𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥

Description
➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት!
||
✍ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን―
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 months ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago

2 months, 1 week ago

🕹ዛሬ በ ሰላም መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ!

🎙በተወዳጁ ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ ባጂ―
T.me/AbuSufiyan_Albenan

2 months, 1 week ago

ቀልብን ለማስተካከል የሚጠቅሙ አንዳንድ ነገሮች

ዛሬ ረፋድ ላይ በሰልሰቢል መስጂድ የተሰጠ ትምህርት

https://t.me/Muhammedsirage

2 months, 1 week ago

~ኢላሂ! ሳትለመን ለጋስ ነህ፤ሳትጠየቅ በትሩፋትህ ታንበሸብሻለህ፤ተለምነህ፣ ተጠይቀህማ ችሮታህ አይጠረጠርም!

ያ አላህ! ዐይናችንና ቀልባችንን የሚያረካ ስኬት ላይ አድርሰን። ካሰብነውና ከተመኘነው በላይ አኑረን። ውዴታህና እዝነትህን ከኛ ጋር አድርግልን።

2 months, 2 weeks ago

~የቀናት መሮጥ በእጅጉ ይገርማል።
እንደዋዛ ረመዷን 8 ኛው ቀን ላይ ደረስን።
ስንቱን ከስረን ስንቱን አትርፈንባቸው ይሆን !
7 ቀናቶች ጥርግ ብለው ሄዱ።እስከወዲያኛው ላይመለሱ ነጎዱ።

የተጠቀመባቸው ተጠቀመ ያልተጠቀመባቸው ተነደመ።ቀናቶቹ መቼም ቢሆን አይመለሱም።ግና የአላህ እዝነት አሁንም በሰፊው አለ።

ዉድ የዚህ ጊዜያዊ ዓለም ነዋሪዎች!
ዉድ ወደ ቀጣዩ ዓለም ተጓዦች
አላህ አሁንም ሌላ ዕድል ሠጥቶናል።
ወሩ የምህረት ወር ነው…ሳንዘናጋ በርትተን እንጠቀምባቸው።በጎዉን ሁሉ እንሸምትባቸው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan

2 months, 2 weeks ago

«تصحيح الدعاء من كتاب الداء والدواء»
|•|
ዱዓ ዱዓ ዱዓ…!
≫በ አላህ ፍቃድ ዛሬ ማታ የምንጀምረው ኪታብ ይህ ነው!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

2 months, 2 weeks ago

ኢላሂ
ግፋችን እጅግ ብዙ ነው!ምህረትህ ደግሞ ወሰን የለውም።የወንጀላችንን ብዛት ወሰን አልባው ምህረትህ ውስጥ ክተተው!

4 months, 2 weeks ago

«ሀይድ (የወር አበባ)በተመለከተ የተላለፉ ፁሁፎች፦ »

↷⇓⇓↶

የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓵t.me/https_Asselefya1/16437 የሀይድ ትርጉምና ተያያዥ ነጥቦች ⓶t.me/https_Asselefya1/16472 ሀይድ እና እድሜt.me/https_Asselefya1/16531 ሀይድ እና  የጊዜ ቆይታዉ ⓵t.me/https_Asselefya1/16585 ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ ⓶t.me/https_Asselefya1/16654 ልምድ ያልጠበቀ ሀይድt.me/https_Asselefya1/16751 ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተፈቀዱት ነገሮችt.me/https_Asselefya1/16797

ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተከለከሉ ነገሮች

√ሶላት፦ t.me/https_Asselefya1/16848

√ፆም፦ t.me/https_Asselefya1/16870

√ሀጂ፦ t.me/https_Asselefya1/16924

√ቁርአን፦ t.me/https_Asselefya1/16968

√መስጅድ፦ t.me/https_Asselefya1/16988

√ግኑኝነት፦ t.me/https_Asselefya1/17197

√ፍች፦ t.me/https_Asselefya1/17211

የሀይድ ማዘግያ መጠቀም⇓
t.me/https_Asselefya1/17215

ሀይድ ማቆሙ ማረጋገጫ⇓
t.me/https_Asselefya1/17215

ለራስዎ ያንብቡ ከዛ ለሌሎች ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! ☜

=

4 months, 2 weeks ago

~በነገራችን ላይ…የማያፈቅራችሁን፣ የሚንቃችሁንና ብትሄዱም ሆነ ባትሄዱ ምንም ግድ ከሌለው ሰው ጋር አብሮ በመኖር…ሁኔታ በትእግስት ለመልመድ ከምትታገሉ ይልቅ እንደገና ለብቻ መሆንን ለመልመድ ብትወስኑ የሚሻልበት ጊዜ እንዳለ አትዘንጉ፡፡ 
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

4 months, 2 weeks ago

ያለህበትን ሁኔታ፣ ያለሽበትን ተጨባጭ…አላህ ካወቀ ይበቃል።

እኮ አብሽሩ!

4 months, 3 weeks ago
ምንድን ነው እንደዚህ ማፍጠጥ¡ አትተኙም እንዴ¿

ምንድን ነው እንደዚህ ማፍጠጥ¡ አትተኙም እንዴ¿

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 2 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 2 months ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 1 week ago