Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

HaTrick sport 🇪🇹

Description
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ

¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ

ለሃሳብ አስተያየትዎ

+251993808668


https://www.Hatricksport.net

https://www.Hatricksport.com
Advertising
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 5 days, 14 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 weeks, 5 days ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Last updated 1 day, 22 hours ago

3 weeks, 6 days ago
HaTrick sport 🇪🇹
3 weeks, 6 days ago
[#OMEGA\_GARMENT](?q=%23OMEGA_GARMENT)

#OMEGA_GARMENT

🎊🎊ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!!🎊🎊

🎊🎊🎊እንኳን ደስያላችሁ🎊🎊🎊

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች_ድርጅት

ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ !

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251911080367 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1

3 weeks, 6 days ago

መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ታግዞ ወልቂጤ ከተማን ሲረታ ፤ ሀዋሳ ከተማም ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!

https://www.hatricksport.net/match-report-33/

ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ

መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ታግዞ ወልቂጤ ከተማን ሲረታ ፤ ሀዋሳ ከተማም ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !! - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ወልቂጤ ከተማን ሶስት ለአንድ አሸንፏል ። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በተመጣጠነ የጨዋታ እንቅስቃሴያቸዉን ከጀመሩ በኋላ በመጀመሪያዉ ተጠቃሽ ሙከራ መቻሎች በ13ተኛዉ ደቂቃ ላይ መሪ መሆን ችለዋል ። በዚህም በዚሁ ደቂቃ ላይ በመልሶ ማጥቃት የተገኘዉን ኳስ ከንዓን ማርክነህ በፍጥነት…

**መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ታግዞ ወልቂጤ ከተማን ሲረታ ፤ ሀዋሳ ከተማም ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችሏል !!**
1 month ago
[#OMEGA\_GARMENT](?q=%23OMEGA_GARMENT)

#OMEGA_GARMENT

ኦሜጋ ጋርመንት በሚያመርታቸዉ አልባሳት ይድመቁ!

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኦሜጋ ጋርመንት ለሁለቱም ፆታዎች እንዲሁም በየትኛውም ዕድሜ ክልል ለሚገኙ ስፖርተኞች እና ቡድኖች የመወዳደሪያ ፣ የመለማመጃ ፣ የእራት እና የመጓጓዧ አስፈላጊ ትጥቆችን በፈለጉት አማራጭ በጥራት እና በፍጥነት እንደሚያገኙ ይገልፃል።

ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251911080367 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1

1 month ago
HaTrick sport 🇪🇹
1 month ago
**የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 22ኛ …

**የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 22ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

ምድብ ሀ:** https://hatricksport.com/higher-league-group-a/https://t.me/hatricksport

1 month, 1 week ago
**የሀያ ሁለተኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ደረጃ …

የሀያ ሁለተኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ

#ደረጃ_ሰንጠረዥ

https://t.me/Hatricksport

1 month, 1 week ago
**የሀያ ሁለተኛ ሳምንት ውጤቶች**

የሀያ ሁለተኛ ሳምንት ውጤቶች

https://t.me/hatricksport

1 month, 1 week ago
**የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ**

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ተጠናቀቀ| **ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-0 ሲዳማ ቡና

85' ባሲሩ ኡመር

ቴሌግራም :** https://t.me/hatricksport

3 months, 1 week ago
HaTrick sport 🇪🇹
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 5 days, 14 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 weeks, 5 days ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Last updated 1 day, 22 hours ago