Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች

Description
ይህ የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ቻናል ነው
እንኳን ወደ ታላቁ ቻናል በደህና መጣቹ
━━⊱✿⊰━━
➲የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➫የዝውውር ዜናዎች
➥ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
➲የፌደሬሽኑ ዜናዎች ይዳሰሱበታል
➥ለ cross @abrsh_coffee
➠ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት✍
✍ @abrshbuna_bot 💌
➠የተለያዩ መረጃዎችን ለመጠየቅ
[ @Esatu_se
We recommend to visit

ማራኪ ცЯムŋの የጫማ መሸጫ ቻናል

✔ማራኪ ብራንድ የፈለጉትን ጫማ በፈለጉት ሳይዝ እና ጥራት እናቀርባለን!
With free delivery
🔰Contact me
👉 @Maraki2211 or Call 0913321831
Admin
@maraki2211

💯Spammed users⚠
@Marakibrand2bot

Last updated 4 days, 12 hours ago

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ +251909255008 ወይም
+251912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone

Last updated 1 week, 1 day ago

🔑Quotes

“Life is generally meaningless beyond the choice we have to assign how meaningful it can be. I don’t fear death because I know this and therefore am able to live with peace of mind.”
@Quote_U
...

Last updated 2 years, 9 months ago

2 months, 3 weeks ago
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች
2 months, 3 weeks ago
የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች
4 months, 3 weeks ago

*🚨ሰበርርር ዜናናናና*

👉የጨዋታ ቀን መራዘም መረጃ!

ነገ ቅዳሜ ህዳር 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘሟል።

@ethiopia12coffee
@ethiopia12coffee

5 months, 1 week ago

የጨዋታ ቀን

📌 አዲስ አበባ ሲቲ ካፕ የዋንጫ ጨዋታ

🤩 ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ሀዲያ ሆሳዕና

📆 የጨዋታ ቀን : እሮብ ህዳር 12

የጨዋታ ሰዓት : 9:00

🏟 የጨዋታ ቦታ : አበበ ቢቂላ ስታዲየም

ድል ለታላቁ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ❤️

@ethiopia12coffee
@ethiopia12coffee

5 months, 1 week ago
ዛሬ ግን ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ …

ዛሬ  ግን ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደምቆ የሚበራበት ቀን ነው። 🌟

@ethiopia12coffee
@ethiopia12coffee

5 months, 2 weeks ago
***🏆*** [#Addis\_Abeba\_City\_Cup](?q=%23Addis_Abeba_City_Cup)

🏆 #Addis_Abeba_City_Cup
🏆 #17ኛው_የአዲስ_አበባ_ከተማ_ዋንጫ

በተለያየ ምክንያት ፍፃሜውን ያላገኘው 17ኛ የአዲስ አበባ ዋንጫ ረቡዕ ህዳር 12/2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ሀዲያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ቡና መካከል እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን  አስታውቋል።

🏟በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም

@ethiopia12coffee
@ethiopia12coffee

5 months, 3 weeks ago
***🇪🇹***የ2016 የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ይፋ ሲሆን …

🇪🇹የ2016 የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ይፋ ሲሆን ኢትዮጵያ ቡና ከወልዲያ ጨዋታ እንደሚያደረግ ተረጋግጧል!

👉ውድድሩ ከኀዳር 15-17 ባሉት ቀናት ወደፊት በሚገለፅ ቦታ የሚካሄድ ይሆናል

5 months, 3 weeks ago

*🚨ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና*

👉 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋናው ቡድን ከትላንት ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ዕረፍት የተበተነ ሲሆን ከኅዳር 2/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለቡ በሚገኘው የተጫዋቾች የመኖሪያ ካንፕ በመግባት ልምምዳቸውን እንደሚጀምሩ በወጣው ፕሮግራም መሰረት ለማወቅ ተችሏል።

👉 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋና አሰልጣኝ ኮቫዞቪች ኒኮላ እና የአካል ብቃት አሰልጣኙ ቫሲሌቪች ማርኮ ትላንት ማምሻውን ለዕረፍት ወደ ሰርቢያ ያቀኑ ሲሆን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከመጀመሩ በፊት ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱ ይሆናል።

👉 በአሰልጣኝ ኮቫዞቪች ኒኮላ የሚመራው ቡድናችን ተጫዋቾቹ በዕረፍት ጊዜያቸው እና ከዕረፍት መልስ ስለሚሰሩት ልምምድ ለምክትል አሰልጣኞቻቸው እና ለተጫዋቾቻቸው ያሳወቁ ሲሆን የልምምድ ፕሮግራሙን ከምክትሎቻቸው ጋር በመነጋገር ተግባራዊነቱን የሚከታተሉት ይሆናል።

👉 ኅዳር 30/2016 ዓ.ም ይጀመራል ተብሎ በሚጠበቀው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ኅዳር 7/2016 ዓ.ም  በሚኖረው የዕጣ ማውጣት ፕሮግራም ላይ የምድብ ተፎካካሪዎቹን የሚያውቀው የኢትዮጵያ ቡና ተስፋ (U-20) ቡድን ዝግጅቱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን እስካሁን እራት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን ከከፍተኛ እና አንደኛ ዲቪዚዮን ከሚወዳደሩ ክለቦች ጋር አድርጓል።

....ለአንድ ወር ያህል ዝግጅቱን በክለባችን የመለማመጃ ሜዳ ላይ እያደረገ የሚገኘው ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ከአቻ የዕድሜ እርከን ካሉ ቡድኖች ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን አድርጎ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ውድድር የሚገባ ይሆናል።

@ethiopia12coffee
@ethiopia12coffee

5 months, 4 weeks ago

አሰልጣኝ አስተያየት #ኒኮላ_ካቫዞቪች – ኢትዮጵያ ቡና

ሁለቴ መርተው ነጥብ ስለመጣላቸው…
“ይህን የእናንተን ትልቅ የበይነ መረብ ሚዲያ ተጠቅሜ ከምንም በላይ ደጋፊዎቻችንን ስለባለፈው አስተያየቴ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ ፤ በተመሳሳይ የክለቡን አመራሮችን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ።ሁሉም የአለም እግር ኳስን የሚከታተል ሰው እንደሚያውቀው በእነ ሪያል ማድሪድ ባየር ሙኒክ እና ሊቨርፑል ባሉ ትላልቅ ክለቦች ውስጥ እንኳን በዋና አሰልጣኙ እና ክለቡን በሚመሩት አካላት መካከል ያለው ግንኙነት አለ ለማለት በሚያስቸግር መልኩ በችግሮች የተሞላ ቢሆንም አሰልጣኞቹ ግን የክለቡን የውስጥ ጉዳዮች በሚመለከቱ ጉዳዮች በአደባባይ ሀሳብ ሲሰጡ አንመለከትም። ስለዚህ እኔም ይህን በማድረጌ በተለይ በተለይ ደጋፊዎቻችንን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ። ምክንያቱም ከሰጠሁት አስተያየት በኃላ የማይገባኝን ክብር የሰጠኝ የክለቡ ደጋፊ ላይ ያየሁት የተስፋ መቁረጥ ስሜት ስለሆነ በድጋሚ ይቅርታ ማለት እፈልጋለው
ምንጭ ሶከር ኢትዮጵያ

@ethiopia12coffee
@ethiopia12coffee

6 months ago
. "ቡናዊነት ፡ የደመቀ የስሜታዊነት፣ የታማኝነት …

. "ቡናዊነት ፡ የደመቀ የስሜታዊነት፣ የታማኝነት እና የማይበጠስ መንፈስ! 🎨❤️"

@ethiopia12coffee
@ethiopia12coffee

We recommend to visit

ማራኪ ცЯムŋの የጫማ መሸጫ ቻናል

✔ማራኪ ብራንድ የፈለጉትን ጫማ በፈለጉት ሳይዝ እና ጥራት እናቀርባለን!
With free delivery
🔰Contact me
👉 @Maraki2211 or Call 0913321831
Admin
@maraki2211

💯Spammed users⚠
@Marakibrand2bot

Last updated 4 days, 12 hours ago

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን
በ +251909255008 ወይም
+251912739699 ላይ ያናግሩኝ
@Abd_phone

Last updated 1 week, 1 day ago

🔑Quotes

“Life is generally meaningless beyond the choice we have to assign how meaningful it can be. I don’t fear death because I know this and therefore am able to live with peace of mind.”
@Quote_U
...

Last updated 2 years, 9 months ago