አል_ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ- Al Munir quranic academy

Description
(( عَنْ عُثْمَانَ رَضِي اللَّه عَنْه عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّه عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ ))
Advertising
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 5 days, 14 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 weeks, 5 days ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Last updated 1 day, 22 hours ago

2 weeks, 6 days ago

በኡስታዝ አቡ ሃምዛ የሚመራው አል ሙኒር የቁርአን አካዳሚ አዲስ ፕሮጀክት በHarun media /ሃሩን ሚዲያ ያደረገው ቃለመጠየቅ ፕሮግራም
ሙሉውን በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ https://youtu.be/Sdrq1iQZt2Q?si=DRRZhiP1u4IM1hV_

#Al_Munir_Qur’anic_Academy _አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ
#አል_ሙኒር_በገጠር
#short

3 weeks, 1 day ago

📣       📢      📣       📢       📣       📢

አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ሙስሊሞች ሆይ!

እነሆ የአል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ "አል ሙኒር በገጠር" ለተሰኘው ፕሮጀክት አለም-አቀፍ  የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በ MAY 18/2024 በኢትዮጵያ የሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት (ከኢሻ ሰላት በኋላ) እንደሚከናወን እያበሰርን ለፕሮግራሙ መሳካት በያላችሁበት ዱዐ እንድታደርጉና ከዚህ በታች የምንለጥፋቸዉን ማስታወቂያዎች እና በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ በራሪ ወረቀቶች ለዘመድ ወዳጆቻችሁ ታጋሩ ዘንድ በአላህ (ሱ.ወ) ስም እንጠይቃለን።

የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎችን ( Facebook, Telegram, WhatsApp, ወዘተ) በመጠቀም በርካታ እህትና ወንድሞች በዚህ ኸይር ስራ ላይ እንዲሳተፉ ሰበብ እንሁን።

ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን!

አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ።

ዋትስ አፕ ግሩፕ 👇👇👇

https://chat.whatsapp.com/BeWTXzCakK8C7A1BKaQqAr

ቴሌግራም ሊንክ 👇👇👇

https://t.me/almuniracademy1

የዞም ሊንክ 👇👇👇

Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/6138373158?pwd=bFo5ZVFrcUpWbFV5YVNZMDlwZ2piQT09

ሜይ 18 እንገናኝ ሼር ሼር ሼር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም አዳል ለልኸይር ከፋኢሊሂ ነው

WhatsApp.com

Al MUNIR Supporters - ድጋፍ አድራጊዎች

WhatsApp Group Invite

***📣*** ***📢*** ***📣*** ***📢*** ***📣*** ***📢***
3 weeks, 2 days ago

ውድ እህት ወንድሞቼ
በዚህ ታላቅ ፕሮጀክት ላይ ተሳተፉ
ሼር በማድረግም መልእኩትን አድርጉልኝ
——————-
#አል_ሙኒር_በገጠር
#አል_ሙኒር
#short
#reelsfypシ

3 weeks, 6 days ago

https://youtu.be/Sdrq1iQZt2Q?si=GhLpv98TEhisl96p

YouTube

"በኡስታዝ አቡ ሃምዛ የሚመራው አል ሙኒር የቁርአን አካዳሚ አዲስ ፕሮጀክት ይዞ መጣ"||HarunMedia||

Join this channel to get access to perks: https://www.youtube.com/channel/UCp39OPJjq5ipnFbtXYDCpKQ/join

1 month ago
አድሱ ቁርኣንን እንዴት እናብብ 4ኛ እትም …

አድሱ ቁርኣንን እንዴት እናብብ 4ኛ እትም የሚገኝበት ሀገርና አካፋፋዮች
____
ሪያድ :   055 832 0206
ጅዳ /መካ : 050 424 7879
መድና : 055 017 1760
ጧኢፍ : 050 122 3607
ጃዛን :   050 410 3286 ____ዋጋ :    50 ሪያል
🔴ሚሽዋር  ነፃ ነው!!!!!
__
🏙 በኢማራት በሁሉም አካባቢዎች

  +971565542936
ዋጋ :  60 ድርሀም
🔴ሚሽዋር\ትራንስፖርት  ነፃ ነው!!!!! ____🏙 በአሜሪካ

Amira
+1 (972) 672-0880
Texas
price :  25 dollar __
ለበለጠ መረጃ ፡
+966 53 166 0119

1 month ago

አልሙኒር የቴሌግሪም ቻናል
https://t.me/almuniracademy1

አል ሙኒር የአል ቃዒደቱ ኑራኒያ ደርሶች
https://t.me/qaidanbab2024

አል ሙኒር የዩቱብ ቻናል
https://youtube.com/@AlMunirQuranicAcademy?si=b16M0d8tnhjlWnqi

አል ሙኒር Facebook ቻናል
https://www.facebook.com/almuniracadamy1?mibextid=LQQJ4d

ተጅዊድ በአማረኛ የዩቱብ ቻናል
https://youtube.com/@tajweedinamharic-official?si=CWcbk4Bka6eeAZuG

ተጅዊድ በአማረኛ የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/tajweedinamharic

ቲላዋህ ጁዝእ ዐምማ (ለጀማሪዎች)
https://t.me/+IsnfFyVjmdRjNzRk

ቁርኣንን እንዴት እናንብብ አራተኛ እትም
https://t.me/TajweedInAmharic4

ተጅዊድ በአማረኛ facebook ቻናል
https://www.facebook.com/TajweedinAmharic?mibextid=LQQJ4d

ለበለጠ መረጃ
@abuhamza32

Telegram

አል_ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ- Al Munir quranic academy

(( عَنْ عُثْمَانَ رَضِي اللَّه عَنْه عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّه عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ ))

አልሙኒር የቴሌግሪም ቻናል
1 month, 3 weeks ago

ዒድ ሙባረክ 🕌
EID MUBARAK
عــيــد مبــــارك

ውድ የአል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ ተማሪዎችና ተከታታዮች

እንኳን ለ1,445ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል አላህ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።

ዒዱኩም ሙባረክ!🕌
ተቀበለሏሁ ሚንና
ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል

2 months ago

https://youtu.be/8pTsxY1hSiM?si=SKWmU0mS4u4NsDe3

YouTube

ቁርኣን ሐለቃ መስጅድ ውስጥ ..... #አል_ሙኒር

2 months, 1 week ago

የአል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ ግሩፕ ላይ በመቀላቀል ጥያቄዎቻችሁን መረጃዎችን እና አስተምህሮቶችን ያገኛሉ!
-------

https://t.me/almunirquranicacademy

Telegram

AL MUNIR አል ሙኒር - Academy

በአል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ የሚቀርቡ የተለያዩ የቁርኣን ንባብ እና የቁርኣን ንባብ ህግጋቶች መማማሪያና መጠያየቂያ official ግሩፕ ነው:: ጆይን በማለት የትምህርቱ ተካፋይ ይሁኑ!