ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 2 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 2 months ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 1 week ago
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ አምስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ግንቦት 12 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት በመሸናነፍ ቀሪ አንዱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 26 ጎሎች በ21 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 35 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ ሁለት ቀይ ካርድ ተመዝግቧል።
በሳምንቱ በአምስት ተጫዋቾች እና አንድ ክለብ ላይ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል። ሽመክት ጉግሳ(ፋሲል ከነማ)፣ እንየው ካሳሁን(ሃዋሳ ከተማ) እና ግሩም ሃጎስ(መቻል) በሳምንቱ ጨዋታ አምስተኛ የጨዋታ ቢጫ ካርድ በመመልከታቸው ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍሉ እንዲሁም መስፍን ታፈሰ(ኢትዮጵያ ቡና) እና ሰይድ ሃብታሙ(አዳማ ከተማ) ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ለፈፀሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ ተወስኗል።
በሳምንቱ የአዳማ ከተማ ክለብ ተጫዋቾች የሆኑት አቡበከር ሻሚል፣ ሰይድ ሃብታሙ ፣ ታዬ ጋሻው እና ቦና አሊ በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ክለቡ የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል ተወስኗል፡፡
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታዲየም
⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
⚽️ሀያ አምስተኛ ሳምንት
ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲጂታል መፅሔት - ቅፅ 3 ቁጥር 58
ቅፅ 3 ቁጥር 58 ሳምንታዊ ዲጂታል መፅሔት የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ስታቲክሳዊ መረጃዎች ይዞ መጥቷል። በመፅሔቱ ውስጥ የጨዋታ ሪፖርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ተካተዋል። ከታች ባሉት ሊንኮች በሁለት ቋንቋ(በአማርኛ እና እንግሊዘኛ) ያገኙታል። በቴሌግራም ገፃችን በፒዲኤፍም ቀርቧል።
https://online.fliphtml5.com/gmtiv/phuq/
https://online.fliphtml5.com/gmtiv/inoj/
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 2 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 2 months ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 1 week ago