Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

FBC (Fana Broadcasting Corporate)

Description
This is FBC's official Telegram channel.

For more updates please visit www.fanabc.com
Advertising
Tags
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 days, 2 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Last updated 5 days, 7 hours ago

1 month, 1 week ago
ሐሰተኛ መረጃ

ሐሰተኛ መረጃ

ለመከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው።

የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ተቋሙ እንዲመለሱ ትዕዛዝ ስለመስጠት በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ያለው መረጃ ፍጹም ሐሰት ስለመሆኑ ተገልጿል።

1 month, 1 week ago
በኬንያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ32 …

በኬንያ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ በተከሰተውና የሀገሪቱን ሰፊ ግዛት ባካለለው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ምክንያት ቢያንስ የ32 ሰዎች ህይወት ማለፉንና ሁለት ሰዎች ደግሞ መጥፋታቸው ተነግሯል፡፡ በጎርፍ አደጋው 103 ሺህ 500 ሰዎች ላይ ለጉዳት መጋለጣቸውም ተጠቁሟል። በኬንያ ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ ከባድ ዝናብ እየጣለ ቢሆንም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ዝናቡ ተባብሶ በመቀጠሉ ከፍተኛ…

https://www.fanabc.com/archives/243681

1 month, 1 week ago
በአፍሪካ ክትባት ከ50 ሚሊየን በላይ ሰዎችን …

በአፍሪካ ክትባት ከ50 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሕይወት መታደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህጻናት ላይ ትኩረት ያደረገ የክትባት ዘመቻ ባለፉት 50 ዓመታት 51 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚገመቱ ሰዎችን ሕይወት መታደግ መቻሉን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ። በፈረንጆቹ 1974 የተጀመረው የዓለም ጤና ድርጅት ኢኒሼቲቭ ለሁሉም ሕፃናት ሕይወት አድን የሆኑ ክትባቶችን ለማዳረስ በተከፈተው የክትባት ፕሮግራም (ኢፒአይ) ሥር የኩፍኝ በሽታን ጨምሮ…

https://www.fanabc.com/archives/243677

1 month, 2 weeks ago
ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ለዲጂታል ኢኮኖሚ …

ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ለዲጂታል ኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታ ፋይዳው የጎላ ነው-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም እንደ ሀገር ለጀመርነው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታ ፋይዳው የጎላ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው “በዛሬው ዕለት የፕሮግራሙን የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ገምግመን በቀሪ ወራት መፈፀም ያለባቸው ተግባራትን ለይተናል” ብለዋል። በዚህ…

https://www.fanabc.com/archives/242834

1 month, 2 weeks ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
1 month, 2 weeks ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
1 month, 3 weeks ago
አዲስ አበባችን ማንንም የማትገፋ የሁላችን መዲና …

አዲስ አበባችን ማንንም የማትገፋ የሁላችን መዲና ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባችን ማንንም የማትገፋ የሁላችን መዲና ናት ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ በኮሪደር ልማትና በመልሶ ማልማት የተነሱ ነዋሪዎችን አዲስ በገቡባቸው የመኖሪያ ቤቶች የበዓል አስቤዛ ይዘን በመገኘት ጎብኝተናቸዋል ብለዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በተተካላቸው መኖሪያ ቤቶች ማህበራዊ ትስስራቸውን ጠብቀው ሳይበታተኑ ተመሳሳይ…

https://www.fanabc.com/archives/242099

1 month, 3 weeks ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
1 month, 3 weeks ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
3 months, 3 weeks ago
FBC (Fana Broadcasting Corporate)
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 days, 2 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Last updated 5 days, 7 hours ago