SEBIL TUBE 🇵🇸

Description
قُل هذِهِ سَبيلى أَدعو إِلَى اللَّهِ عَلى بَصيرَةٍ أَنا وَمَنِ اتَّبَعَني وَسُبحانَ اللَّهِ وَما أَنا مِنَ المُشرِكينَ ﴿١٠٨﴾

"ይህች መንገዴ ናት። ወደ አላህ እጠራለሁ። እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው። እኔም ከአጋሪዎች አይደለሁም"በል።

ቁር 12:108

@muslimman99
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 5 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 6 days, 19 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 4 weeks ago

2 months ago

2 4 4 3 4❤️‍🩹

ሙስሊሞች ብቻ ይሄን code ያቁታል..🤌🫀

2 months ago
2 months ago

እንዴት ነበር ተሃጁድ ቤተሰብ?

2 months, 1 week ago

.
.
.
ተማሪ ነህ/ነሽ?
ይሄ channel የግድ አስፈላጊ ነዉ
join ይበሉት 👌

2 months, 1 week ago

የኛ ነብይ ْصَلَوَاتُ رَبِّ وَسَلَامُه
ትልቅ ኢንጂነር ነበሩ ሊያውም
ጨለማን አፍርሰው ብርሀንን የገነቡ ﷺ 🤍

2 months, 1 week ago

best  islamic wave  በ reqest  መግባት ምፈልጉ የቻናል ባለቤቶች  ከ 3k+ inbox me @wezly_hira

2 months, 2 weeks ago

﴿ قَالَ وَمَن يَقْنَطُ مِن رَّحْمَةِ رَبِّهِۦٓ إِلَّا ٱلضَّآلُّونَ ﴾
And who despairs from the mercy of his Lord, except those astray?

«ከጠማማዎችም በስተቀር ከጌታው እዝነት ተስፋን የሚቆርጥ ማነው» አለ፡፡

| Surah Al-Hijr (15:56)

-------🍀-------🍀-------🍀-------

@sebil_tube

2 months, 2 weeks ago
2 months, 2 weeks ago

﴿ وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًۭا ﴾
And say “My Lord, increase me in  knowledge”

ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ» በል፡፡

| Surah Taha (20:114)

-------🍀-------🍀-------🍀-------

@sebil_tube

2 months, 2 weeks ago

🕰ብልህ መሆን አለብን.

إغتنموا شهر الغفران
የይቅርታ ወርን ተጠቀሙ።
واتركوا أعذار الكسلان.
የደካምነትን/ስንፍና ምክኒያት ተው።
بعد الصبح نعسان
ከሱብህ ቡሃላ እንቅልፍ።
وبعد الظهر تعبان.
ከዙህር ቡሃላ ድካም።
وبعد العصر عطشان.
ከአስር ቡሃላ ጥማት።
وبعد المغرب مليان.
ከመግሪብ ቡሃላ ጥጋብ።
فمتى تقرأ القران.
መች ነው ቁርዓንን ምታነበው/ምታነቢው
ومتى نعبد الرحمن.
መች ነው አላህን/አዛኙን ምናመልከው።

@sebil_tube
@sebil_tube

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 5 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 6 days, 19 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 4 weeks ago