ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Last updated 11 hours ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 1 month, 1 week ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
Last updated 2 weeks, 4 days ago
ዮሱፋ ፎፋና በዚህ ክረምት ሞናኮን ይለቃል እናም በርካታ የአውሮፓ ክለቦች የተጫዋቹን ሁኔታ እየተከታተሉ ይገኛሉ ፤ አርሰናል ፣ ኤሲሚላን ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ እና ፒኤስጂ ስለተጫዋቹ ሁኔታ በቅርበት ንግግር ያደረጉ ቡድኖች ናቸው ።[ L'Equipe ]
SHARE" @ETHIO_ARSENAL
▪️|| " አርሰናሎች በቀጣይ የሊጉን ዋንጫ ያሸንፋሉ ያሉባቸዉ ችግሮች በጣም የተወሰኑ ናቸዉ ። " 🗣 ሲሞን ጆርዳን !
" አርሰናል ፕሪሚየር ሊግን ያሸንፋል ብዬ አስባለሁ ። የሆነ እድገት አለ ብዬ አስባለሁ። ከ84 ነጥብ ወደ 89 ነጥብ ከፍ ብለዋል ። ድክመቶችን ትመለከት እና ትሄዳለህ በ ቻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር በመጠኑ ስኬታማ ነበርን ። ይሄ ደግሞ በሁለት ዉድድር መወዳደር የሚችል ቡድን እንዳለን አረጋግጠናል ።
"ሁለት ነገር ማድረግ አለብን አንዱ የ አርቴታ ሀላፊነት ከአስቶን ቪላ ጋር ባደረጉት ጨዋታ እና በሊጉ አጋማሽ ወቅት የተሳሳቱ ሁለት ታክቲካዊ ውሳኔዎች ነበሩ ። በተቀሩ ጥሩ ስራ ላይ ናቸዉ ።
SHARE @ETHIO_ARSENAL
🥶 ምስሉ ላይ የምታዩትን bapesta , jordan 4 እንዲሁም ሌሎች ጫማዎች አምጥተናል ።
መልዕክት አስቀምጡልን : @Familfashion10
ለመደወል : +251969018398
ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ዕቃዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇
አርሰናል የፌይኖርድ ግብ ጠባቂ ጀስቲን ቢጅሎውን የአሮን ራምስዴል ተተኪ እንዲሆን መለየቱን ዘ ቴሌግራፍ ዘግቧል።
የ26 አመቱ ሆላንዳዊ ኢንተርናሽናል በዴ ኩይፕ ተመራጭ ግብ ጠባቂ ሲሆን 143 ጨዋታዎችን አድርጎ 54 Clean sheet አስመዝግቧል::
"SHARE" @ETHIO_ARSENAL
X ( ቲዉተር ) ላይ ስለ አርሰናል በመፃፍ የሚታወቅ አንድ ገፅ አርሰናል እና አርቴታ በቀጣይ ዓመት ዋንጫ የመበላት ግዴታ ዉስጥ ይሆናሉ እናም ይሄ ነገር ጫና እንዳይፈጥርባቸዉ ሲል ሀሳቡን ተናግሯል ።
እናንተ ስለዚህ ምን ሀሳብ አላችሁ ?
"SHARE" . @ETHIO_ARSENAL
🎶 ቆየት ያሉ ሀገርኛ ሙዚቃዎችን እና አዳዲስ የውጪ ሀገር ዘፈኖችን የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተከፈተ 👇👇
https://t.me/+5QNL9CIKhtE1NmU8
https://t.me/+5QNL9CIKhtE1NmU8
አርሰናል በ #UCL ብዙ ተከታታይ ክሊን ሺት በማስጠበቅ (10) በአውሮፓ ክለብ ሪከርድ አለው። አሁን ዋንጫውን ወደ ቤት ከማምጣት ውጪ ምንም አማራጭ የለንም ።
SHARE ||| @ETHIO_ARSENAL
*🔔*🔔* *ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ *🔔*🔔*❓*📌*⭐*⭐* *የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸*😀*😀*😀*😀*😀*😀*😀*😀*😀*📱*🔺*➡️**የ ቻናል ማስታወቂያ*📱*😀*➡️ *የ ሙዚቃ ማስታወቂያ*📱*🔻*➡️ *የ ኮንሰርት ማስታወቂያ*📱*🔻*➡️*የ ድርጅት ማስታወቂያ*📱*🔹*➡️ *የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ*📱*🔹*➡️*ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች *✅*📢*😀 *ምርትና አገልግሎቶን *✅*በተመጣጣኝ ዋጋ ከ200ሺ በላይ ተከታይ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ።*❤️*ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። *✅ *አሁኑኑ ያናግሩን *➡️*👇*♾*📱* *• @mex_classic
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Last updated 11 hours ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 1 month, 1 week ago
–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________
📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic
Last updated 2 weeks, 4 days ago