📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
? ቱሕፈቱል ኢኽዋን ፊ ኣዛኒል ዑስማን
ምርጥ pdf በሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት የተፃፈ በዑስማን ዘመን የተጀመረውን የጁሙዓ የመጀመሪያው ኣዛን አስመልክቶ የሚነሱ ብዥታዎችን አጥቦ ያሰጣ መፅሐፍ ነው ። በተቻለ መጠን በማዳረስ የአጅሩ ተጠቃሚ እንሁን ።
✍ بقلم الشيخ محمد حياة ( حفظه الله)
**አቡ አብዱራህማን አብዱል ቃዲር ሀሳን (ሀፊዘሁሏ)
? አዲስ ሙሓደራ
✍️ ርዕስ :- ተውሂድና ሽርክ
ወሳኝና አንገብጋቢ ሙሓደራ*?
?*??????
ከምኔው ሞትሽና አፈር አፈር ሸተትሽ !
"""""
ይህ ከላይ የተያየዘው የድሮው ኢብኑ ሙነወር እንዲህ ሲል ነበር የመርከዙን ጉድ ሲዘረዝር እኛም አዎ ልክ ነህ ውሸት አይደለም ስንል የነበርነው !
ዛሬ ለጠላት ተራ ይድረስና የሱን ምላስ በማይመስል ልክ የኢኽዋንን እና የመርከዙን ጭፍሮች እንባ ጠባቂ ሆኖ ኢኽዋን እና መርከዙ ሲነካ ደም ስሩ የሚገታተር አራሱን መቆጣጠር ተስኖት በባጢል የሚተረተር ጥላቻ ያሰከረው የትልቅ ትንሽ አውቆ ሳደርቅ የተሰጨደው ኢብን ሙነወር ነው ! ።
እሱ በጥላቻ እና በሌላ ሰበብ የገባበት ገደል ገብቶ ለአፉ ለከት የሌለው ቢሆንም እኛ እንደሱ መስመር ለቀን ለሙግት ብቻ ስል ሆነን አንቀርብም ።
የድሮ የመርከዙን ጭፍራ ሲከስ እደሚከተለው ነበር
ኢብኑ ሙነወር እንዲህ ይላል ድንቄም ትበል!
{{ሙሪድነት ከዚም በላይ ያናግራል !
አሃ ለዛ ነው ለካ ስለኢኽዋን አስተምሩ ሲትባሉ አሁን ግዜው አይደለም የምትሉት !?
"
ለዚያ ነው ለካ ከና ጀይላን አንድ ናችሁ ሲባሉ አፋቸውን የሚሸብቡት?
~ኢኽዋንን በስልት እየተዋጉ ነው ለካ "አንዳንድ ስህተቶች ቢኖሩም ሰለፊዮች ናቸው የሚሉት !
ለዛ ነው እኽዋኖች እነሱን ትተው እኛ ላይ የዘመቱት
ከጫፍ እስከ ጫፍ ኢኽዋኖች ሰዳት ሳዳት እዳሚሉ ሳር ቅጠሉ ያውቃል እነዚህ ስሜት የጋራዳቸው ሲቀሩ !}} ا.هـ فضيلته
ዝንጀሮ ሰው ነበር ይላሉ ድሮ ! እኛም እውነት ነው ብለን ስንል የነበረው ኤሄን ነው ዛሬም እራሱ ነው አንድም ፍደል አልቀየርንም እናንተ ተገለባብጣችሁ ተቀያይራችሁ ቁጭ ረቢ ሰሊም ።
ያኔ ያበሳጫችሁ የነበረው እና ሲያነግራችሁ የነበረው የዲን የሱና ጉዳይ ከነበረ ዛሬ ጥፋታቸው ተቆጥሮ በማይዘለቅበት ልክ ሞልቶ በፈሰሰበት ከኢኽዋን ጋር ተደምረው ደዕዋ እየተገባበዙ ታላላቅ ኡላሞቻችን እያሉ በሚሰቃቅሉበት እኽዋኖች በራሳቸው አንደበት ሁሉ በታደመበት የመርከዙ አባል ከሆንን ቆይተናል ባሉበት ግዜ ምን ተፈጥሮ ነው ግራ የምታጋባው ወይስ የነሱ መጨመላለቅ እየታየ የለው ግፍ ከሙብተዲዕ መርመጥመጥ ለሱና ዘብ ሆኖ የኛ ረድ እና ተቃውሞ መለያየት የመከፋፈል ቢድዓ ሆነ ? አያድርስ ነው የሚባለው
እኛ ረድ በማድረጋችን እና በመቃወማችን ምክነወያት ክፍፍል ቢመጠ እንኳን እኛ አንወቀስም ምክነያቱም የመጀመሪያ ሰበብ የሆኑት እነሱ ናቸው የምክንያቱ መሰዔ የሁኑ አካሎች እያሉ የታዘዝነውን በመስራታችን ምክንያት መውቀስ በፍፁም ድንቁርና ነው ።
~ አቡ ኢስሓቅ አሻጢቢ ረሂመሁሏህ እዲህ ይላል
«إن فرقة النجاة، وهم أهل السنة، مأمورون بعداوة أهل البدع، والتشريد بهم، والتنكيل بمن انحاش إلى جهتهم، ونحن مأمورون بمعاداتهم، وهم مأمورون بموالاتنا والرجوع إلى الجماعة». ا.هـ الاعتصام: 1/158).
" ፊርቀቱ,አናጂያ አህሉሱና ወልጀማዐህ የቢድዓ ባልተቤቶችን እንዲጠሉዋቸው እንዲያሳድዱዋቸው ወደነሱ የተጠጋ አካል ላይ እርምጃ በመውሰድ ታዘናል እኛ እነሱን ጠላት እንድናደርጋቸው ታዝዘናል እናም እነሱ ለእኛ ወዳጅ ሆነው ወደ ጀማዓ እንዲመለሱ ታዘዋል።
አስተውል አንተ የአሏህ ባሪያ
! ድሮ ከኢኽዋን ጋር እንድ ናችሁ ሲባሉ ዝም ማለታቸውን ተቃምክ ልብ ይበሉ ዝምታውን ነው የተቃወምከው ዛሬ አንተ ዝምታን መረጥክ እኛም በራስህ ቋንቋ አንተን ተቀወምን የሀው በየ ግዜ ከባባድ ችግሮች እና ጥፋቶች ላይ ከመውደቅ የባሰባቸው መሆኑን ትናገሩ እንደነበረው ዛሬ ከኢኽዋን በምንም በማይለዮ መልክ የድሮውን ከለር ቀይረው ቁጭ ሲሉ እናንተ እነሱን መንካት ሀቁን መናገር ብርድ ብርድ አላችሁ ።
وصدق من قال قال وهو الإمام أبو القاسم الأصبهاني رحمة الله عليه في كتاب الحجة قال: لا ترى أحدًا مال إلى هوى أو بدعة إلا وجدته متحيراً ميت القلب ممنوعًا من النطق بالحق
ስለዚህ አትገረም የሞተ ቀመቃብር አይመጣም ።
~
እናንተ ሙብተዲዕ ስትሉዋቸው እነሱ አይ አንዳድ ስህተቶች ቢኖሩም ሰለፊዮች ናቸው ማለታቸውን በጥብቁ ስትቃወም ነበር ዛሬ ምን አፈር በልተህ አይንህን በጨው አጥበህ እኛ እነዚህ ሰዎች ብሶባቸዋል አረ መስመር ለቀው ሙብተዲዕ ሆነዋል ስንል አይ የመንሀጅ ችግር ቢኖርም ሰለፊዮች ናቸው አልክ ለካ እንተ እንደ አየሩ በፈለከው እና በታየህ የምትነዳ ግብዝ ፍጡር ከራስህ ጋር መስማማት የማትችል ትናት የሰረሀውን ዛሬ የምታፈርስ አዋቂ መሳይ የትልቅ ትንሽ ነህ?
~
ለካ እናንተ ሰለፊይነታችሁ ያኔ ደካማ ሰለነበረ ነው መንሀጅን ስላልተረዳችሁ ነው እንዴ ድሮ የተሸወድነው ይበቃል በራሳችን ላይ ጠላት አፍርተናል እያላችሁ የሞኝ ዘፈን የምትዘፍኑት
ጉድ እኮ ነው አሉ ሸሁ ወይ አታምሩ ወይ አታፍሩ
በኢኽዋን በሙመይዓ ጭብጨባ እራሳችሁን አኮፈሳችሁ ኢኽዋን ቢያደምቀኝ መልክ ጥፉ በስም ይደግፉ !
~
ያኔ ኢኽዋን እነሱን ትቶ እናንተ ላይ መዝመቱ እነሱ ሀቅ ላይ ለለመሆናችው ሚዛን ከነበረ ዛሬስ ኢኽዋን ፣ ሙመይዑ ፣እናንተን ትቶ ኢጅማዕ ሱኩትይ በሚመስል እኛ ላይ የዘመተው እነሱ ተስተካክለው ተውበት አድረገው ነው ወይስ ምንድነው መልሱ መቼስ ሰካራም ዋስ አያጣም ዋስ ልትጠሩ ነው ኢኽዋን ሙመይዓ ዛሬ ሌላ ፍጡር ሆነው እናንተን የሚያሙካሹት እናንተም የምትዋጉትን አጥታችሁ የድሮ ምላሳችሁን ውጣችሁ መድኸሊያ በሸህ ረቢዕ ወሰን ማለፍ ጉላት እያላችሁ ሀዳዲያ እያላችሁ ለድሮው ጥፋታችሁ ማካካሻ ለኢኽዋ ቀብድ እየከፈላችሁ ነው !?
እናንተስ ጭፍን አጨብጫቢ በተጋለበቹሁ ቁጥር የምትጋልቡት ለምን የድሮ አቋም እና የዛሬ አቋም ተቀየረ ብላችሁ መጠየቅ ከበዳችሁ ወንድሜ አህያ ካንተ የተሻለህ እንዳትሆን !
قال ابن القيم رحمه الله:
"من هداية الحمار -الذي هو أبلد الحيوانات - أن الرجل يسير به ويأتي به الى منزله من البُعد في ليلةٍ مظلمة فيعرف المنزل فإذا خُلّي جاء إليه، ويفرق بين الصوت الذي يستوقف به والصوت الذي يُحث به على السّيْر ، فمن لم يعرف الطريق الى منزله - وهو الجنة - فهو أبلد من الحمار".
[شفاء العليل : ٧٦ ]
አሏህ ወደ ሀቁ ይመልሳችሁ እኛን በሀቁ ላይ ያፅናን
➵➶የትዳር ➶ማማር እና➶ ማሸብረቅ የቤት?*** ውስጥ➶ እቃዎችን እና➶ ጌጣጌጦችን መደርደርና ➶ በማብዛት➵➶ ማሳመር ብቻ በፍፁም አይደለም
➵➶ይልቁንስ ትዳርን ውብ ➶➵የሚደርገው ? ዋነኛዉ መሰረቱ➶➵ በአንድ አይነት ➶➵አቂዳ በሱና ➶➵የተመሰረተ የሁለት ➶➵እውነተኛ ➵➶ጥንዶች ➶ጥምርት ነው"?
??⚘??***
❌ የባጢል ስምምነት መጨረሻው መፈረካከሱ አይቀሬ ጉዳይ ነው...
[clip:7:06 Mins]
✂️ ዒሳ (عليه اسلام) በኢስላም ሚዛን ከሚለው ከዶክተር ሑሰይን (ሀፊዘሁሏህ) ጠቃሚ ፅሁፍ ማብራሪያ የተቀነጨበ
??በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/abdulham/2032
የኔ እህት የዱኒያን ፈተና መቋቋም
አቅሙ እንዲኖርሽ ከፈለግሽ ሸሪዓዊ
እውቀት ይኑርሽ? ይሄን ከያዝሽ ሁሉን
ነገር ሀዛ አምሩሏህ ብለሽ ትቀበያለሽ፡፡
ሱሪ በሂጃብ የምትለብሱ ሴቶች ግን⁉️***
ጭቅላታችሁ ብቻ ጀነት እንዲገባ ነው⁉️
ብላችሁ አስባችሁ ነው⁉️
መልሱን ለእናተው ልተወው⁉️***
**?*ይቺ ምድር እድሜዋ ትንሽ ስቃይዋ ብዙ ነው።ስቃይና መከራ የሌለባት ደስታ ብቻ የሞላባት ለጀነትህ ሁሌም ልፋ!!
ለዝች ለርካሽ ሀገር ብለህ ውድ የሆነችዋን ጀነት አትጣት ልፋትህ ጭንቀትህ ሁሉ ውድ ለሆነችዋ ጀነት ይሁን!!
إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡
አሏህ መልካም ስራ ሰርተዉ ጀነትን ከሚወፈቁት ያድርገን አሚን።✍??***
*➤ ምክር ከእህታቹህ
➤ ይድረስ ለሴቶች
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ያአኸዋቲ ፊላህ የአንዲት እህቴን ፅሁፍ አይቼ እኔም ለእህቶቼ ይጠቅማል ያልኩትን ለማካፈል እፈልጋለሁ
1...እህቴ ሰለፍይ ነው ብዬ አግብቼው ከዛ ወከዛ ማለት የለብንም
ለምን ብዙ ፍትሀውይ ሰለፍይ ወንዶች አሉ እነሱንም በዛ ሰው ሚዛን መመዘንና ሰለፍዮች ሁሉ በዳዮች ናቸው ማለት የለብንም ጥቂት ሰለፍዮች በዳይ የሆኑ ቢኖሩም ሂዝቢዮችጋ ወይም ሰለፊ ያልሆኑ ወንዶችጋ በዳይ የለም ማለት አይደለም
ሰለፊ ያልሆኑ ወንዶች ዘንድ በደሉ የባሰ ነው ሚስቱን ገደለ ሲባል ሚሰማው እነዛጋ ነው እንጂ ሰለፊዮችጋ አይደለም
ጥቂት ሰለፊ ተብዮች በሚሰሩት በደል ሷሊህ የሆኑ ሰለፊ ወንዶች ስም እየጠፋ መሆኑን መዘንጋት የለብንም
2..እሚበድሉ ወንዶች ይኖራሉ አይኖሩም አልልም ሰብር አርጉ الله እንዲያስተካክላቸው ዱአ አርጉ ምከሯቸው አስመክሯቸው
3..እኛስ ሴቶች እንዴት ነን ለባልተቤቶቻችን የሚገባቸውን ሀቅ እየሰጠናቸው ነው ወይ በጥቅሉ የቤት ሀላፍትናችንን በምንችለው አቅም እየተወጣን ነው ወይስ እኛም ዘንድ ጉድለት አለ እህቴ እራስሽን ፈትሽ እራሴን ልፈትሽ
እኛም የችግሩ ምንጭ ባለመሆን ባሎቻችን እንተባበር*
النهي عن مجالسة أهل البدع
الشيخ سليمان الرحيلي
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc