Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Awtar

Description
አውታር ፥ የኔ ምርጫ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!

ለማንኛውም አስተያየት

+251977373737 ወይም 6294
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 5 days, 18 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 1 day ago

በ 433 Films የሌለ ፊልም የለም እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ።

ለማስታወቂያ ስራ - @Abushecbot

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ …

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!! ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!

2 months, 1 week ago
Awtar
2 months, 1 week ago
የተወዳጁን እና አንጋፋው ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ …

የተወዳጁን እና አንጋፋው ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል!
አውታር ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመድ እና የሙዚቃ አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል!

ነፍስ ይማር!!!

3 months, 1 week ago
የ ጄሪ - 'የማነህ' የተሰኘውን ሙሉ …

የ ጄሪ - 'የማነህ' የተሰኘውን ሙሉ አልበም ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ https://youtu.be/d2SsT6Vk30ohttps://youtu.be/d2SsT6Vk30o

3 months, 2 weeks ago
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ128ኛው …

እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!

4 months, 4 weeks ago
5 months, 1 week ago

የ ጄሪ - 'ዞማ' የተሰኘውን ሙዚቃ ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ https://www.youtube.com/watch?v=4pzmhv-nygk

YouTube

Awtar Tv -Jerry- Zoma | ጄሪ - ዞማ New Ethiopian Music 2024

Awtar Tv -Jerry- Zoma | ጄሪ - ዞማ New Ethiopian Music 2024 #ethiopian #ethiopianmusic #ethiopia #awtartv #newethiopianmusic #amharic #amharicmusic Download Awtar Mobile App and listen to your favorite artists:-https://play.google.com/store/apps/de...…

5 months, 1 week ago
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለገና …

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የገና በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!

መልካም የገና በዓል !!!


#MerryChristmas #HolidayVibes  #AwtarMusic #AwtarTv #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife

5 months, 1 week ago
***🆕******🔥******🔥***NEW ALBUM ***🔥******🔥***

🆕🔥🔥NEW ALBUM 🔥🔥
🔜🔥🔥🔥OUT NOW🔥🔥🔥

የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም  በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቋል!!!

አውታር መልቲሚዲያ!


ሙሉ አልበሙን ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑ
👉https://www.youtube.com/playlist?list=PLPj4IfqEBh1kbXP8xa6_jlFb1RQfirvuE    

#Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Outnow

8 months, 2 weeks ago
Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!!

Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!!

Ayyaani Irreechaa bara 2016 kan gamachuufi kan nageenyaa maatifi hiriyoota keessan wajjin akka isiinif ta'uu haawinna.
Awitaar malttii miidiyaa!!!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳቹ!!!

ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የኢሬቻ በዓል እንዲያሳልፉ
አውታር ይመኛል!!!!

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 5 days, 18 hours ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 1 day ago

በ 433 Films የሌለ ፊልም የለም እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ ።

ለማስታወቂያ ስራ - @Abushecbot

Last updated 2 months, 2 weeks ago