አሰላሙ አላይኩም ሁስኒ ሱልጣን ነኝበቻናሌ አዳዲስ ነሺዳዎች አልበም ቲላዋከቨር ነሺዳዎች የተለያዩ ኢስላሚክ አርቶችን ታገኙበታላቹ ቤተሰብ ይሁኑ :: | ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው።ዱንያዬም ሆነ አኼራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ
Last updated 1 month ago