⚜ #የዚክር_ቱሩፋቶች? የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦ «አላህ የሚያወሳ (የሚዘክር) ሰው ምሳሌው ልክ እንደ ህያው ሲሆን አላህ የማያወሳ (የማይዘክር) ሰው ደግሞ ልክ እንደ ሞተ ሰው ነው።» [? ቡኻሪ ዘግበውቷል።] https://telegram.me/fedailZiker
Last updated 2 years, 6 months ago