ራሀቱል ቀልብ

Description
ልብን በቁርዐን እንድትረጋጋ ያደረጋት ጌታ ምስጋና ይገባው!
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc

1 month ago

إِنَّمَا مَثَلُ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَاءٍ أَنزَلْنَاهُ مِنَ السَّمَاءِ فَاخْتَلَطَ بِهِ نَبَاتُ الْأَرْضِ مِمَّا يَأْكُلُ النَّاسُ وَالْأَنْعَامُ حَتَّىٰ إِذَا أَخَذَتِ الْأَرْضُ زُخْرُفَهَا وَازَّيَّنَتْ وَظَنَّ أَهْلُهَا أَنَّهُمْ قَادِرُونَ عَلَيْهَا أَتَاهَا أَمْرُنَا لَيْلًا أَوْ نَهَارًا فَجَعَلْنَاهَا حَصِيدًا كَأَن لَّمْ تَغْنَ بِالْأَمْسِ ۚ كَذَٰلِكَ نُفَصِّلُ الْآيَاتِ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ

የቅርቢቱ ሕይወት ምሳሌ ከሰማይ እንዳወረድነው ውሃ፣ በእርሱም ሰውና እንስሳዎች ከሚበሉት የምድር በቃይ ተቀላቅሎበት (እንደ ፋፋ) ምድርም ውበትዋን በያዘችና ባጌጠች ጊዜ ባለቤቶችዋም በርሷ ላይ እነርሱ ቻዮች መኾናቸውን ባሰቡ ጊዜ ትእዛዛችን ሌሊት ወይም ቀን መጥቶባት ትላንት እንዳልነበረች የታጨደች እንዳደረግናት ብጤ ነው፡፡ እንደዚሁም ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች አንቀጾችን እናብራራለን፡፡

1 month ago

‌‎{يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ}

1 month ago

ከሰለፎች አንዱ ፡ አይኖቻችሁን ከአምልኮ ድርሻ እንዲኖራቸው እድል ስጡ አለ!
ለአይን የሚሰጥ እድል ከአምልኮ ምን አለው ብለው ጠየቁት
እንዲህ አለ፡ የአላህን ቃል (ቁርዐን) እንዲመለከት,እንዲያስተነትንና,በቁርዐኑ ካለው አስገራሚ ነገሮች ትምህርት እንዲወስድ እድል መስጠት ነዋ በዚሂም ሌሎች አካላቶችም ከመልካሙ ነገር ተካፋይ ይሆናሉ።

#ኪታቡ_ረቢ

1 month, 1 week ago
***🥹***አዲሱ ልቦለድ ሊለቀቅ የተወሰኑ ቀናቶች በቻ …

🥹አዲሱ ልቦለድ ሊለቀቅ የተወሰኑ ቀናቶች በቻ ናቸው የቀሩት🥹
❤️‍🔥ŘÃFÄĤ❤️‍🔥
cto16 post የሚደረግ
አስከዛ join👇👇👇👇
For free wave @Islamic_waver
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

1 month, 1 week ago

ከሰዎች ጋር ለመኗኗር 9ኙ የሱረቱል ሁጁራት ምክሮች

1   فَتَبَيَّنُوٓا۟  አረጋግጡ) ፡)

አንድ ወሬ ስንሰማም ሆነ ስናወራ እውነት መሆኑን ማረጋገጥ

2  فَأَصْلِحُوا۟ بَيْنَهُمَا  (አስታርቁ)
ሰዎችን ለማስማማት መጣር ሰላምን ማስፈን

3 وَأَقْسِطُوٓا۟  (አስተካክሉ)
ፍትሀዊ ሁኑ

4 لَا يَسْخَرْ   (አታሹፉ፣ አታላግጡ)
ማዋረድ፣ ማሳነስ፣ ጉድለትን አጉልቶ ማሳየት በማሳቅ መልክም ይሁን ተጠንቀቁ

5 وَلَا تَلْمِزُوٓا۟  (አታነውሩ)
ወንድምን አሳንሶ በማየት ማነወር ማሾፍን የመሰለ

6 وَلَا تَنَابَزُوا۟  (በመጥፎ ስሞች አትጠራሩ)
ሰውን ከተሰየመበት ስም ዉጪ በማይሆን ስም መጥራት

7 ٱجْتَنِبُوا۟ كَثِيرًۭا مِّنَ ٱلظَّنِّ( ከጥርጣሬ  ብዙውን ራቁ)
ሰዉን በመጥፎ አትጠርጥሩ

8 وَلَا تَجَسَّسُوا۟  (ነውርን አትከታተሉ )
ባለቤቱ(ሰውየው) የደበቀውን ነውር አትከታተሉ

9 وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا(ከፊላችሁ ከፊላችሁን አይማ)
ሰውየው በሌለበት በሚጠላው ነገር ማንሳት

በቀረችው ህይወትህ ውስጥ አስታውሳት አጥብቀህም ያዛት
"ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችልም ነገር ግን ማንንም አለመጉዳት ትችላለህ

አላህ ይርዳን🤲

1 month, 1 week ago

﴿وَلَقَدْ زَيَّنَّا ٱلسَّمَآءَ ٱلدُّنْيَا بِمَصَٰبِيحَ وَجَعَلْنَٰهَا رُجُومًا لِّلشَّيَٰطِينِ ﴾

1 month, 2 weeks ago
ጂኖች ስለገደሉት ሰሀባ ታውቃላችሁ ? እንግዲያውስ …

ጂኖች ስለገደሉት ሰሀባ ታውቃላችሁ ? እንግዲያውስ linkun ነክታችሁ ገብታችሁ  አንብቡት 👉https://t.me/true_starss/90

የሌሎችም ብዙ የማታውቋቸው ሰሀቦች ታሪክ ለየት ባለ መልኩ ይለቀቅበታል ማወቅ ከፈለጋችሁ JOIN በሉ ።

1 month, 2 weeks ago

#ቁርአንን የሚቀራ አማኝ ምሳሌው ልክ እንደ ትርንጎ ነው፡፡ ትርንጎ መዓዛውም መልካም ጣዕሙም መልካም ነው፡፡#ቁርአንን *የማይቀራ አማኝ ምሳሌው እንደ ቴምር ነው፡፡ ቴምር መዓዛ ባይኖረውም ጥፍጥናው ግን ልዩ ነው፡፡

ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የሚቀራ ሰው ምሳሌው እንደ አሪቲ ነው፡፡ አሪቲ መዓዛው መልካም ቢመስልም ጣዕሙ ግን መራራ ነው

እንዲሁም ሙናፊቅ ሆኖ ቁርአንን የማይቀራ ሰው ምሳሌው እንደ የቅል ፍሬ ነው፡፡ የቅል ፍሬ መዓዛም የለውም ጣዕሙም መራራ ነው፡፡
ቡኻሪና ሙስሊም።*

1 month, 2 weeks ago

وَإِنَّ جُندَنَا لَهُمُ ٱلْغَٰلِبُونَ
﴿الصَّافَّاتِ؜ ١٧٣

And surely, only Our army will be victorious.
{An interpretation of "As-Saaffaat: Those drawn up in Ranks", Sura 37 Aya 173}

1 month, 2 weeks ago

ተማሪ ነህ ?

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc