Ethiopian Students

Description
This channel is created for Ethiopian students' who want to share ideas and resources together.
Advertising
We recommend to visit

✆ Contact & Promotions 🔊

. ☞ : @secret_chora
.

जब पढ़ाई में मन न लगे...
तो मोटिवेट होने के लिए ज्वाइन करें...❤️
.
.
.
Buy ads: https://telega.io/channels/Hindi_Motivational_Success_Dose/card/?r=-p6tw8K9

Last updated 2 months ago

जीवन न तो भविष्य में है, न अतीत में है, जीवन तो बस इस पल में है।
.......श्री कृष्ण!

Promotion :- @Sangeeta_bohra

📲 Buy ads: https://telega.io/c/Radha_Krishna_Video

Last updated 6 days, 19 hours ago

Forecast time: 👇🏻👇🏻
✅12.00PM, ✅17.30PM, ✅21.00PM

💯 Accuracy Predictons 🤑
📊 Experts Prediction Everyday 💰

TC HACKS 1LAKH PROFIT

Join VIP TEAM👇🏻
https://www.9987up.co/#/register?invitationCode=27561

Contact us:https://t.me/TNS_Megha

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 year, 4 months ago

? ማስታወቂያ ፡-

ሰላም @Ethiopian_Students ቻናል አባላት

በያላችሁበት ሰላም ይድረሳችሁ።

እዚህ ቻናል ላይ ረዘም ላለ ጊዜ ፖስት ባለማድረጋችን ይቅርታ እየጠይቅን በቀጣይ ከእናንተ ጋር በመሆን አስፈላጊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማካፈል እንዲሁም ቻናሉ ለትምህርታችሁ አጋዥ እንዲሆን ለማድረግ አስበናል::

በመሆኑም በእናንተ በኩል ገንቢ አስተያየት ወይም ሂስ ካለ መልዕክቶን ቢያደርሱን, ለመቀበል እና አብሮ ለመስራት ዝግጁ መሆናችን በአክብሮት እንገልፃለን

እናመሰግናለን!

1 year, 4 months ago

? Important Update:

Getting Back on Track!

Hello Members of the @Ethiopian_Students community,

We hope you're doing well.
We apologize for our recent inactivity. Life sometimes brings unexpected events that can cause delays, and we want to express our regret for any inconvenience this may have caused.

But guess what?
We're back and excited to resume sharing valuable content with you! Your dedication to learning continues to inspire us, and we are truly grateful for your unwavering support.

Moving forward, we are committed to providing you with a steady stream of engaging and beneficial information. Our channel thrives on community engagement, and we are determined to enhance it even further.

In the upcoming days and weeks, we will be bringing you exciting updates, valuable resources, and more opportunities to connect. We are also eager to hear your suggestions—please let us know what topics you would like us to cover!

We sincerely appreciate your patience and your enthusiasm for learning. Let's embark on this new chapter together, united in our pursuit of knowledge and growth.

Best wishes?,

The Channel Administrators

2 years, 8 months ago

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ያለፋችሁ

የዩንቨርስቲ ምደባ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑ

https://result.ethernet.edu.et

5 years, 2 months ago

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2012 የትምህርት ዘመን #በመደበኛ የዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት #አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ #ጥቅምት_01 ቀን እና #ጥቅምት_02 ቀን 2012 ዓ.ም በተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ አሳውቋል፡፡

ተማሪዎችም ለምዝገባ ስትመጡ፣
➡️ ብርድልብስና አንሶላ፣
➡️ የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፣
➡️ ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ያስታውቃል፡፡
➡️ የስፖርት ትጥቅ

? በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡት ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች በመገኘት ዩኒቨርስቲው የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡ ፡
? ከተገለጸው ቀን በፊት ለሚመጡ ተማሪዎች ምንም ዓይነት አገልግሎት ዩኒቨርስቲው አይሰጥም፡፡
? ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲን ድረገጽ https://
portal.aau.edu.et/ ወይም www.aau.edu.et ማየት የሚቻል ሲሆን
? ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉትና ስለ ዩኒቨርስቲው ገለጻ የምታገኙት ጥቅምት 03 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡
? ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ የመኝታ አገልግሎት ለማግኘት የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል 12ኛ ክፍል በተፈተናችሁበት ቁጥር በመጠቀም ከ portal.aau.edu.et ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡
? ተማሪዎች ከወላጆቻቸውና በአካባቢያቸው ከሚገኙ ወረዳዎች ጋር ውል ተፈራርመው የማረጋገጫ ወረቀት ካላመጡ ዩኒቨርስቲው የማይቀበል መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል፡፡
? በተጨማሪም ባለፈው ስርዓተ ትምህርት መሠረት በመጀመሪያ ዓመት 1ኛ እና 2ኛ ሴሚስተር በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች ከዘድሮ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2012 ዓ.ም. የመጀመሪያ ሴሚስተር መልሶ ቅበላ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን፡፡እንዲሁም መደበኛ የድህረ ምረቃ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 06 2012 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Via አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
@YeneTube @FikerAssefa

We recommend to visit

✆ Contact & Promotions 🔊

. ☞ : @secret_chora
.

जब पढ़ाई में मन न लगे...
तो मोटिवेट होने के लिए ज्वाइन करें...❤️
.
.
.
Buy ads: https://telega.io/channels/Hindi_Motivational_Success_Dose/card/?r=-p6tw8K9

Last updated 2 months ago

जीवन न तो भविष्य में है, न अतीत में है, जीवन तो बस इस पल में है।
.......श्री कृष्ण!

Promotion :- @Sangeeta_bohra

📲 Buy ads: https://telega.io/c/Radha_Krishna_Video

Last updated 6 days, 19 hours ago

Forecast time: 👇🏻👇🏻
✅12.00PM, ✅17.30PM, ✅21.00PM

💯 Accuracy Predictons 🤑
📊 Experts Prediction Everyday 💰

TC HACKS 1LAKH PROFIT

Join VIP TEAM👇🏻
https://www.9987up.co/#/register?invitationCode=27561

Contact us:https://t.me/TNS_Megha

Last updated 1 month, 2 weeks ago