ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 2 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 2 months ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 1 week ago
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም😍
በመጨረሻም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ #ተነሳ
#ተነስቷል
ሰማይ ይደሰታል ምድርም ትደሰታለች የምድር መሠረቶችም ቀንደ መለከትን ይንፉ ይደሰቱ ተራሮችና ኮረብቶችም ነገሥታት መኳንንት ይጩኹ ይደሰቱ የምድረ በዳ እንጨቶችም ይጩኹ ዛሬ በሰማያት ታላቅ ደስታ ሆነ ምድርም በክርስቶስ ደም ታጥባ ፋሲካን ደስታን ታደርጋለች
ህያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ
#ተነስቷል
እንጂ በዚህ የለም
#ተነስቷል
እንደተናገረ
ተነስቷል በዚህ የለም፤
የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።
#ተነስቷል
ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ
ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ በተወለደ ጊዜ የእናቱን
ማህተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ።
#ተነሳ
በድንገት እየሩሳሌም ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስ
በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ።