"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 5 days, 11 hours ago
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 6 days, 19 hours ago
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ
አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው
ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc
ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot
Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 1 month, 4 weeks ago
አሁን ከዙሁር ሶላት ቡኅላ
ተዉፊቅ/ፍልዉሀ መስጂድ
ሳምንታዊ የልብ ስንቅ/ዳዕዋ
በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰንhttps://www.facebook.com/share/v/3YqpdXceMk8kvKU6/?mibextid=qi2Omg
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
https://www.facebook.com/share/v/3YqpdXceMk8kvKU6/?mibextid=qi2Omg
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
አሁን ከዙሁር ሶላት ቡኅላ
ተዉፊቅ/ፍልዉሀ መስጂድ
ሳምንታዊ የልብ ስንቅ/ዳዕዋ
በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን
በተለያዩ አቅጣጫዎች ዲኑን ለማገዝ የሚዉተረተሩ ወንድሞቻችንን ሰበብ ሆነን በተገቢዉ ማገዝ አለመቻላችን ሳስብ ሁሌም ሀዘን ይዉጠኛል::
ሁሌም ሲለዩን እንባችንን ብቻ መስጠት ሆኗል ስራችን::
👉🏽Mujib Amino
ለወንድማችን አብደላ የገቢ ማሰባሰቢያ
https://www.facebook.com/share/v/18J8YT3aTwmg43hD/?mibextid=oFDknk
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ከደቂቃዎች ቡኅላ ኤሊያን እንገኝ
ከደቂቃዎች ቡኅላ ኤልያና ሞል ዋዋ ኮፊ አንድ ሲኒ ቡና ለወንድማችን አብደላ ህክምና ድጋፍ ማሰባሰቢያ ይከናወናል። ተገኝተን የበኩላችንን እናበርክት:: ኢንሻ አሏህ
ሙስሊምና ጴንጤ 👂
ያ ጀማዓ አናሳክመዉም ወይ⁉️
ወንድማችን ኑሩ ከድር/Nuru Kedir ይባላል። በዚሁ በማህበራዊ ትስስር እንቅስቃሴዎች ላይ ብዙዎቻችሁ ታቁታላችሁ ብዬ እገምታለዉ።
ረመዳንን መፆም አልቻልኩም፤ በዱኣ አግዙኝ ሲለን ቆይቷል።
ወንድማችን ኑሩ ከድር ለረጅም ጊዜ በካንሰር ህመም እየተሰቃየ በዱዓቹ አስብኝ እያለን ነበር የቆየዉ። ለሁለት ጊዜ ያህል ቀዶጥገና አድርጓል። ከገንዘቡና ከጤናዉ ጋር እየታገለ ቆይቶ ዛሬ ግን አቅም አጣሁኝ አሳክሙኝ እያለ ነው።
ወንድም እህቶቼ ይህቺን ነብስ ለመዳን ሰበብ እንሁን።በአላህ ፍቃድ አይዞህ እንበለው።
አካውንት ቁጥሩ ንግድ ባንክ=1000146979762 ኑረዲን ከድር አብዶ
ቀጥታ ኑሩን ለማግኘት:-
📲 0923106428
📲 0923461929
ከሁሉ በላይ አሏህ(ሱ.ወ) የአፊያውን ልብስ ያልብስህ አብሽር ወንድሜ በቻልነው ሁሉ ከጎንህ ነን።
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 5 days, 11 hours ago
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 6 days, 19 hours ago
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ
አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው
ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc
ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot
Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 1 month, 4 weeks ago