እስልምና

Other

⚜ #የዚክር_ቱሩፋቶች

💥 የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
 «አላህ የሚያወሳ (የሚዘክር) ሰው ምሳሌው ልክ እንደ ህያው ሲሆን አላህ የማያወሳ (የማይዘክር) ሰው ደግሞ ልክ እንደ ሞተ ሰው ነው።»

[📚 ቡኻሪ ዘግበውቷል።]
https://telegram.me/fedailZiker

Last updated 3 years, 9 months ago