🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 6 дней, 23 часа назад
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 недели, 2 дня назад
አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።
አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ
Afriwork in English @freelance_ethio
Last updated 2 месяца, 1 неделя назад
? ስለ ዘካ ወሳኝ ፈታዋና ማብራሪያዎች
#ሼር በማድረግም ያጋሩ
? የዘካን ገንዘብ ለወንድምና እህት መስጠት ይቻላል ወይ?
መልስ:-https://t.me/ahmedin99/3805
? ለሰው ያበደርኩት ገንዘብ እጄ ሳይገባ ዘካህ ማውጣት አለብኝ ወይ?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3819
? ለኮንዶሚኒየም የሚቀጠብ ገንዘብ ዘካህ ይወጣበታል ወይ?
መልስ https://t.me/ahmedin99/3806
? የወር ደሞዝተኛ ዘካህ ግዴታ የሚሆንበት እንዴት ነው?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3807
? የመቶ ሺህ ብር ካፒታል ያለው ሰው ዘካህ ማውጣት ይኖርበታል ወይ?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3818
? ሰላት ለማይሰግድ ሰው ዘካን መስጠት ይቻላል ወይ?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3812
? ዘካን ለመስጂድ ግንባታና ለመሳሰሉት መስጠት ይቻላልን?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3808
? የሸቀጣቀጥ ስራ ላይ የተሰማራን እንዴት ነው ዘካህ የምናወጣው?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3809
? ዘካህ የምናወጣው እጃችን ላይ ባለ ገንዘብ ብቻ ነው? ወይስ በመኖሪያ ቤታችንና በመኪናም ማውጣት ይኖርብናል?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3820
? ድርጅቶች ውስጥ አክሲዮን ያለው ሰው ዘካህ ማውጣት አለበት ወይ?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3810
? ለሆነ አላማ የተሰበሰበ ገንዘብ ዘካ ይመለከተዋል?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3811
? ዘካ ማውጣት እያለበት እጁ ላይ ገንዘብ የሌለውን ሰው ምን ማድረግ ይኖርበታል?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3813
? ሌሎች ሰዎች ጋር ንብረት ያለው ሰው ዘካውን እንዴት ማድረግ ይኖርበታል?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3816
? ለንግድ የቀረቡ ማንኛውንም ነገሮች የሚመለከት ዘካህ
? ተሀጁድና ተራዊሕን የሚመለከቱ ወሳኝ ነጥቦች
? ኢማሙ ለሱጁድ አትአቲላወህ ሱጁድ ወርዶ ሳለ ሩኩዕ ያደረገ መስሎት ሩኩዕ የወረደና "ኢማሙ፥ አላሁ አክበር" ብሎ ሲነሳ መሳሳቱን ያወቀ ሰው ከሩኩዑ ፈጥኖ በመነሳት ኢማሙን መከተል ብቻ ነው የሚጠበቅበት፣ለብቻው የቲላወህ ሱጁድ አድርጎ(ወርዶ) መመለስ አይፈቀድለትም
? ኢማሙ ሩኩዕ ወርዶ ሳለ ወደ ቲላወህ ሱጁድ የወረደ መስሎት ሱጁድ የወረደና ኢማሙ "ሰሚዐልላሁ..." ሲል ሰምቶ መሳሳቱን ያወቀ ሰውም ፈጥኖ ከሱጁዱ ተነስቶ ሩኩዕ አድርጎ ኢማሙን መከተል ነው የሚጠበቅበት
? ኢማሙ ሲቀራ ስለ ጀነት ወይም ስለ ጀሀነም ስንሰማ አላህን ከረሕመቱ መጠየቅና ከቅጣቱ ጠብቀኝ ማለት ይቻላል፣ግን ያለ ድምጽ ነው መሆን ያለበት፣እንዲሁም ስለ አላህ ትልቅነት ስንስማ "ሱብሓነ-አላህ" ይባላል
? ኢማሙ ከሩኩዕ በኋላ ቁኑት እያደረገ ደርሶ ሰላትን የተቀላቀለ ሰው ልክ ኢማሙ ስያሰላምት ተነስቶ ፣እንደ ኒያው ሁለት ረክዓ ወይም ደግሞ ዊትር ብቻ ከሆነ መስገድ የሚፈልገው አንድ ረክዓ መስገድ ይጠበቅበታል
? በላጩ ተራዊሕም ተሀጁድም መስገድ ነው ሁለቱን መስገድ ላልቻለ ሰው ተሀጁድ መስገድ አጅሩ ይበልጣል፣እየቻለ ሁለቱንም የተወ ሰው ትልቅ ዕድልን በማስመለጡ ኸሳራ ላይ ወድቋል
? በአንድ ሌሊት ተራዊሕም ተሀጁድም መስገድ እንደ ሚቻል የሚያሳይ ንግግር ከታላቁ ሰሓቢይ (ዑመር ኢብኑል-ኸጣብ) እና (አነስ ኢብኑ ማሊክ) رضي الله عنه عنهما ተዘግቧል
ያለ በቂ ማስረጃ "ቢድዓ" ነው የሚሉ ሰዎች ከመልካም ስራ አያርቁህ/ሽ
? የመጨረሻ 10 ሌሊቶችን ረዘም ያለ ሰላት እየሰገዱ ማሳለፍ ቁጭ ብሎ ቁርኣን ብቻ እየቀሩ ከማሳለፍ ይበልጣል። በሌላ ነገር ከማሳለፉ ግን በቁርኣን ማሳለፉ ይበልጣል
? ለይለተል-ቀድር ወቅቱ የሚጀምረው የዕለቱ ጸሐይ እንደጠለቀች ሲሆን የሚያበቃው ደግሞ ሱብሒ ተሰግዶ ነው
በመሆኑም የለይለተል-ቀድርን ትሩፋት ለማግኘት በተሀጁድና በተራዊሕ ወቅት ብቻ ጥረን ሌላውን ወቅት ችላ ልንል አይገባም
? ሙሉ ኢዕቲካፍ መግባት ላልቻለ ሰው ኢዕቲካፍን በምሽቱ ክፍለ ጊዜ ብቻ ማድረግም ይቻላል
? ወደ ተራዊህና ተሀጁድ ሲሄዱ ንፁህ ሆነው ፣ንፁህ ልብስ ለብሰው ፣ሽቶ ተቀብተው(ለወንዶች ብቻ) መሆን አለበት
አላህ ለይለተል ቀድርን ከሚታደሉ ያድርገን!
ዛዱል መዓድ
? ስለ ዘካ ወሳኝ ፈታዋና ማብራሪያዎች
#ሼር በማድረግም ያጋሩ
? የዘካን ገንዘብ ለወንድምና እህት መስጠት ይቻላል ወይ?
መልስ:-https://t.me/ahmedin99/3805
? ለሰው ያበደርኩት ገንዘብ እጄ ሳይገባ ዘካህ ማውጣት አለብኝ ወይ?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3819
? ለኮንዶሚኒየም የሚቀጠብ ገንዘብ ዘካህ ይወጣበታል ወይ?
መልስ https://t.me/ahmedin99/3806
? የወር ደሞዝተኛ ዘካህ ግዴታ የሚሆንበት እንዴት ነው?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3807
? የመቶ ሺህ ብር ካፒታል ያለው ሰው ዘካህ ማውጣት ይኖርበታል ወይ?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3818
? ሰላት ለማይሰግድ ሰው ዘካን መስጠት ይቻላል ወይ?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3812
? ዘካን ለመስጂድ ግንባታና ለመሳሰሉት መስጠት ይቻላልን?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3808
? የሸቀጣቀጥ ስራ ላይ የተሰማራን እንዴት ነው ዘካህ የምናወጣው?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3809
? ዘካህ የምናወጣው እጃችን ላይ ባለ ገንዘብ ብቻ ነው? ወይስ በመኖሪያ ቤታችንና በመኪናም ማውጣት ይኖርብናል?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3820
? ድርጅቶች ውስጥ አክሲዮን ያለው ሰው ዘካህ ማውጣት አለበት ወይ?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3810
? ለሆነ አላማ የተሰበሰበ ገንዘብ ዘካ ይመለከተዋል?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3811
? ዘካ ማውጣት እያለበት እጁ ላይ ገንዘብ የሌለውን ሰው ምን ማድረግ ይኖርበታል?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3813
? ሌሎች ሰዎች ጋር ንብረት ያለው ሰው ዘካውን እንዴት ማድረግ ይኖርበታል?
መልስ:- https://t.me/ahmedin99/3816
? ለንግድ የቀረቡ ማንኛውንም ነገሮች የሚመለከት ዘካህ
የቁርኣን አሃዛዊ ተዓምር
?*?*? ? ???**
በቁርአን ውስጥ نتوفينك (እንገድልሃለን) የሚለው ቃል በሦስት የተለያዩ ምዕራፎች ተጠቅሷል። ሁሉም አናቅጽ በቀጥታ የሚያናግሩት ነብዩ ሙሐመድን (ﷺ) ሲሆን ከላይ የሰፈረው ቃል ከርሳቸው ዕድሜ እና ህልፈት ጋር የሚያስተሳስረው ምስጢር አለ።
ምን እንደሆነ አብረን እንፈትሽ :-
ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ዱንያን ሲሰናበቱ የ63 ዓመት ዕድሜ ላይ እንደነበሩ ሁላችንም እናውቃለን። የምድር ቆይታቸው በሦስት ዋና ዋና ደረጃዎች የተከፋፈለ ነው። በመጨረሻዎቹ የዕድሜ ክልል መዲና ውስጥ ለ10 ዓመታት ኖሩ። ከመዲና በፊት በትውልድ መንደራቸው መካ ውስጥ ደግሞ ለ 13 ዓመታት ቆዩ። በተጨማሪም «ከሪሳላው» በፊት በመካ ውስጥ ለ40 ዓመታት ያህል አሳለፉ። የእነኝህ ዓመታት ድምር ውጤት 10+13+40 = 63 ይሆናል። ይህ የሚያሳየው ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) በምድር ላይ ለ 63 ዓመታት መቆየታቸውን ነው።
ቁርኣን የነብዩ ሙሐመድን (ﷺ) ዕድሜ አስደማሚ በሆነ አሃዛዊ ተዓምሩ ይገልጥልናል። በምድር ላይ ያሳለፉትን ሦስት የህይወት እርከኖች የሚጠቁሙ ቁጥሮች نتوفينك (እንገድልሃለን) የሚለው የቁርኣን ቃል በሰፈረባቸው ሦስት የተለያዩ ምዕራፎች ላይ በተቀመጡ አናቅጽ ውስጥ ማግኘት መቻላችን እጅግ በጣም አስገራሚ ነው። ስለ ህልፈታቸው ጥቆማ የሚሰጡት ሦስቱ አናቅጽ የሰፈሩባቸውን ምዕራፎች ተራ ቁጥር ከትርጉማቸው ጋር አብረን እንመልከት።
﴿وَ إِمَّا نُرِيَنَّكَ بَعْضَ الَّذِي نَعِدُهُمْ أَوْ نَتَوَفَّيَنَّكَ فَإِلَيْنَا مَرْجِعُهُمْ ثُمَّ اللَّهُ شَهِيدٌ عَلَى مَا يَفْعَلُونَ﴾
«ያን የዛትንባቸውን ነገር (በሕይወት እያለህ) ብናሳይህ (መልካም) ፤ (ሳናሳይህ) ብንገድልህም ለውጥ የለውም። ምንም ይሁን ምን መመለሻቸው ወደኛ ነውና። አላህ ለሚሰሯቸው ሥራዎች ሁሉ (የመጨረሻው) መስካሪ ነው።»
[ዩኑስ ምዕራፍ 10]
﴿وَ إِمَّا نُرِيَنَّكَ بَعْضَ الَّذِي نَعِدُهُمْ أَوْ نَتَوَفَّيَنَّكَ فَإِنَّمَا عَلَيْكَ الْبَلَاغُ وَ عَلَيْنَا الْحِسَابُ﴾
«ቃል ከገባላቸው (ቅጣት) ከፊሉን (በሕይወት እያለህ) እናሳይህ ይሆናል። ወይም ደግሞ (ይህን ሳናደርግ) እንገድልሃለን። የአንተ ተግባር (መልዕክቱን) ማድረስ ብቻ ነው። ምርመራው የኛ ኃላፊነት ነው።»
[ረዕድ ምዕራፍ 13]
﴿فَاصْبِرْ إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ فَإِمَّا نُرِيَنَّكَ بَعْضَ الَّذِي نَعِدُهُمْ أَوْ نَتَوَفَّيَنَّكَ فَإِلَيْنَا يُرْجَعُونَ﴾
(ሙሐመድ ሆይ!) ታገስ። የአላህ ቃልኪዳን እውነት ነውና። ለነርሱ ከሰነዘርናቸው ዛቻዎች ከፊሎቹን (ተፈጻሚ ሆነው) እናሳይሃለን። ወይም ደግሞ (ይህን ሳናደርግ) እንገድልሃለን። (ያም ሆነ ይህ ) የሚመለሱት ወደኛ ነው።
[ጋፊር ምዕራፍ 40]
ምዕራፎቹ በቁርኣን ውስጥ ያያዙት የተራ ቁጥር አቀማመጥ እንዴት እንደሆነ እናስተውል። በየምዕራፎቹ በዘፈቀደ እንደተቀመጡ አድርገን የምናስባቸውን ሦስት አናቅጽ በጥልቀት ከፈተሽን የሚከተለው ተዓምር ይገለጥልናል።
10+13+40 = በድምሩ 63
? የዩኑስ ምዕራፍ በቁርኣን ተራ ቁጥር 10ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ አሃዙ ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) መዲና ውስጥ «በዳዕዋ» ካሳለፉት ዓመታት ጋር እኩል ነው።
? የረዕድ ምዕራፍ በቁርኣን ተራ ቁጥር 13ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ አሃዙ ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) መካ ውስጥ «በዳዕዋ» ካሳለፉት ዓመታት ጋር እኩል ነው።
? የጋፊር ምዕራፍ በቁርኣን ተራ ቁጥር 40ኛ ደረጃ ላይ ሲገኝ አሃዙ ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ከሪሳላው በፊት በመካ ውስጥ ካሳለፉት ዓመታት ጋር እኩል ነው።
? ምዕራፎቹ 10+13+40 = 63 = የነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ዕድሜ
ለመሆኑ የሰው ልጅ «እንገድልሃለን» የሚለውን ቃል ተጠቅሞ ራሱን እያናገረ በተጨማሪ እነዚህን ሦስት ቃላት በተለያዩ ሦስት ምዕራፎች ውስጥ በማስቀመጥ ምድር ላይ በህይወት ከቆየበት ዓመታት ጋር ስሙሙ ማድረግ ይቻለዋልን ???????
በቁርኣን ለሚጠራጠሩ ወገኖች መለኮታዊው ጥያቄ አሁንም ከፍ ብሎ ይደመጣል ‼
﴿أَفَسِحْرٌ هَٰذَا أَمْ أَنْتُمْ لَاتُبْصِرُونَ﴾
ይህ (ፊት ትሉ እንደነበራችሁት) ድግምት ነውን ? ወይስ አታዩምን ?
وصل اللهم على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعينhttp://t.me/abuafnanmoh
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 6 дней, 23 часа назад
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 недели, 2 дня назад
አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።
አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ
Afriwork in English @freelance_ethio
Last updated 2 месяца, 1 неделя назад