Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

Ethio Fun😂

Description
አልቃሻን ማሳቅ ለኛ ቀላል ነው!!! 😁😂

ለማንኛውም ማስታወቂያ ስራ @Bina24l

ለማንኛውም አስተያየት @ETHIOFUUNNBOT

☎️ contact
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 5 days, 12 hours ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 5 days, 8 hours ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 years, 7 months ago

ለምንድነው Telegram Profile የሌላትን ሴት ማታወራው ስለው
እስዋ የፈራችውን ፊት እኔ ምን ላደርገው ብሎኝ እርፍ😂😁

@Ethiofuunn
@Ethiofuunn

3 years, 2 months ago

6 እና 7ተኛ ክፍል ፍቅር ይዞኛል ብሎ
ሲተክዝ እንደነበረ ሰው ጥቅስ የሚያውቅ
ማንም የለም😁😂

3 years, 2 months ago

እኔ ቤቲንግ ላይ በቁምጣ ነው እሚጫወቱት
ብዬ ብገምት እራሱ

በጅንስ ሱሪ ነው ሚገቡት😔😁

3 years, 2 months ago

ሱሪ 1ዐዐዐ ብር 😳 - - -
እናት ሀገር ሀመር መጣሁልሽ🏃🏼‍♂🏃😁

3 years, 2 months ago

መለስ ዜናዊን በጨረር ነው የገደሉት ብለው የሰከሱን ነገርስ

3 years, 2 months ago

ብረት መግፋት በጀመርክ በሁለተኛው ቀን ጀለስህ ጋር ትደውልና
.
.
.
.
ትዝ ይልሀላ የዛሬ ሶስት አመት አከባቢ ተደባድበን የመታን ልጅ ስልኩ አለክ እንዴ?💪😂😂

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 5 days, 12 hours ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 5 days, 8 hours ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 3 weeks ago