Ethio telecom

Description
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 5 days, 11 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 6 days, 19 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 4 weeks ago

1 week ago
ቴሌብር ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር የምንገናኝበትን ቴሌብር …

ቴሌብር ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር የምንገናኝበትን ቴሌብር ኢንጌጅ ይዞ ከተፍ ብሏል!

በቴሌብር ኢንጌጅ ከኢንተርኔት ክፍያ በነጻ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በግል እና በግሩፕ እያወጉ ፎቶ፣ ቪዲዮ እና ፋይል ይላላኩ፤ ገንዘብ በሻሞ ያጋሩ!

እልፍ ጉዳይ በአንድ መተግበሪያ!

የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡

#telebirrEngage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

1 week ago
የ ZTE ስማርት ስልኮችን ከአስደሳች ስጦታ …

የ ZTE ስማርት ስልኮችን ከአስደሳች ስጦታ ጋር!

የዜድ.ቲ.ኢ 5ጂ ብሌድ ኤ73 እና ዜድ.ቲ.ኢ ብሌድ ቪ40 ፕሮ በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ

🎧 እስከ ግንቦት 23 ድረስ የኤርፖድ ስጦታ

▶️ የ2 ጊ.ባ ወርሀዊ የዩትዩብ ጥቅል እና

🌐+📞 ለ3 ተከታታይ ወራት የዳታና የድምጽ ጥቅል በስጦታ ያገኛሉ!

በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ መግዛት ትችላላችሁ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

1 week, 1 day ago

https://youtu.be/Pfj4_7Ib4HE?si=FToDG0MhCh3O8uMz

YouTube

ግንቦትን ለሙዳይ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም (https://t.me/ethio\_telecom) | ፌስቡክ (https://www.fac…

2 weeks, 1 day ago
Ethio telecom
2 weeks, 1 day ago
Ethio telecom
2 weeks, 1 day ago
Ethio telecom
2 months, 2 weeks ago
መልካም የእረፍት ቀን!

መልካም የእረፍት ቀን!

እሁድን ከቤተሰብዎ ጋር ደስ የሚል ጊዜ እያሳለፉ በደቂቃ 35 ሳንቲም ዘመዶችዎን ሃሎ ይበሉ !

#Sunday #StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

2 months, 2 weeks ago
የእረፍት ቀንዎን በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ያድምቁ!

የእረፍት ቀንዎን በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ያድምቁ!

እስከ 83% ድረስ ቅናሽ በተደረገባቸው የፌስቡክ፣ ቲክቶክና ዩትዩብ ጥቅሎች እረፍትዎን ያሳምሩ በቴሌግራምና ዋትስአፕ ጥቅሎች ወዳጅነትዎን ያጠናክሩ!

ጥቅሎቹን በቴሌብር ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል እና *999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ።

#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

2 months, 2 weeks ago
Ethio telecom
4 months, 2 weeks ago
አዲሱን አይፎን 15 ፕሮ ያሸንፉ!

አዲሱን አይፎን 15 ፕሮ ያሸንፉ!

ወደ 6361# ይደውሉ፤ ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20ሺ በየሳምንቱ 50ሺ ብር፣ አይፎን 15 ፕሮ  እና ታላቁን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በአይቮሪ ኮስት ለመታደም የሚያስችልዎትን ትኬት ይሸለሙ!

በቀን 2 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ)