★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 1 month, 2 weeks ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 2 weeks, 3 days ago
አእምሯችን አደጋን የማወቅና የመለየት አቅም አለው።
ደመ ነፍስህ የሆነ የተሳሳተ ነገር እንዳለ ከነገረህ፣ ያንን ስሜት ችላ አትበለው።**
ትስማሙበታላችሁ? ሀሳብ አስተያየቶቻቹሁን አካፍሉን።
የምድር ውበት ሰው ነው❤የሰውም ውበት አስተሳሰቡ ነው።
ክርስቶሰ ከሙታን ሁሉ ተለይቶ ተነስቷል። መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ ። ለአገራችን ኢትዮጵያ ትንሳኤውን ያቅርብልን !!!
🌿**ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦
ሰዎች ሲወዱህ ብዙ አትደሰት።
እውነተኛው ጥያቄ "እስከ መቼ?" የሚለው ነው።**
ስለ እውነተኛው ጥያቄ ምን ትላላችሁ እናንተስ? እስከመቼ ያላችሁበትን ገጠመኝ አካፍሉን እስቲ ...
*🌿*ህይወት ቀጥላለች እዚህ ሰአት ላይ ደርሳለች በእያንዳንዱ ሰከንድ መንቀሳቀስ ደሞ ወደ ሞታችን እየቀረብን ነው ።
እናም በሞታችን ስራችንን እንድናስቀጥል በእያንዳንዱ ሰከንድ ልክ መንቀሳቀስ አለብን ተማሪ ከሆንክ ጥናት ሰራተኛ ከሆንክ ስራህን ምክንያቱም ያንተ እረፍት ስራህ እንዲሆን ሁሌ መሞከር አለብህና ያለፈውን ስህተትህን መልሰህ ማስተካከል ትችላለህ ግን ያለፈህን ጊዜ መመለስ አትችል።
💫 መልካም ቀን ይሁንላችሁ።**
በወጣትነትህ ሽማግሌውን አክብር
ጠንካራ ስትሆን ደካሞችን እርዳ
ሰዎች ሲሳሳቱ አታሳቃቸው
ምክንያቱም አንድ ቀን በህይወት ታረጃለህ፣
ደካማ ትሆናለህ፣ ትሳሳታለህም!!!
🔥ድፍረት ማለት ያለ ፍርሀት መኖርና እየደነፉ ማውራት ማለት ሳይሆን ፣
ከሚገባው በላይ ብንፈራና ብንደነግጥም እንኳን ያሰብነውን ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ አለማለት ነው ።
በአስቸጋሪ ጊዜና ሁኔታ ውስጥ ተረጋግቶ መውጫ ቀዳዳ በመሻት መውጣት የድፍረት አንድ አካል ነው
ድፍረት ማለት የፍርሀት አለመኖር ሳይሆን ፍርሀት ላይ የምንቀዳጀው ድል እንደሆነ ተማርኩ፤ ጀግና የሚባለው ፍርሀት የማይሰማው ሳይሆን ፍርሀትን መማረክ የቻለው ነው!
----ኔልሰን ማንዴላ
#እስከማዕዜኑ**.........
የደስታ ቀናት እንደ ሰማይ ሲርቁ…
ክፉ ቀናት እንደ አጀብ ሲከቡን…
ሞት አንድ አማራጭ ሆኖ ሲቀርብ…
ውስጣዊ ሰላማችን ሲረበሽ…
ለጥያቄዎቻችን ምላሽ ስናጣ…
እርጋታ ፈጽሞ ሲጠፋ….
… ያን ጊዜ “ጌታ ሆይ እስከመቼ?” እንላለን፡፡ ደግሞም በልጅነት ሰቆቃ በአባቶቻችን አንደበት #እስከማዕዜኑ? እንላለን፡፡
እንባችን እንደ መጠጥ፣ ሀዘናችንም እንደ መብል ይሆንብናል፡፡ የቀናት ጠንሳሽ የሆነው አባታችን እግዚአብሔር ግን “ታገስ፣ የመጠበቅን ፍሬ ትበላለህ” ማለቱን ይቀጥላል፤
እኛም “አምላኬ ሆይ፣ እንዴት ልታገስ? እሰከመቼስ ልጠብቅ?” እንላለን፡፡
“እንደ ልጄ እንደ ዳዊት ቀና ሁን፣ እንደ ታላቁ ታጋሽ እንደ ኢዮብ ሁንልኝ፣ የቀጠርኩልህ ቀን ሲደርስ የመከራህን ቀናት አስረሳሃለሁ! እንደ ተወዳጁ ልጄ እንደ ወልድ ትንሳኤህ እስኪገለጥ እርጋታን ገንዘብህ አድርግ!” ይለናል፡፡ በቃሉ ያባብለናል፡፡
የህማማት ቀናቶቻችን እንደ ግዮን ወንዝ የረዘሙ ሲመስሉ፣ የህዝባችን እፎይታ፣ የሀገራችን ሰላምና መረጋጋት እንደ ጌታችን መምጫ ቀን ሲርቁብን፣ ህይወት ከንቱ መኖርም ምናምንቴ መስሎ ሲታይ… የስጋ ድካም ከዘለዓለማዊው እጣ ፈንታችን ሊያናጥበን ሲል… ያን ጊዜ የታላላቅ አባቶች ምክር፣ የቅዱሳን ጥበብ፣ የታጋሾች ምስክርነት ያስፈልገናል፡፡#እስከማዕዜኑ እና#ጠይቁ_ይመለስላችኋል 📕📕📕**
አንዳንዴ . . . ያለ ነው!አንዳንድ ጊዜ ማመንታት ያለ ነው - በፍጹም ግን ወደ ኋላ አንመለስም!
አንዳንድ ጊዜ መፍራት ያለ ነው - በፍጹም ግን አንንበረከክም!
አንዳንድ ጊዜ ተስፋ መቁረጥ ያለ ነው - በፍጹም ግን አናቆምም!
አንዳንድ ጊዜ መሸነፍ ያለ ነው - በፍጹም ግን ሕይወት ከሚያቀብለን የየእለት ጦርነት አንሸሽም!
አንዳንድ ጊዜ መድከም ያለ ነው - በፍጹም ግን ዝለን አንወድቅም!
አንዳንድ ጊዜ ግራ መጋባት ያለ ነው - በፍጹም ግን አንቅበዘበዘም!
አንዳንድ ጊዜ በሰው መገፋት ያለ ነው - በፍጹም ግን ከዚያ ሰው ውጪ መኖር አየቅተንም!
አንዳንድ ጊዜ ድብርት ያለ ነው - በፍጹም ግን ደንዝዘን አንቀርም!
አንዳንድ ጊዜ ለጥያቄ መልስ ያለማግኘት ያለ ነው - በፍጹም ግን ከመጠየቅ አናርፍም!
አንዳንድ ጊዜ ክፋት ያሸነፈ መምሰሉ ያለ ነው - በፍጹም ግን መልካምነትን አንጥልም!
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 1 month, 2 weeks ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 2 weeks, 3 days ago