Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Qeses Tube (ቀሰስ ቲዩብ)

Description
የዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!! ይህን ሊንክ በመጫን 👉👇 https://www.youtube.com/c/QesesTube ሰብስክራይብ ያድርጉ
⛔ በቻናሉ ሚለቀቁ ትምህርቶች
- ሀዲሶች ፣ ፈትዋዎች ፣ ኢስላማዊ ታሪኮች ፣ ኒካህን እና ትዳርን የሚመለከቱ ትምህርቶች ...........ወዘተ በተለያዩ ኡስታዞች ይቀርብላችኋል !!!
Advertising
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 5 days, 14 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 weeks, 5 days ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Last updated 1 day, 22 hours ago

4 days, 12 hours ago

https://youtu.be/D9Xrmz7YWI0?si=img9Jy7_kcHBPwvU

YouTube

◍ከአላህ ቅጣት የሚያድኑ 5 ነገሮች | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | Hadis Amharic #የጁሙዓ_ኹጥባ

#ኡስታዝ\_አህመድ\_አደም #ustaz #ሀዲስ\_በአማርኛ ◍ከአላህ ቅጣት የሚያድኑ 5 ነገሮች | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | Hadis Amharic #የጁሙዓ\_ኹጥባ የ Qeses Tube ቻናል ሙሉ ቪድዮዎቾን ለማግኘት ***👇******👇******👇*** https://www.youtube.com/playlist?list=PLeoQnA7XxgIIc3…

1 week ago

https://youtu.be/bD76revJexo

YouTube

የቂያማ ቀን አላህ እውር አድርጎ ሚቀሰቅሳቸው ሰዎች |ኡስታዝ አህመድ አደም| hadis Amharic ቁርአን ሀዲስ በአማርኛ Qeses tube

#ሀዲስ #ኡስታዝ\_አህመድ\_አደም #Qeses\_Tube የቂያማ ቀን አላህ እውር አድርጎ ሚቀሰቅሳቸው ሰዎች |ኡስታዝ አህመድ አደም| hadis Amharic ሀዲስ በአማርኛ Qeses tube ሊንኩን በመጫን የ Qeses Tube ን የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ***👉*** t.me/Qesestube #Qeses\_Tube #ኡስታዝ\_አህመድ\_አደም #muhadera#hadis#sheikahmedadem #sheikelyasahmed #ustazyasennuru…

1 week ago
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

2 weeks, 2 days ago

ሀዘንና ደስታ
إنا للہ وإنا إليہ راجعون

🔅በትላንትናው ዕለት (ረቡዕ ዙል-ቀዕዳህ 7/1445 ዓ.ሂ) የአንድ ወንድማችን የሰባት ዓመት ህፃን ልጅ ወደ ኣኺረህ እንደሄደና ሰላተል-ጀናዛ እንድሰግድ አባቱ እንደሚፈልግ ተደውሎ ተነግሮኝ እንደምንም ብዬ ሄጄ የጀናዛ ሽኝቱ ላይ ታድሜ የጀናዛ ሰላት የተሰገደበት መስጂድ መደበኛ ኢማምም (ጀዛሁላሁ ኸይረን) በወላጅ አባቱ ጥያቄ መሰረት ፈቅዶ ሰላተል-ጀናዛ አሰግጄ የአባቱ ምኞትና ፍላጎት ተሳክቶ ጀናዛውን አጅበን ቀብረን ተመለስን።

💥 አላህ ቀብሩን የጀነት ጨፌ ያድርግለት፤ ከቀብር ፈተናም ይጠብቀው፤ ለወላጆቹም ሸፊዕ ያድርገው፤ ያማረ ሰብርም ይስጣቸው።

🔅ልጁ (ህፃን አሕመድ ነስሬ) በዕድሜ ትንሽ ቢሆንም ያማረ ስነምግባር የነበረውና ዲኑ ላይ ጎበዝ እንደነበረ እንዲሁም ደዕዋና የዳዕዋ ሰዎችን አብዝቶ ይወድ እንደነበረ ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል።

🔅እንደዚህ ዓይነት ልጆች መኖራቸውን ማየትና መስማቱ ብዙ የተበላሹ የዘመናችን ልጆችን ሁኔታ በማየት የታመሙና በስጋት የተወጠሩ ልቦችንም በከፊል ያረጋጋል።

🔅በዘመናችን ብዙ ልጆች በዚህ ዕድሜ ከኳስ ጨወታና ከኳስ ሰዎች፤ ባስ ሲልም ከፊልምና ከድራማ ሰዎች ውጪ ሲወዱና ሲያደንቁ እምብዛም አይታይም!
ይህም የሚሆነው አብዛኛውን ጊዜ በወላጆች የቤት ውስጥ አያያዝ፣ በዘመን ወለዱ ስልክና ሶሸል ሚዲያ፣ በትምህርት ቤትና በመኖሪያ አካባቢዎች በሚያገኟቸው ሰዎች (ልጆች) ምክንያት ነው።

🔅በመሰረቱ ህፃናት ቤት ውስጥ ወላጆቻቸው ሁሌ የሚያደንቁትን ነገር ያድንቃሉ፤ ለሚጨነቁለት ነገር ይጨነቃሉ፤ ጊዜና ትኩረት ለሚሰጧቸው ነገሮችም ጊዜና ትኩረት ይሰጣሉ።

🔅የልጅ አዋቂ የነበረው ወዳጃችን ሟች (አሕመድ ነስሬ تغمدہ اللہ برحمتہ) ከአላህ እንክብካቤ ቀጥሎ በዚህ እድሜው ምን ዓይነት ሰዎችን መውደድና መምሰል እንዳለበት ያወቀውና የልጅ አዋቂ መሆን የቻለውም ቤት ውስጥ ዘውትር ከቤተሰቦቹ ያየውና ይሰማው በነበረው ሁኔታና ተግባር ምክንያት ነው።

🔅ስለዚህ ወላጆች ሆይ ለልጆቻችሁ መልካም አርዓያ ሁኑ!
ቤት ውስጥ የሚያቱትና የሚሰሙት ማንኛውም ነገር የነገ ማንነታቸው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ጠንቅቃችሁ እወቁ።

🔅ልጅ በዱኒያም ይሁን በኣኺረህ ለወላጆቹ የሚጠቅመውና የሚያኮራቸውም በዲን ተኮትኩቶ ሲያድግ ነውና ምግብና ልብስ በሟሟላት ብቻ ሳይሆን በዲን ተርቢያ በማድረግም ጭምር እውነተኛ ወላጆች እንሁን።

🔅ወዳጃችን ህጻን አሕመድ ነስሬን አላህ በነቢዩ ኢብራሂም
(عليہ السلام)
እንክብካቤ ስር አቆይቶ የቂያም ቀን በሰላም ከወላጅና ቤተሰቦቹ ጋር አገናኝቶ ከነቢያትና ከደጋጎች ጋር በጀነተል-ፊርደውስ ያኑረው!
اللهم آمين

ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሃሙስ ዙል-ቀዕዳህ 8/ 1445 ዓ.ሂ
ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem

2 weeks, 3 days ago

https://youtu.be/_VRQykegA9k

YouTube

ፈታዋ ፦ አነቃቂ ንግግር በኢስላም እንዴት ይታያል ? | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | | ustaz ahmed adem | @QesesTube

#አነቃቂ\_ንግግሮች#Ustaz#ፈታዋፈታዋ ፦ አነቃቂ ንግግር በኢስላም እንዴት ይታያል | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | ha | ustaz ahmed adem | ‎@QesesTube የ Qeses Tube ቻናል ሙሉ ቪድዮዎቾን ለማግኘት ...

2 weeks, 4 days ago

ይህንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ

ይህንን ባለ 15 ገፅ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለትን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ሶፍት ኮፒ በስልካችሁ ላይ ላለ ሰው ሁሉ፣ በምታገኙት ግሩፕና ቻነል እንዲሁም በማንኛውም ገፅ ላይ በማሰራጨት መረጃው በእያንዳንዱ ሙስሊም እጅ ላይ ደርሶ እንዲያነበው እናድርግ።

ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት ማንበብ ለሚፈልግም ሶፍት ኮፒው በዚህ ሊንክ ይገኛል።

https://t.me/MuradTadesse/35708

  • ሰው ጽሑፉን ዝም ብሎ ቢያነበውም ከላይ ሲመለከታቸው አንቀፆቹ ጤነኛ ሊመስሉት ስለሚችሉ፤ ፍንጭ ይሰጠው ዘንድ ረቂቅ አዋጁ ከኛ ከሙስሊሞች ጋር የሚያጋጩትንና ጥያቄ የሚያጭሩ 15+ ነጥቦች የተጠቀሱበትን ይህንን ጽሑፍም ጨምሩለት።

https://t.me/MuradTadesse/35742

ይህንን የአዲሱን ረቂቅ አዋጅ PDF ለሁሉም በማሰራጨት መረጃው እንዲደርሰው እናድርግ። የላ ቻሌንጃችን ይጀመር!

አብዛሃኛው ሰው ከጀርባ ምን እየተካሄደ እንዳለ መረጃው የለውም። ጭራሽ አዲስ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ራሱ እንኳን ከመረጃው የራቀው ማኅበረሰብ ሚዲያ ላይ አለን የሚለው ራሱ በበቂ ሁኔታ የሰማ አይመስለኝም። ወሬውን ቢሰማም ዶክመንቱ በተጨባጭ ያልደረሰው ብዙ ነውና ይህንን በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር።

የፌዴራሉ መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ተቃውሞ ያወጣውን ባለ 4 ገፅ መግለጫ አያይዘን እናሰራጨው። መግለጫው በዚህ ሊንክ ይገኛል።
https://t.me/MuradTadesse/35632?single
ከተቋማችንም ጎን እንቁም።

የላ! ከአሁኑ ይጀመርና ያሰራጨ ሰው ለማነቃቂያ ስክሪን ሹቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡት!

3 weeks ago

https://youtu.be/jFmQfZsoydc

YouTube

ለባልሽ በፍፁም ይሄን እንዳትነግሪው ! | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmef adem | ሴቶችን ሚመለከቱ 40 ሀዲሶች

#ለባልሽ\_በፍፁም\_እንዳትነግሪው#ኡስታዝ\_አህመድ\_አደም#Ustaz\_ahmed\_ademለባልሽ በፍፁም ይሄን እንዳትነግሪው ! | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmef adem | ሴቶችን ሚመለከቱ 40 ሀዲሶች የ Qeses Tu...

3 weeks, 5 days ago

ፈጅር (ሱብሂ) ሰላትን በአግባቡ ለመስገድ ሚያግዙ 10 ነገሮች | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed adem |ሀዲስ: https://www.youtube.com/playlist?list=PLeoQnA7XxgIKQsRU7Br-l8RTMEJPX24mL

4 weeks ago

https://youtu.be/8w6VpW9Lp_c

YouTube

ፈጅር (ሱብሂ) ሰላትን በአግባቡ ለመስገድ ሚያግዙ 10 ነገሮች ክፍል2 | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed adem |ሀዲስ

#ፈጅር\_ሱብሂ #ኡስታዝ\_አህመድ\_አደም #Ustaz\_ahmed\_adem ፈጅር (ሱብሂ) ሰላትን በአግባቡ ለመስገድ ሚያግዙ 10 ነገሮች | ኡስታዝ አህመድ አደም | Hadis Amharic | Ustaz ahmed adem | ሀዲስ የ Qeses Tube ቻናል ሙሉ ቪድዮዎቾን ለማግኘት ***👇******👇******👇*** https://www.youtube.com/playlist?list=PLeoQnA7X…

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 5 days, 14 hours ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 weeks, 5 days ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Mex_classic

Last updated 1 day, 22 hours ago