Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Ethiopian Press Agency/አማርኛ /

Description
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago

6 days, 18 hours ago
ኮርፖሬሽኑ ከሚያስተዳድራቸው ፓርኮች ከ50 ሚሊዮን ብር …

ኮርፖሬሽኑ ከሚያስተዳድራቸው ፓርኮች ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ

(ኢ ፕ ድ)

ኮርፖሬሽኑ ከሚያስተዳድራቸው ፓርኮች ባለፉት አስር ወራት ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የአዲስ አበባ የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

የኮርፖሬሽኑ ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ቆንጂት ደበላ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ኮርፖሬሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ 10 ፓርኮችን እያስተዳደረ ይገኛል።

ከሚያስተዳድራቸው ፓርኮችም በተያዘው ዓመት ከአንድ ሚሊዮን ጎብኚዎች 70 ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ ባለፉት አስር ወራት ከ785 ሺህ ጎብኚዎች 53 ሚሊዮን ብር በላይ ማግኘት መቻሉን አስታውቀዋል።

የማህበረሰቡ ፓርኮችን የመጎብኘት ልምድ ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ.....

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=128575

6 days, 19 hours ago
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
6 days, 19 hours ago
ሥራ ፈላጊ ነዎት***⁉️***

ሥራ ፈላጊ ነዎት⁉️
መልካም ዕድል 🙏

2 weeks, 1 day ago
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
2 weeks, 1 day ago
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
2 weeks, 1 day ago
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
3 weeks ago
ባለፉት ዘጠኝ ወራት 108 ቢሊዮን ብር …

ባለፉት ዘጠኝ ወራት 108 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሰብስቧል

(ኢ ፕ ድ)

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከግብር 108 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።

የቢሮው የሕግ ተገዥነት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኮማንደር አሕመድ መሐመድ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳሉት፤ ቢሮው በራሱ እና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የሚሠራቸው ሥራዎች በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ላይ አቅዶ ወደ ሥራ ገብቷል፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 109 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 108 ቢሊዮን ብር ሰብስቧል። ይህም አፈጻጸም የዕቀዱን 98 በመቶ ያሳካ ነው።

ኮማንደሩ እንዳሉት፤ በየጊዜው የሚመጡ ቴክኖሎጂዎችን ከሠራተኞች ጋር የማስተዋወቅ ሥራ ይሠራል። በዚህ መሠረትም የቢሮው ሠራተኞች በየጊዜው የታክስ ቴክኖሎጂ ይጠቀማሉ።

በመሆኑም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙ ሥራዎች ተደምረው ለገቢው አስተዋፅኦ......
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=127598

3 weeks ago
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
3 weeks ago
Ethiopian Press Agency/አማርኛ /
4 weeks, 1 day ago
ከ200 በላይ ከዋናው መስመር ውጪ የሆኑ …

ከ200 በላይ ከዋናው መስመር ውጪ የሆኑ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ሊገነቡ ነው

(ኢ ፕ ድ)

ከ200 በላይ ከዋናው መስመር ጋር የማይገናኙ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫዎች ሊገነቡ መሆኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አሳወቀ።

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ኢነርጂ ዘርፍ ዋና አማካሪ አቶ ጎሳዬ መንግስቴ እንዳሉት፤ ከ200 በላይ ሚኒ ግሪድ ወይም ከዋናው የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ጋር ያልተያያዙ የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎችን በመገንባት ሽፋኑን ለማሳደግና ለተጠቃሚዎች ለማዳረስ እየተሠራ ነው።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አማካይነት 11 ሚኒ ግሪዶች በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ ሆነዋል ያሉት አማካሪው፤ 25 ሚኒ ግሪዶች በአፍሪካ ልማት ባንክ ድጋፍ በተለያዩ ክልሎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቅሰዋል። 100 ያህል ሚኒ ግሪዶች ደግም ሊሰሩ ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛሉ ብለዋል። በቀጣይም ከ200 በላይ ሚኒ ግሪዶች እንደሚሠሩ ጠቁመዋል።

በአማካሪው ንግግር መሰረት፤ 200 ሚኒ ግሪዶች ይሰራሉ ሲባል በየአካባቢዎቹ በሚገኙ ኪስ ከተሞች ወይም አካባቢዎች እና ዋናው ግሪድ የማይደርስባቸውን......

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=127085

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 3 weeks, 6 days ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 weeks ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 day, 13 hours ago