Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 4 months, 1 week ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 4 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 2 weeks, 4 days ago
Before sunrise, the Son Rose!
ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
¹² መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
¹⁸ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ
30|03|16
“ለዚህች አጭር ህይወትማ ፥ እንደ ልብህ መኖር ነው።” ብለው ሲያበረታቱት
ብድግ ብሎ ሴቶቹን ማሳደድ ጀመረ።
ያቆማቸውን ሱሶች በጠቅላላ ጀመረ።
የቆጠባትን ገንዘብ ሁሉ ፥ አመድ ማድረግ ጀመረ።
ለታገሳቸው ሰዎች ሁሉ ፥ የጠብ ግብዣ በተነ።
ለፈራቸው ሰዎች በየተራ ፥ የሞት ወጥመድ አዘጋጀ።
ሁለት ልጆቹን አስቀምጦ ፥ “አባታችሁ ነኝ። አልወዳችሁም።” አለ።
የንስሃ አባቱን በስማቸው ጠርቶ ፥ “ሁለተኛ ቤቴ እንዳይደርሱብኝ” አለ።
የሰፈር እድር መሃል ፈንጠር ብሎ ፥ “አትቅበሩኝ። አልቀብራችሁም።” አለ።
ብቻውን ሆዱን ይዞ ይስቃል። ዝም ይላል። ከዚያ ይስቃል። “እንደ ልብህ መኖር ነው” ቢሉት። እንደ ልብ።
Title: "ብቻ ልቤን"
@protestant_albums
በዚህ መጽሀፍ ላይ እውቁ ተሐድሷዊ ምሁር ጀምስ ፓከር ስለ እግዚአብሔር ሉዓላዊነት፣ ያ ሉዓላዊነት ከሰው ፈቃድ ጋር እንዴት እንደሚታይ፣ ወንጌል ምስክርነት፣ ይህ ሉዓላዊነቱ ከ ወንጌል ምስክርነት ጋር እንዴት እንደሚታይ በሰፊው የዳሰሱበት መጽሀፍ ነው። ብታነቡት ለብዙ ጥያቄዎቻችሁ መልስን ታገኙበታላችሁ በሚዲያ ላይ ለተነሱ እንዲሁም በግል ለተፈጠሩባችሁ ጥያቄዎች መልስን እንደምታገኙ አምናለሁ።
መልካም ንባብ ?
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 4 months, 1 week ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 4 months ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 2 weeks, 4 days ago