السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
هذه القناة هي قناة طلاب مسلمي جامعة هواسا والغرض الرئيسي للقناة هو تبادل المعلومات مع خريجينا وطلابنا هنا
ይህ ቻናል የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪወች ቻናል ሲሆን የቻናሉ ዋና አላማ ለተመረቁ ተማሪወች እንድሁም እዚህ ላሉ ተማሪወች INFORMATION SHARE ማድረግ ነው።
Last updated 2 months, 1 week ago
ይህ የቴሌግራም ቻናል ሁሉንም የ አአሳቴዩ ሙስሊም ተማሪዎች የሚመለከት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኢስላማዊ ትምህርቶች፣ የተለያዩ ዳእዋና ሙሃደራዎች እንዲሁም ጀመዓውን የሚመለከቱ መልእክቶች ይለቀቁበታል። ከዚህ ውጪ ሌላ ቻናል የሌለን መሆኑን እና የትኛውም ከዚህ ቻናል ውጪ የሚለቀቅ ነገር እኛን እንደማይወክል እናሳስባለን።
ለማንኛውም አስተያየት
@ab097ab097
@abduw99
Last updated 19 hours ago