Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

Description
አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 6 days, 12 hours ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 6 days, 8 hours ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

4 weeks ago
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሃማስ መሪዎች …

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሃማስ መሪዎች የእስር ማዘዣ ወጣባቸው።

አለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት በቤንያሚን ኔታንያሁ እና ኢስማኤል ሃኒየህ ላይ የእስር ማዘዣውን ያወጣው በጋዛ የንጹሃን ዜጎች ግድያ ተጠያቂ ናቸው በሚል ነው።

የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትሩ ዮቭ ጋላንት እና በጋዛ የሃማስ የፖለቲካ ክንፍ ሃላፊው ሀላፊ ያህያ ሲንዋር እና የቡድኑ ጦር አዛዥ መሀመድ አል ማስሪም የእስር ማዘዣው ወጥቶባቸዋል።

እስራኤልም ሆነች ሃማስ የጦር ወንጀሎችን እንዳልፈጸሙ በመጥቀስ በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት ያወጣውን የእስር ማዘዣ ውድቅ አድርገዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡ፦ https://bit.ly/4axTCY2

4 weeks ago
ብሪታንያ “የደም ቅሌት” ተብሎ ለሚጠራው ስህተት …

ብሪታንያ “የደም ቅሌት” ተብሎ ለሚጠራው ስህተት 12 ቢሊዮን ዶላር ካሳ ልትከፍል ነው፡፡

በ1970ዎቹ እና 1980ዎቹ በብሪታንያ ጤንነቱ ያልተጠበቀ ደም እና የደም ውጤቶች በህክምና ተቋማት ህክምና ፈልገው ለመጡ ሰዎች የተሰጠበት ክስተት “የደም ቅሌት” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።

ለታካሚዎች የተሰጠው ደም በርካቶች በኤችአይቪ እና ጉበት በሽታ አምጪ ቫይረስ እንዲጠቁ ምክንያት ሆኖ ለውስብስብ የጤና ችግሮች እንደዳረጋቸው ዘግይቶ የተደረገ ምርመራ ማረጋገጡ የሚታወስ ነው።

ለንደን 30 ሺህ ገደማ ዜጎች ለተጎዱበትና 3 ሺህ ሰዎች ለሞቱበት “የደም ቅሌት” በፈረንጆቹ 2015 በይፋ ይቅርታ የጠየቀች ሲሆን፥ የሪሺ ሱናክ አስተዳደርም 12 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ካሳ ለመክፈል ማቀዱ ተዘግቧል።

ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://bit.ly/3URi4h8

4 weeks ago
በኢራን የተከሰከሰው አሜሪካ ሰራሹ ሄሊኮፕተር “ቤል …

በኢራን የተከሰከሰው አሜሪካ ሰራሹ ሄሊኮፕተር “ቤል 212” እውነታዎች

“ቤል 212” ሄሊኮፕተር በ1980ዎቹ መጀመሪያ ቴክስትሮን በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ መመረት ጀምሯል።

አብራሪዎችን ጨምሮ 13 ሰዎችን መያዝ የሚችለው ሄሊኮፕተር ባለፉት አመታት ለወታደራዊ፣ ለእሳት አደጋ መከላከል፣ ለግል መጓጓዣ እና ለነፍስ አድን ተልዕኮዎች ተመራጭ ሆኖ ቆይቷል፡፡

በሰአት 260 ኪሎሜትር የሚጓዘው “ቤል 212” ድጋሚ ነዳጅ መሙላት ሳያስፈልገው በ20 ሺህ ጫማ (6100 ሜትር) ከፍታ ላይ 745 ኪሎሜትሮችን መጓዝ ይችላል፡፡

ስለአሜሪካ ሰራሹ “ቤል 2012” ሄሊኮፕተር ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://bit.ly/44MmRVT

1 month ago

በ83 አመታቸው የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት አዛውንት “ለመማር አይረፍድም” ይላሉ

አዛውንቷ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ካጠናቀቁ ከ60 አመት በኋላ ነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የተመለሱት።

https://bit.ly/4bz5vxO

አል ዐይን ኒውስ

በ83 አመታቸው የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት አዛውንት “ለመማር አይረፍድም” ይላሉ

ከአንድ ሴሚስተር በላይ እንደማይዘልቁ ስጋት ገብቷቸው የነበረው አሜሪካዊት ምኞታቸውን አሳክተዋል

በ83 አመታቸው የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት አዛውንት “ለመማር አይረፍድም” ይላሉ
1 month ago

ፑቲን በአዲሱ የስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያቸውን የውጭ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

ፕሬዝደንት ፑቲን ወደ ከጉብኝቱ መርሃግብር በፊት የካቢኔ አባላት ሽግሽግን አጠናቀዋል።
https://bit.ly/4amsYBs

አል ዐይን ኒውስ

ፑቲን በአዲሱ የስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያቸውን የውጭ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

ክሬሚሊን እንደገለጸው ፕሬዝደንን ፑቲን በፕሬዝደንት ሺ ግብዣ በዚህ ሳምንት በቻይና ጉብኝት ያደርጋሉ

ፑቲን በአዲሱ የስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያቸውን የውጭ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
1 month ago

ብሊንከን የሩሲያ ጥቃት ባየለበት ወቅት በባቡር ኬቭ ገብተዋል

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉዞ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገው የጦር መሳሪያ ድጋፍ እንደሚቀጥል ለማሳየት ያለመ ነው ተብሏል።

https://bit.ly/3yjPuO2

አል ዐይን ኒውስ

ብሊንከን የሩሲያ ጥቃት ባየለበት ወቅት በባቡር ኬቭ ገብተዋል

ሩሲያ በሰሜን ምስራቅ ዩክሬን አዲስ ጥቃት በመክፈት ከተሞችን መቆጣጠሯን ማስታወቋ ይታወሳል

ብሊንከን የሩሲያ ጥቃት ባየለበት ወቅት በባቡር ኬቭ ገብተዋል
1 month, 1 week ago
ባየርሙኒክ የማንቸስተር ዩናትድ አሰልጣን ቴን ሃግን …

ባየርሙኒክ የማንቸስተር ዩናትድ አሰልጣን ቴን ሃግን ለመቅጠር ማሰቡ ተነገረ

የጀርመኑ ባየርሙኒክ የማንቸስተር ዩናይትዱን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ የቶማስ ቱኸል ተተኪ ለማድረግ ማቀዱ ተነገረ።
የቡንደስሊጋው ክለብ ከሆላንዳዊው አሰልጣኝ ወኪል ኪስ ቮስ ጋር መነጋገሩ ተዘግቧል።

ባየርሙኒክ ከቴን ሀግ ጋር እስካሁን በቀጥታ ይፋዊ ንግግር አልጀመረም ቢባልም የባቫሪያኑ ክለብ አይኑን እንደጣለባቸው አውቀዋል ይላል ዘገባው።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/44DCK0Q

1 month, 1 week ago
አሜሪካዊው ወታደር ሩሲያ ውስጥ በስርቆት ወንጀል …

አሜሪካዊው ወታደር ሩሲያ ውስጥ በስርቆት ወንጀል ተጠርጥሮ መታሰሩ ተገለጸ

የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተከሰሰው የአሜሪካ ወታደር ሩሲያ ውስጥ በታሰሩን የአሜሪካ ጦር በትናንትናው እለት አስታውቋል።

የሩሲያውን ጋዜጣ ኢዝቨስቲያን እንደዘገበው በደቡብ ኮሪያ መቀመጫውን አድርጎ የነበረው ይህ ወታደር በሩሲያ የሩቅ ምስራቅ ወደብ ቭላድቮስቶክ ከምትኖር ሩሲያዊት ሴት ጋር በኢንተርኔት አማካኝነት ተዋውቋል።

ጥንዶቹ አበረው መኖር ከጀመሩ በኋላ ወታደሩ በጥፊ መትቶ 2200 ዶላር እንደቀማት ተገልጿል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4a4F1Dn

1 month, 1 week ago
ዲቪ ሎተሪ አመልካቾች እድለኛ መሆናቸውን እንዴት …

ዲቪ ሎተሪ አመልካቾች እድለኛ መሆናቸውን እንዴት ማየት ይችላሉ?

ካሳለፍነው ጥቅምት እስከ ህዳር ወር ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት የተሞላው የድቪ 2025 አሸናፊዎች ታውቀዋል።

የድቪ 2025 አመልካቾች ለዚህ እድል መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን በእጃቸው ላይ ባለው የማመልከቻ ኮድ ተጠቅመው ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

የድቪ 2025 አሸናፊዎች እስከ ቀጣዩ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም ድረስ የሚስጢር ቁጥራቸውን መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።

እንዴት ማየት ይችላሉ? በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/3y0UKpz ዲቪ ሎተሪ አመልካቾች እድለኛ መሆናቸውን እንዴት ማየት ይችላሉ?

ካሳለፍነው ጥቅምት እስከ ህዳር ወር ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት የተሞላው የድቪ 2025 አሸናፊዎች ታውቀዋል።

የድቪ 2025 አመልካቾች ለዚህ እድል መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን በእጃቸው ላይ ባለው የማመልከቻ ኮድ ተጠቅመው ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

የድቪ 2025 አሸናፊዎች እስከ ቀጣዩ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም ድረስ የሚስጢር ቁጥራቸውን መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።

እንዴት ማየት ይችላሉ? በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/3y0UKpz

1 month, 2 weeks ago
የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ምንድን …

የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ምንድን ነው፤ የእስራኤል ባለስልጣናትንስ ለምን አስጨነቀ?

የእስራኤል ባለስልጣናት የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በሀገሪቱ መሪዎች ላይ የእስር ማዘዣ ሊሰጥ ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል።

እስራኤል በ126 ፈራሚ ሀገራት የተቋቋመው ዓለም አቀፉ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባል ባትሆንም በጠቅላይ ሚንስትሯ እና ጦር አመራሮቿ ላይ የእስር ማዘዣ ሊወጣባቸው እንደሚችል በማሰብ ይህ እንዳይሆን በእንቅስቃሴ ላይ መሆኗ ተገልጿል።

አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ የጦር ወንጀሎችን፣ በሰው ልጆች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን፣ የዘር ማጥፋት ወንጀልን እና የጥቃት ወንጀሎችን ለፍርድ ለማቅረብ በፈረንጆች 2002 ተቋቁሟል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/what-is-the-international-criminal-court

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 6 days, 12 hours ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 6 days, 8 hours ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 1 month, 3 weeks ago