Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ATC UEE PREPARATION

Description
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago

3 weeks ago
ATC UEE PREPARATION
3 weeks ago
[**#Update**](?q=%23Update)

#Update

2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡

መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች፤ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል።

(መርሐግብሩ ከላይ ተያይዟል።)

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

3 weeks, 1 day ago

ጋምቤላ ዩንቨርሲቲ ዛሬ ምን ተፈጥሮ ነበር?

2 months, 2 weeks ago
[#DebreMarkosUniversity](?q=%23DebreMarkosUniversity)

#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆሰ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ/ም ነባር እና አዲስ አንደኛ ዓመት መደበኛ ቅድመ-ምረቃ እና የሬሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል፡፡

በዚህም መሠረት የምዝገባ ጊዜዉ እንደሚከተለዉ ተገልጿል፦

- የ1ኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ነባር ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ ነባር ተማሪዎች 👉 ከመጋቢት 16-17/2016 ዓ.ም

- በ2016 ዓ.ም የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ፍሬሽማን እና የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች 👉 ከመጋቢት 16-17/2016 ዓ.ም

ማሳሰቢያ:
* ለነባር 1ኛ ዓመት ተማሪዎች እና የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደዉ #በየነበራችሁበት ካምፓስ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

  • በሀገር አቀፍ የማለፊያ ዉጤት ያመጣቹህ አዲስ የአንደኛ ዓመት(ፍሬሽማን) ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደዉ #በዋናዉ ግቢ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

  • የ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ የሪሜድያል ተማሪዎች በስማችሁ ቅደም ተከተል መሰረት ስማችሁ ከA-G የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እና ስማችሁ ከA-H የሚጀምር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ #የምትመዘገቡ ሲሆን ሌሎች ደግሞ በዋናዉ ካምፓስ የምትመዘገቡ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

  • አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው እንዲሁም ስምንት 3x4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡

💥በተለያየ ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ 1ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

2 months, 3 weeks ago
ንዝረት የሆነ ፎቶ ***🔥***

ንዝረት የሆነ ፎቶ 🔥

3 months ago

መልካም ፈተና ✌️

4 months, 2 weeks ago
[#AmboUniversity](?q=%23AmboUniversity)

#AmboUniversity

በ2016 ዓ.ም አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የምዝገባ ቦታ፦

የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋና ካምፓስ ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ በአካል በመገኘት ተመዝገቡ ተብሏል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➭ 3×4 ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

4 months, 2 weeks ago

#wollo university KIOT 2016 fresh students dormitory placement

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

6 months, 2 weeks ago
ATC UEE PREPARATION
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago