ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 5 days, 12 hours ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 5 days, 8 hours ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🔹በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት
🔹ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል
🔹ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው
🎙Ustaz ibnu munewor
ሴት መበደል
በኡስታዝ ሳዳት (አቡ መሪየም)
(ሀፈዘሁአሏህ)
ይደመጥ 🎧🎧🎧
ያልታጫችሁም ታጩ የታጫጭችሁም
አግቡ ያገባችሁትም ልመዱ
የለመዳችሁትም ውለዱ
የወለዳችሁትም አሏህ
ያሳድግላችሁ ምን ልል ፈልጌነው
ስለታአዱድ ዘውጅያት ስናገር በግል
እየመጣችሁ እምትሳዴቡ እህቶች አሏህን
ፍሩ ልል ነው እኔ ለናተ መልስ
እምሰጥበት ግዜ የለኝም ባሎቻችን
እዳገቡብን አትናገሪ ነው እምትሉት👁️
ወድልጅ እልክ ሀጋባሽው ባይፈልግኮ
ወዴድሽም ጠላሽም ያገባል እመኒኝ
ችግሩም አችን ማማከር አይጠበቅበትም
እሱ አቅም ካለው እዳያገባብሽ ከፈለግሽ
አግባ በይው እመኒኝ አያገባም አድት
እህቴ በጆሮየ የሰማሁትን ልገራችሁ ✅
ባሏን ልድረው ጎዴኛዋን ጠየቀችለት ወሏሂ
አላገባም ከችውጭ ሌላ ሴት አላት
ለመነችው አላገባም አላት ለባልሽ ትሁት
ሁኒለት በመሸ በነጋ ቁጥር ችክቻኬ
አያስፈልግም ችግሩም ወዴሌላ እድህድ
እየመራሽው ነው ለባልሽ ፍቅር ብቻ
ሁኒለት የዛኔ ሌላ ሴት ትዝ አይለውም
ልልሽ ፈልጌ ነው 🌹 እህታችሁ ✍🏻
ቆንጆ ሴቶች
ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው
በስሜት ለሚጋለቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ አያደርጉም
ሀቂቃ የሴት ገዘብ የምበሉ ወድሞች አሏህ ልብ ይስጣችሁ ያለዛ እዚህ ምድር አሏህ ያጥፋችሁ ሌላ ምንም አይባል
በናተ ጥይር ወድሞቻችን መነሳታቼው ወላሂ አይዴብራችሁም ግን አሏህን አትፈሩም አይሰቃችሁ حسبي الله ونعمل وكيل فيكم ዕህ እስከመቼ ወላሂ አይ እዱኒያ ✅ اللهم اجعلنا خيرا وسلام يارب🤲
ሴቶች ግን አንድን ወንድ ስትወዱ በስምህ ልጠራ ከእሱ ሌላ አላይም የህይወቴ ቅመም ምናምን እያላችሁ በዚህ መልኩ የሚዲያ አካዉንት የምከፍቱ'ና የምቀባጥሩት ስንት እና ስንት ዉጣ ዉረድ አይቶ ያሳደገሽ አባትሽ ስም የት ሂዶ ነው?? እ
መልካም አጋር የተሰጠህው ወንድሜ ስጦታህን በአግባብ ይዘሃል ወይስ ቦታ ሳትሰጣት እየኖርክ ነው??*
ብዙ ጊዜ የመልካም
ሚስት ባህሪ እንድህ ነው እንድህ መሆን አለበት እየተባለ በየጊዜው ይሰበካል ነገር ግን የመልካም ባል ባህሪስ?
ምን መምስል አለበት የሚለውን ተዘግቷል መሰለኝ ጥሩ የሆነች አጋር አግኝቶ ሲገራጨጭ ያጣት ስንቱ ነው!**
ለማንኛውም አያያዝህን እወቅበት በዚህ ዘመን ጥሩ የህይወት አጋር የተሰጠው የታደለ ብቻ ሳይሆን የተመረጠም ጭምር ነው!*እሙ አብዲላህ
ሚስትህን ፈተህ እኔን አግባኝ የምትልን ሴት አላህ አቅሏን ይመልሰው።
ካልሆነ አላህ ከምድር ያንሳት።
ረመዳን 7
Suretu An-Anfal
ቃሪእ:- አቡ በክር አሽ-ሻጢሪይ
القارئ= ابو بكر الشاطري
https://t.me/SileTidarEnmekaker
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 5 days, 12 hours ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 5 days, 8 hours ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 3 weeks ago