Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ባለራዕይ ወጣት

Description
፤ ራእይ ባይኖር ሕዝብ መረን ይሆናል፤ ሕግን የሚጠብቅ ግን የተመሰገነ ነው። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 29:) @Blssed3
ለምክር, ለፀሎት እና ለማንኛውም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ☞ +251913129945

አጋር ቻናልች ➭ @yedestaye_elilta

YOUTUBE CHANNEL
https://youtu.be/UZMRCkiVgFI
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 5 days, 11 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month ago

ጥራት ያላቸው የቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን ከእኛ ይግዙ። አድራሻ፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 ያገኙናል። ባሉበት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ። 0944222324

Last updated 23 hours ago

2 months, 3 weeks ago

ከእለታት አንድ ቀን ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ የገጠር አገልግሎቱን ጨርሶ ወደ ትውልድ ስፍራው ጎጀም ለመመለስ ከባለቤቱ ጋር ሆኖ በመንግስት ትራንስፓርት ይሳፈራል።ጉዞም ይጀምራሉ።

...ብዙ ከተሞችን በነፋስ ሽውታ እያለፉ ተጓዙ።አለምነህም በልቡ መፀለይ ጀመረ።ምን እየፀለየ እንዳለ ባለቤቱ ባታውቅም እየፀለየ እንደነበረ ግን አስተውላለች።ያው ልማዱ ነው ብላ ትታዋለች።
ከረጅም ጉዞ በኋላ አንድ ከተማ ደረሱ።

በዚህ ጊዜ አለምነህ ድንገት ወደ ባለቤቱ ዞሮ፦
" እዚህ መውረድ አለብን" ይላታል።

እሷም ግራ ተጋብታ " ለምን? ገና አልደረስንም እኮ!" ትለዋለች።

" አይ መንፈስ ቅዱስ እዚህ ውረዱ፤ የምታድሩትም እዚህ ከተማ ነው ብሎኛል" አላት በእርግጠኝነት መንፈስ ሆኖ።

የሱ ነገር ሁሌ እንግዳ ቢሆንባትም እግዚአብሔር ካለው እንደማይመለስ ስለምታውቅ "አይ አለምነህ! የምንወርድበትንስ ምክንያቱን ነግሮሃል?" አለችው።ለማወቅ በመፈለግ እና ትንሽም ግራ በመጋባት።

"አልነገረኝም።" አላት።
ታዘው ወረዱ።ወደ አንድ ሆቴል ሄደው አልጋ ያዙ።ሻንጣቸውን አስቀምጠው ወክ ለማድረግ ወደ ከተማ ወጡ።

አለምነህ ግን በልቡ መፀለዩን ቀጠለ።
" ጌታ ሆይ!ለምንድን ነው እዚህ ከተማ ውረዱ ያልከን?እዚህ ከተማ ምን አለ? እያለ የእግዚአብሔርን ሃሳብ ለማወቅ ጠየቀ።ባለቤቱም የሚሆነው ባይገባትም በእርምጃ እና በፀሎት ዝም ብላ ተከተለችው።

ትንሽ እንደተጓዙ አንድ መናፈሻ ያለው ሆቴል ጋር ደረሱ።
መንፈስ ቅዱስም አለምነህን፦"ወደ ውስጥ ግባና የምነግርህን ታደርጋለህ" አለው።ድምፁን ተከትሎ ወደ ውስጥ ገባ።

መናፈሻው ውስጥ ትልቅ ሰርግ እየተደገሰ ነበር።ህዝቡም ግጥም ብሏል።አለምነህ አሻግሮ ወደ መድረኩ ተመለከተ።ሙሽራውን ያውቀው ነበር።የሚያውቀው ሰው ነው።

መንፈስ ቅዱስ መናገሩን ቀጠለ።
" ወደ ፊት ሂድና ሰርጉን አስቁም! " አለው።

አለምነህ በጣም ደነገጠ።ያልጠበቀው ድምፅ ነበር።
"ለምን" አለ።ክው እንዳለ።

መንፈስ ቅዱስም አለው፦" ከእኔ አይደለም።እሷ(ሙሽራይቱ) ፈፅሞ አትወደውም።ከጥቂት ጊዜ በኋላ ልትለየው አቅዳ የገባችበት ህይወቱንም አጥፍታ፣ንብረቱንም ዘርፋ ለመሄድ በጠላት የቴሴረ ሴራ ነው።የልጄን ቅንነት አይቼ ለማዳን ነው፤ አንተን የላኩህ" አለው።

በዚህ ጊዜ አለምነህ ወደ ጋብቻው መድረክ ቀረበ፤ምንም ሳይናገር በሙሽራይቱ ላይ ያለው መንፈስ እራሱን ገልጦ መጮህ ጀመረ።

አገኝህኝ፣ አዋረድከኝ፣ ነቃህብኝ! እረ ኡኡኡ እያለ ወደቀ።
ሰርጉም ቀረ!። ነፃነት ሆነ።
(ይህን ምስክርነት ከእራሱ ከወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ አንደበት የሰማሁት ሲሆን።በጊዜ ርዝመት ቦታዎችን እና ከተሞችን ማስታወስ ባለመቻሌ ሳልጠቅሳቸው አልፌአቸዋለው።በተረፈ ምስክርነቱን ለፁሁፍ እንዲመች ከማድረግ ውጪ የጨመርኩት ምንም ነገር የለም።ተባረኩ።)

ናትናኤል ገብረወልድ

@msganabezemaye
@msganabezemaye

3 months, 2 weeks ago

❤️የእግዚአብሄር ምርጦች ከእግዚአብሄር የሚያገኙት ርስቶች ❤️❤️
1.እግዚአብሄር በእነርሱ ላይ እንዲደገን የተበጀ መሳሪያን ያከሽፍላቸዋል፤ ኢሳ 54፡17
2.የሚከሳቸዉን አንደበት ሁሉ መርታት፤ኢሳ 54፡17
3.እግዚአብሄር ያበለፅጋቸዋል፤መዝ 106፡5
4.እግዚአብሄር በእዉቀት ያሳድጋቸዋል፤ ቲቶ 1፡1
5.እግዚአብሄር ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል፤ ሉቃስ 18፡7
6.እግዚአብሄር ከመከራቸዉ ነጥቆ ያወጣቸዋል፤ መዝ 37፡40
7.እግዚአብሄር ከሰዎች ሴራ በማደሪያዉ ዉስጥ ይሸሽጋቸዋል፤ መዝ 31፡19-20
8.እግዚአብሄር ከአንደበት ጭቅጭቅ በድንኳኑ ዉስጥ ይከልላቸዋል፤ መዝ 31፡19-20
9.እግዚአብሄር መልአኩን በፊታቸዉ ይልክላቸዋል፤ ዘፅ 23፡20
10.እግዚአብሄር በመልካሙ ስፍራ ያሰማራቸዋል፤ ህዝቅ 34፡14
11.እግዚአብሄር ያስመስጋቸዋል፤ ህዝቅ 34፡15
12.እግዚአብሄር ፍሬ በመስጠት የታወቀዉን መሬት ይሰጣቸዋል፤ ህዝቅ 34፡29
13.እግዚአብሄር መልአኩን ከእርሱ ጋር ይልካል፤ ዘፍ 24፡40
14.እግዚአብሄር መልካምነቱን ሁሉ በፊታቸዉ ያሳልፋል፤ ዘፅ 33፡19
15.እግዚአብሄር በፊታቸዉ ይሄድላቸዋል፤ ኢሳ 45፡1-3
16.እግዚአብሄር በተሰወረ ስፍራ የተከማቸዉን ሀብት፣…ይሰጣቸዋል፤ ኢሳ 45፡2-3

@msganabezemaye
@msganabezemaye

3 months, 3 weeks ago
**እንኳን አደረሳችሁ!**

እንኳን አደረሳችሁ!

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
  — ሉቃስ 2፥11

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
  — ኢሳይያስ 9፥6

ውድ ተከታታዮቻችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!

share💯share💯
@msganabezemaye
@msganabezemaye
🔺🀄️🀄️ሉን🔺

4 months, 1 week ago

‼️‼️
ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️‍🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ
ፈርማለች። 😭
ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር
ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯
ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ።🇪🇹Say NO!!
ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!!

🛑Petition ለመፈረም
https://keap.page/gq193/.html

🛑Tiktok
https://vm.tiktok.com/ZM66xSPCn/

🛑Telegram Group join ለማድረግ
https://t.me/+ZtUngZzXFUIzOTZk

TikTok

TikTok · we stand to fight CSE

21.5K likes, 618 comments. “#ethiopian\_tik\_tok #fypシ゚viral #fypシ゚viral ”

***‼️******❌******❌******❌******‼️***
4 months, 2 weeks ago

ታሪኬ የጀመረው በመስቀልህ ስር ነው! Amazing Live Worship Dec 12, 2023
https://youtube.com/watch?v=Y6-BkMOyPmQ&si=Yc3asHkItWWXWcGq

YouTube

ታሪኬ የጀመረው በመስቀልህ ስር ነው! Amazing Live Worship Dec 12, 2023

አዳዲስ ዝማሪዎች በፍጥነት እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን subscribe ያድርጉ! የተወዳጁን የደስታዬ እልልታን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/yedestaye\_elilta

5 months ago

''ጽድቅን አንዲያወራ'' ዘማሪት ሊዲያ አንተነህ lidia Anteneh Amazing Live Worship Dec 1,...
https://youtube.com/watch?v=pfWWzmwwEYY&si=og381ZigPBKMQFMB

YouTube

''ጽድቅን አንዲያወራ'' ዘማሪት ሊዲያ አንተነህ lidia Anteneh Amazing Live Worship Dec 1, 2023

''ጽድቅን እንዲያወራ'' ዋና ዘማሪ አዜብ ሃይሉ ዘማሪት ሊዲያ አንተነህ የተወዳጁን የደስታዬ እልልታን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/yedestaye\_elilta

5 months ago

እሱ የሰጠን ደስታ
😇😇😇

share💯share💯
@msganabezemaye
@msganabezemaye
🔺🀄️🀄️ሉን🔺

5 months ago
  1. Bereket Tesfaye ይወደኛል Yewedegnal በረከት ተስፋዬ

share💯share💯
@msganabezemaye
@msganabezemaye
🔺🀄️🀄️ሉን🔺

6 months ago

https://youtu.be/riTHGGXVz88?si=b4Ka3tA57JmeVI4j

YouTube

christian mezmur || mezmur #protestant |2023 አዳዲስ ነገሮች ይጠብቁን

አዳዲስ ነገሮች ይዘን አንመጣለን ይጠብቁን instagram https://instagram.com/haileyesus\_jesus?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik Tok tiktok.com/@haileyesus\_abrera Telegram https://t.me/msganabezemay

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 5 days, 11 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month ago

ጥራት ያላቸው የቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን ከእኛ ይግዙ። አድራሻ፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 ያገኙናል። ባሉበት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ። 0944222324

Last updated 23 hours ago