ከፍታ የእናንተ የወጣቶች ፕሮግራም ነው፡፡ከፍታ ከ አሜሪካ የልማት ተራድኦ (ዩኤስኤ አይዲ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአምሬፍ ሔልዝ አፍሪካ እና አጋሮቹከኢትዮጵያ ወጣቶች ጋር በቅንጅት የሚተገበር ፕሮጀክት ሲሆን ወጣቶች የእራሳቸውን ኢኮኖሚያዊ አቅም፣ የሲቪል እናማህበራዊ ተሳትፎ እንዲያሳዳጉ ይሰራል፡፡
Last updated 11 months ago