Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

т н σ υ g н т°ρ α ι 𝔫 т ι и g 🎴

Description
B l a c k o u t ☔️
Advertising
We recommend to visit

By https://www.tariq.vip

Last updated 1 year, 10 months ago

B l a c k o u t ☔️

Last updated 1 month, 2 weeks ago

✍-ʜɪᴋᴏʏᴀʟᴀʀ

✍sʜᴇʀʟᴀʀ

✍-ᴀғᴏʀɪᴢᴍʟᴀʀ

🎧-ᴀᴜᴅɪᴏʟᴀʀ

🎼-ϙᴏsʜɪϙʟᴀʀ
@DILRADIO
Dilfuza Tursunxo‘ja qizi FM103.1

Last updated 1 month, 1 week ago

1 month, 2 weeks ago

ነበልባል አርበኛ ከዛ ጊዜ ወዲህ ሰምተኸ ይሆን የዳይፐር ዋጋ እንደጨመረ.. 🌩

1 month, 2 weeks ago
`እሳት` `ወ ትኩሳት`***🔥***

እሳት ወ ትኩሳት🔥

1 month, 3 weeks ago

አንድ ታካሚ ከባድ የሆነ የወገብ አደጋ ደርሶበት ዶክተር ጋር በጠዋቱ ይመጣል:\- ዶ/ር:\- "ወገብህ እንዲህ እስኪሆን ድረስ ምን ገጥሞህ ነው?" ታካሚ:\- "ይሄወልህ ዶክተርዬ ስራዬ ሌሊት ነው ታዲያ ዛሬ ጠዋት ኮንዶሚኒዬም ቤታችን ስገባ መኝታቤት ከሚስቴ ጋር የሆነ ሰው ሲያንኮሻኩሽ ሰማሁኝ: መኝታ ቤቱን ከፍቼ ዘው ብዬ ስገባ ሚስቴ ብቻ ነው ያለችው። ***🚢******🚢******🚢*** የቤቱ ሁኔታ ግን የሆነ ሰው እንደነበረ ያስታውቃል: ከመኝታ ቤት ወጣሁና በረንዳው ላይ ሆኜ ወደታች ስመለከት የሆነ ሰው ሱሪውን እየታጠቀ ሲሮጥ አየሁኝ... ዶክተርዬ በጣም ተናድጄ ስለነበር ጉልበቱን ከየት እንዳገኘሁ ሣላውቅ ሳሎን ያለውን ፍሪጅ አንስቼ ወረወርኩበት... ያንን ከባድ ፍሪጅ ሳነሳ ነበር ታዲያ ወገቤን ያመመኝ" ዶክተሩ ይሄን ታካሚ ካከመ በሁዋላ ሌላ ታካሚ መኪና የተገጨ በሚመስል ሁኔታ ሰውነቱ ቆሳስሎ ይገባል:\- ዶ/ር:\- ምንድነው የመጀመሪያው ታካሚዬ ሲገርመኝ ያንተ ደግሞ ባሰ! ምን ሆነህ ነው? ***🚢******🚢******🚢*** ታካሚ 2:\- "ይሄውልህ ዶክተር ዛሬ አዲሱን ስራዬን የምጀምርበት ቀን ነበር ድንገት አርፍጄ ተነሳሁኝና ከቤቴ ስወጣ ሱሪዬን እየለባበስኩኝ እየሮጥኩ እያለ ከየት መጣ ያላልኩት ፍሪጅ ላዬ ላይ ወደቀብኝ!" ዶክተሩ ይሄንንም አክሞ ከሸኘ በሁዋላ ሌላ ታካሚ ይገባል:\- ይሄኛው ታካሚ ደግሞ ከሁለቱ በባሰ እና በሚዘገንን ሁኔታ ቆሳስሎ ነበር የገባው:\- ዶ/ር:\- ኧረ ዛሬ ምን አይነት ቀን ነው!? አንተ ደግም ምን ሆነህ ነው? ታካሚ 3:\- "ዶክተር ለምን? እንዴት? ማን? ብለህ እንዳትጠይቀኝ: ዛሬ ጠዋት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ እያለ ከፎቅ ላይ ተከስክሼ ነው!

3 months, 1 week ago
«`አዎን`. .ብቻዬን ነኝ ፈራሁ`እሸሸግበት ጥግ አጣሁ``እምፀናበት …

«አዎን. .ብቻዬን ነኝ ፈራሁእሸሸግበት ጥግ አጣሁ``እምፀናበት ልብ አጣሁ!»

3 months, 1 week ago
`ወዳጆችህን ቅርብ አድርግ፣ ጠላቶችህን ይበልጥ ቅርብ …

ወዳጆችህን ቅርብ አድርግ፣ ጠላቶችህን ይበልጥ ቅርብ አድርግ..!

\-The Godfather | 1972  📽️|

3 months, 1 week ago
т н σ υ g н …
3 months, 1 week ago
`ተርጓሚ አያሳጣን ውስጡን ብገልጠው ምን እንደሚል …

ተርጓሚ አያሳጣን ውስጡን ብገልጠው ምን እንደሚል እንጃ ሆድ እና ጀርባ ብሎ ተቀኘ ያ'ገሬ ሰው 🥹

The second lady እና The Godfather በዚህ መልኩ ርዕስ ተሰጥቷቸኋል 😂

3 months, 1 week ago
ወ ን ድ ል ጅ አ …

ወ ን ድ ል ጅ አ ይ ጣ 😓

3 months, 2 weeks ago

እስቲ ምርጥ ፊልሞችን ጋብዙኝ፤ ካላችሁ ከፎቶ ጋር አድርጋችሁ comment box ላይ ላኩልኝ 🙂📽️

3 months, 2 weeks ago
***🫀*** % ***🔇***

🫀 % 🔇

We recommend to visit

By https://www.tariq.vip

Last updated 1 year, 10 months ago

B l a c k o u t ☔️

Last updated 1 month, 2 weeks ago

✍-ʜɪᴋᴏʏᴀʟᴀʀ

✍sʜᴇʀʟᴀʀ

✍-ᴀғᴏʀɪᴢᴍʟᴀʀ

🎧-ᴀᴜᴅɪᴏʟᴀʀ

🎼-ϙᴏsʜɪϙʟᴀʀ
@DILRADIO
Dilfuza Tursunxo‘ja qizi FM103.1

Last updated 1 month, 1 week ago