ሳይዘጋ ለመከታተል ከታች ያለው RUMBLE ሊንክ SUBSCRIBE አድርጋችሁ ተከታተሉ

YOUTUBE*👇*👇https://youtube.com/live/9cBSHHyH31g TWITTER*👇*👇**
https://twitter.com/HabtamuAyalew21/status/1771952854368243791?t=p7yeY-X3iaJr260juQWxuw&s=19

🟥RUMBLE👇👇
https://rumble.com/v4l8yjz-ethio-360-zare-min-ale-sun-march-25-2024.html

YouTube

Ethio 360 Zare Min Ale ሽመልስ አብዲሳ በአዲስ አበባ ላይ ያወጀው ግልጽ ጦርነትና የአማራ ህዝብ አስገራሚ ድል! Sun March 25, 2024

**የዛሬውን ኢትዮ 360 ዛሬ ምን አለ ፕሮግራም ለዚ ሊነክ ይከታተሉ*******👇**********👇**********👇**********👇**********👇**********👇**********👇**********👇*****
2 months, 1 week ago
LUCY DINKINESH ETHIOPIA
2 months, 1 week ago
LUCY DINKINESH ETHIOPIA
2 months, 2 weeks ago
[**#የባንዳ**](?q=%23%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8B%B3) **መጨረሻው ነው ..***‼️******‼️*****

#የባንዳ መጨረሻው ነው ..‼️*‼️***

በደባይ ጥላትግን (ቁይ) የአማራ ህዝብ ጨፍጫፊውንና የአማራን ህፃን ደፋሪውን ኦነግ መከላከያ #አቅጣጫ_በመስጠት ፋኖ ወዳለበት ቦታ መንገድ የመራው በፎቶ የሚታየው ብርሀኔ የሚባል የሚሊሻ ባንዳ #ተቀንድሿል:: 

ባለፈው ሳምንት የእነብሴ ሳርምድር ወረዳ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ በተወሰደበት እርምጃ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።

ባንዳን የማጽዳት ኦፕሬሽን #ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️

(የመረጃ ምንጭ:- ስዮም ይዘንጋው ድንቁ)

ጠላትማ ምንጊዜም ጠላት ነው አስቀድሞ መግደል #አሾክሿኪውን ነው

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ
//
" #ይህን_ሰዉ_በላ_ስርአት_የሚደግፍ_እና#በየትኛውም_መንገድ_ለዚህ ሰይጣን #መንግስት_የሚሰራ ሰው እና የሚያገለግል ወታደር አፈር ትቢያ ይሁን‼️" ብፁዕ አቡነ ሉቃስ
// ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥 *ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*‼️*🔥* *እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥*🔥* YOUTUBE**👇*https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ?si

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago