Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 6 days, 8 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 months ago
የሁላችንም ታሪክ ከእለታት አንድ ቀን ጀምሮ ከዕለታት አንድ ቀን ያበቃል ! ሂወት ግን ...
በበርካታ ግማሽ ቀኞች የተሞላች ናት..…..🤗
ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አዳምም አመጣት። ያን ጊዜም አዳም አለ፥ “ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፤ ሥጋዋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከባልዋ ተገ ኝታለችና ሚስት ትሁነኝ።”፤ ፬ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ሚስቱንም ይከተላል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። this bible part✨🤍
@maraki654
ንፋስ ያመጣውን ፍቅር ንፋስ ይውሠደው
ተዉት የራሱ ነው 🙌
@maraki654
በቃ ካልተረዳችሁኝ ደግሞ ልትወዱኝ አትችሉም
ካልተረዳችሁኝ ያለሁበትን ነገር እኔን መስላችሁ ካላያችሁት (ችግሬን ካልተረዳችሁት) well and ምኑ ጋር ነው ፍቅራችሁ, on the air?? ወይስ ፍቅር እና ጥል ተምታታባችሁ y'all??
ብቻ i love ሰው as also መጥፊያዬም ሰው እንደ ሚሆን አልጠራጠርም
and love y'all beka👍✨🤍
@maraki654
እሷም ስሜት አላት፣እሷም ትደማለች፣እሷም አንዳንዴ ተስፋ ትቆርጣለች...እሷ ደማቅ ልብስ ለብሳ ቁስሏን ደብቃለች፣አይኗን ተኩላ እምባዋን ሸሽጋለች...
እሷ ሁሉን አሸንፋ እራሷን ሆናለች...
እሷ ጠንካራ ነች🤎
እሷ @maraki654
ቃላቶችህ ዋጋ አላቸው , ክብር ይኑርህ😔**** @maraki654
ሰላም ለእናንተ ይሁን🙂
**ልቤን ሰጥቻት መጣሁ
እንዳታነፃው እንድታክመው እንድትመረምረው ትህትናን እንድታስተምረው ጌታ ፊት በክብር ነፅቶ ፀንቶ እንዲቆም
ለማርያም ልቤን ሰጥቻት መጣሁ🤍**
@maraki654
ምንም ጀግና! ሁሉን ቻይ! ጥበበኛ! አስተዋይ! የማይደረስበት! ማራኪ! የተረጋጋችሁ! ልባችሁ የማይታወቅ! ብትሆኑም ፍቅር ለካ ደካማ ያደርጋል።
@maraki654
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 6 days, 8 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 months ago