Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

አሚር ሁሴን//AMIR HUSSEN

Description
አሚር ሁሴን ነኝ የ አላህ ባሪያ የነቢ ወዳጅ ይህ ትክክለኛዉ የ የቴሌግራም ቻናሌ ነዉ!!
https://t.me/Amirhussenofficiall
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago

1 week, 1 day ago
ጅመዐ ሙባረክ***❤️***

ጅመዐ ሙባረክ❤️

1 week, 2 days ago

https://youtu.be/ybbz_BtT2O4?si=GjDeM50V_k9dn-jK

YouTube

አሚር ሁሴን//መዲና//አዲስ ነሺዳ እና መንዙማ 2016 /AMIR HUSSEN/MEDINA NEW NESHIDA&MENZUMA2024@AMIRHUSSENofficial

መዲና***❤️*** የተሰኘ ታሪካዊ ስራዬንተጋበዙልኝ***❤️*** ***👉***ነሺዳ & መንዙማ አሚር ሁሴን ግጥም ***👉***አብዱል ማሊክ ላሊ(ጎራዉ) ***👉***ዜማ አሚር ሁሴን ***👉***ነሺዳ ቅንብር ሚክስ እና ማስተሪንግ ሙሀመድ ራጁ ***👉***Translation ሀቢብ ሁሴን ዳይሬክተር ***👉***ሰዒድ ሙሀመድ እና አሊ ሙሀመድ ካሜራ ***👉***ሰኢድ ሙሀመድ እና ሰለሃዲን ሁሴን ሲኒማቶግራፊ ***👉***ሰዒድ ሙሀመድ ***👉***ረዳት ካሜራ አቡበከር ሙሀመድ እና ሃምዱ አወል…

2 weeks, 2 days ago
ይህ ስራ መታሰቢየነቱ ነቢን ሶላሁ አለይሂ …

ይህ ስራ መታሰቢየነቱ ነቢን ሶላሁ አለይሂ ወሰለም ለምትወዱና ለምትናፍቁ ሁሉ ይሁንልኝ፣በዚህ አጋጣሚ ፣ አሏህ እንኔን እንደወፈቀኝ ሁሉንም ሙስሊም ኡማ እንዲወፍቀዉ አሏህን እለምናለሁ ፣በተጨማሪም አድማጭ ተመልካቾቼ በመዲና ዙሪያ የተሰራዉን አዲስ ውብ ነሺዳ በጥሞና እና ከቀልብ መሻት ጋር ሆነዉ እንዲያጣጥሙት እጋብዛለሁ።

ተለቋል❤️
https://youtu.be/ybbz_BtT2O4?si=9owfqas9Hv4iMwxX

2 weeks, 2 days ago

ተለቀቀቀ

2 months, 1 week ago
2 months, 2 weeks ago

ተለቀቀቀቀቀ
👇👇
https://youtube.com/watch?v=-4LjtcvJA0g&si=30xM6ZDenjj3vIb5

YouTube

አሚር ሁሴን//ሰላም ዓላ// አዲሰ መንዙማ 2016// AMIR HUSSEN// SELAM ALA NEW MENZUMA 2023@AMIRHUSSENofficial

***🥰***ሰላም ዓላ***🥰*** @AMIRHUSSENofficial አሚር ነኝ ለ አላህ ብዬ እወዳቹሀለዉ።***❤*** ሰብስክራይብ ያርጉ ***👇******⬇️***        @AMIRHUSSENofficial   ሰብስክራይብ ያርጉ ***👇******⬇️***      @SelehadinHussenofficial     ሰብስክራይብ ያርጉ ***👇******⬇️***      @EthioNeshidaMenzuma ሰብስክራይብ ያርጉ ***👇******⬇️***  @AbubkerMekaofficial ሰብስክራይብ…

2 months, 2 weeks ago

አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ለ ሁለት አመታት የኋላውን ፈለጎች እየተከተለ ትዉልዱን ወደፊት ለማሻገር ደከመኝ ሳይል ሲሰራ የነበረ የመንዙማ ሌብል ፕሮዳክሽን ነው። አንጋፋ ገጣሚዎችን ከ አንጋፋ ማዲሆች ጋር ፣ አንጋፋ ዜመኞችን ከ አንጋፋ አቀናባሪዎች ጋር በ መገናኘት ትልቅ ሠው ማፍቀር ፣ አኽላቅን ማስተማር ፣ ታሪክን ማሻገር እንዲሁም ቀልብን ማርጠብ ሚችሉ የመንዙማ እና የነሺዳ ስራዎችን ሲያመርት ቆይቷል። ታላቅ ማዲሆችን በማስከበር ፣ የተረሱ ማዲሆችን በማስታወስ እና ታዳጊ ማዲሆችን ደግሞ በመደገፍ ዙሪያ ትልቅ ስራ ሰርቷል። አሁን ደሞ ስራው ፍሬ አፍርቶ እነሆ የአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ዩትዩብ ቻናል 100 ሺ ተከታይን አፍርቷል። አልሃምዱሊላህ

የዲን ስራ ለ ይዩኝ እና ኩራት ባይሰራም ደስታችንን ከናንተው ከ ታላቁ ነብይ ኡመቶች ጋር እና ከ ቀን አንድ ጀምሮ ከጎናችን ከነበራችሁት የአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ቤተሰቦች ጋር መካፈልን አሰብን።

በሂደቱ ውስጥም አንዳንድ ሰዎችን ከልብ ማመስገን እንዳለብን ተሰማን። ሀ ብለን ለመጀመር ያክል ታላቁን ብዕረኛ ገጣሚ ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ እና የቀለሙ ልዑል ገጣሚ አብዱልማሊክ ላሊ (ጎራው)ን ማመስገን ይገባል። በዘመኑ መድህ ላይ የነሱ አስተዋጽኦ የትየለሌ ነው። በመቀጠልም ከ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ቡድኖች ጋር እንደ ታላቅም እንደ ታናሽም ወንድም ሆነው ሲሰሩ ለነበሩት ተወዳጅ የዘመኑ ማዲሆች ሙአዝ ሀቢብ ፣ ፉአድ ሸምሱ ፣ አሚር ሁሴን ፣ ሰላሀዲን ሁሴን ፣ ሙሀመዱል አሚን ፣ ሷሊህ መሀመድ ፣ መሀመድ ሙሰማ ሰኢድ ሸህ ሙዘሚል፣ አብዱሰላም አበራ፣  ኢድሪስ ማህሙድ፣ ቢላል ፋሪስ፣ አሽረፍ ናስር አብዱል ሀሚድ አክመል፣ ኡመር ግላኝ ማህፉዝ አብዱ፣ እና ሌሎችም ታላቅ ምስጋና ማቅረብ እንሻለን። ከዛም በክፋም በደጉም ክፍተታቸው ላልሰፋው ከላይ ለምታዩዋቸው የ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ፕሮፌሽናል ቲሞች ፤ ፕሮዲዩሰር እና ማናጀር አቶ ፋሩቅ ጋሊብ ፣ ካሜራ ማን እና ሲኒማቶግራፈር ሰዒድ ሙሀመድ ፣ ኤዲተር እና ረዳት ማናጀር አሊ ሙሀመድ ፣ ግራፊክ ዲዛይነርና ኮንተንት ክሬተር አድናን አማን እና ሌሎችም ከበድ ያለ ምስጋና እናቀርባለን።

በመጨረሻም ለናንተ ለ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ቤተሰቦች ምስጋና እናቀርባለን። አሁንም ገና ብዙ ስራ ይቀረናል። አላህና መልዕክተኛውን ከፊት ወንድምን ከጎን እና ትውልዱን ከኋላ አርገን አሁን ወደ ፊት እንጓዛለን።

2 months, 2 weeks ago

ተለቀቀቀ

2 months, 3 weeks ago

የ1445 ( ሂ. ) የረመዷን ወር ጾም ነገ መጋቢት 1 /2016 አ.ል ይጀምራል !

በየአመቱ በመላው የአለም ሙስሊም ዘንድ በናፍቆትና በተለየ ጉጉት የሚጠበቀው ታላቁ የኸይራት ወር ረመዷን ዛሬ ጨረቃ በመታየቷ ምክንያት ነገ እንደሚጀምር Inside the haramain ዘግቧል ። ለመላው ሙስሊም ወገናችን እንኳን ለ1445ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልን ወሩ በኸይራት የምንጣቀምበት ፣ ትስስርና ወንድማማችነታችን የሚጠብቅበት እንዲሆን እንመኛለን ።

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago