Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

በግጥም እናውጋ

Description
ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ?
እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ።
በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣
ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣
ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣
እውነት እውነታውን እናወጋለን።


ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣
በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago

1 месяц назад
1 месяц назад

💎💎የከበረው ድንጋይ💎💎
[ካምሳሎቹ መሀል በመሆን የበላይ

በዋጋው ተልቆ የከበረው ድንጋይ

ማግኘት በመቻሉ ከሰው ልዩ ቦታ

ለመቀመጥ በቅቷል ከንግሱ ከፍታ::
:
:
ሆኖም
:
:
የታለቅነትን  ትርጉሙን እረስቶ

ወርዶ ከተገኘ አቅጣጫውን ስቶ

መንገዱን ካረገ ከስህተት ጎዳና

ያገኘውን እምነት ካደረገው መና

ካልቀየረ በቀር የሳተውን መንገድ
          ጥፋቶቹን አምኖ

ክብሩን ያጣውና  ባዶውን ይቀራል
          ድንጋይ ብቻ ሆኖ::](https://t.me/BegitimEnawga/1037)

📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝

⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share

የመወያያ ግሩፕ👉 click_here

ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇
     ╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga*👉JOIN:* @BegitimEnawga
     ╚════════════════╝

1 месяц назад

▬▬▬▬▬▬▬▬📝📝▬▬▬▬▬▬▬▬

ቅድመ ግጥም ዳሰሳ

*🙌*** ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ለሁላችሁም ሰላምታዬ እና አክብሮቴ ባላቹበት ይድረሳቹ።

❇️ የዛሬ የምለቀው ግጥም ብዙም ማብራሪያ ባያስፈልገውም የተወሰነ ነገር ለማለት ያክል፤

❇️ ሰዎች ከሰዎች እምነት እና ክብርን አግኝተው የተለየ ከፍ ያለ ቦታ ሲሰጣቸው እነሱም በምላሹ ከከፍታ ላስቀመጧቸው ሰዎች ተገቢውን ክብር እና የተሰጣቸውን ቦታ የሚመጥን ተገቢ እና ጠቃሚ ስራ መስራት ይጠበቅባቸዋል።

❇️ አንዳንዴ ሰዎች ከከፍታ ሲወጡ ሊወርዱ እንደማይችሉ የሚያምኑ በሚያስመስልባቸው መልኩ ብዙ ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ያደርጋሉ።

❇️ ሀሳቤን ሳጠቃልል ነገሮች እንዳሉ ሚፀኑት የተገነቡበት ነገር ጠንክሮ ከቀጠለ ነው። እናም ከፍታን  በሰዎች ክብር እና እምነት ያገኘ ሰው በከፍታው እንዲቀጥል የሰዎች እምነት እና ክብር በጥንካሬው መቀጠል አለበት ካልሆነ ግን የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከከፍታው መውረዱ አይቀርም።

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

❇️ዛሬ የለቀኩት ቅድመ ግጥም ዳሰሳ ዛሬ የምለቀውን ግጥም በተገቢው መንገድ ለመረዳት እንዲረዳቹ ብዬ ያዘጋጀሁት ነበር።

❇️ግጥሙን ወደ አመሻሽ አካባቢ እለቀዋለው አስከዛው ድረስ

🙌 መልካም ቆይታ

╔════════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga*👉JOIN:* @BegitimEnawga
     ╚════════════════╝

4 месяца, 1 неделя назад
4 месяца, 1 неделя назад

👩‍🏫መማርን ውደዱ👨‍🏫

ከለውጡ በፊት

ህብረተሰብ👨‍👩‍👦 👨‍👩‍👧=
[''መማርን ውደዱ
መማር መመራመር ከሁሉም ይበልጣል

ዛሬ የተማረ
ነገ ሀሉን አውቆ ሀገር ይለውጣል::](https://t.me/BegitimEnawga/1026)''

ከለውጡ በኋላ

ተማሪ👩‍🎓👨‍🎓

''[ተማርኩ እኮ ይኸው
ፊደልን ቆጠርኩኝ እውቀቴም ጨመረ

እስቲ አሁን ደግሞ
የተማረ ይግደለኝ ያለው ማን ነበረ::](https://t.me/BegitimEnawga/1026)''

📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝

⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share

የመወያያ ግሩፕ👉 click_here

ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇
╔════════════╗
👉JOIN: @BegitimEnawga
👉JOIN: @BegitimEnawga
╚════════════╝

4 месяца, 1 неделя назад

👋 ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ሰላምታዬ እና አክብሮቴ ባላቹበት ይድረሳቹ።

📌 በዛሬው ግጥም ስለ መማር ነው ማወራው።

📌 በመጀመሪያ እንድታቁት ምፈልገው መማር እጅግ ጥሩ ነገር እንደሆነና በግጥሙ ውስጥ መማር ጥሩ አይደለም ወይ አትማሩ ማለቴ አለመሆኑን ነው።

📌 ይሄን በምሳሌ ላስረዳቹ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዐትን ትከተላለች ይባላል። እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሁኔታ አይቶ ዴሞክራሲ መጥፎ ነው ማለት አንችልም። ትክክለኛ አባባል የዴሞክራሲ ስርዐት በኢትዮጵያ በስርዓት አልተተገበረም ማለቱ ነው።

📌 እናም በዛሬው ግጥም ስለ መማር የፃፍኩት በዋናነት በሀገራችን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋ አያይዤ ነው። ባጭሩ ሀሳቡ የቀለም ትምህርት መማር የሰውን አስተሳሰብ እና አመለካከት ለመቀየር በቂ አለመሆኑን ከዚህ በፊት በአንድ ግጥሜ እንደገለፅኩት በዚህም ግጥም ለመግለፅ በትንሹ ሞክሬያለው። በዋናነት ግን የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ለመግለፅ ሞክሬያለሁ።

📌 በመጨረሻም ማለት ምፈልገው መማር ጥሩ ነገር ስለሆነ ተማሩ። ከብዙ ነገር እውቀት ማግኘት ስለሚቻል ጥሩውን ከመጥፎ እየለያቹ ለራሳቹ መውሰዱን ለናንተ ትቼላችኋለው። እኔ መማር ልውደድ አልውደድ ዛሬ አልነግራቹም። እናንተ ግን መማርን ውደዱ።

🙌  መልካም ቆይታ

4 месяца, 3 недели назад

👋 ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች

🌲 በመጀመሪያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

🌲 የነገውነ የገና በዓልን በማስመልከት እንኳን አደረሰህ/ሽ ማለት የምትፈልጉት ሰው ካላችሁ ስማቹን፣ መልካም ምኞታችሁን የምትገልፁለትን/ላትን ሰው ስም እና መልካም ምኞታችሁን አንድ ላይ በማያያዝ በ @Gitim101 ላይ ልትልኩልኝ ትችላላቹ።

🌲 እኔም ነገ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ላይ የተላኩልኝን መልዕክቶች ሰብሰብ እያረኩ በቻናሉ ላይ እለቃቸዋለው።

🌲መልዕክታቹን ስትልኩልኝ የኔንም የናንተንም ጊዜ ለመቆጠብ Hi ምናምን ሳትሉኝ ዋናውን ሀሳብ ብቻ ብታደርሱኝ ስል በአክብሮት እጠይቃችኋለው።

🙌  መልካም ቆይታ

4 месяца, 4 недели назад
5 месяцев назад
6 месяцев, 3 недели назад

🤳   🔹ቃለ ........................ 🔹 በእልፍ ተከታዮች~ባማኝ በመሞላት እንደቃሉ አክባሪ~ፈፃሚ ትዕዛዛት .............. ኖሮት ቢሆን~መንግስተ ሰማያት ይጨናነቅ ነበር~በፃድቃኖች ብዛት። 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share የመወያያ ግሩፕ👉 click_here ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇 ╔════════════╗ 👉JOIN: @BegitimEnawga…

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago