ባለራዕይ ወጣት

Description
፤ ራእይ ባይኖር ሕዝብ መረን ይሆናል፤ ሕግን የሚጠብቅ ግን የተመሰገነ ነው። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 29:) @Blssed3
ለምክር, ለፀሎት እና ለማንኛውም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ☞ +251913129945

አጋር ቻናልች ➭ @yedestaye_elilta

YOUTUBE CHANNEL
https://youtu.be/UZMRCkiVgFI
Advertising
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 3 дня, 12 часов назад

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 недели, 6 дней назад

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 4 недели, 1 день назад

2 months ago

ይህንን እውነት  ለ 5 ሰዎች
🤳Forward ያድርጉ፡፡ 🙏
👇👇👇👇

🔱 #አለምን_የምናሸንፍበት_መንገድ

#ዳግመኛ ያልተወለደ ሰው ከወንድ ፈቃድ ብቻ የተወለደ ሰው አለምን አያሸንፍም ይህን አለም ወይም የዚህ አለም ክፋትን ማሸነፍ የሚቻለው ከእግዚአብሔር በመወለድ ነው፡፡

#ከእግዚአብሔር የተወለደ ከማይጠፍው ዘር የተወለደ በውስጡ አለምን ያሸነፍውን የክርስቶስ ዘር ወይም የአሸናፊነት ዘር ያለበት ሰው ብቻ አለምን ያሸንፍል፡፡

#Share ያድርጉ🙏

#ለኔ_ህይወት_ክርስቶስ_ነው  

🔹🀄️🀄️ሉን 🔹
@msganabezemaye
@msganabezemaye

🔺 #share_ማድረጎን_እንዳይረሱ 🔺

2 months, 1 week ago

#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_48

" ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን ። " መዝ 66 : 20

#እግዚአብሔር ጸሎትን የምሰማ ብቻ ሳይሆን ሰምቶ መመለስ የምችልም  ነው ፤ ለሚናችሁ እግዚኤር ይስጣችሁ ብሎ የምሄድ የሰው ልጅ ነው እንጂ የእኛ አምላክ አይደለም ፤ የእኛ አምላክ የልጆቹን እንባ ና ፀሎት አይቶ ና ሰምቶ የሚመልስ ነው ።

# ስንት ጊዜ ማረኝ ብላችሁ በምህረቱ ምራችሁ በእርሱ ቸርነት ሊያጣፋችሁ ከመጣ ሀጢያት አለፋችሁ ። እኔ ግን እንደ መዝሙረኛው በእግዚአብሔር ምህረት ብዙ ማይታለፋ ቀናትን በምህረቱ አልፋ ዛሬ ለምስጋና በቅቻለሁ ።

#የእለቱ መልዕክቴ ጸሎታችሁን ለመለሰው ና ለሚመልሰው እንዲሁም ምህረቱን ከእናንተ ላላራቀው ይልቁንም በላያችሁ ላበዛው ለእግዚአብሔር ምስጋና ታቀርቡ ዘንድ ነው ።

   መልዕክቱን ለለሎች #share  አድርጉ 🙏
          ይህን ቻናል   join 👉
@msganabezemaye
@msganabezemaye

2 months, 1 week ago

#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_47

" እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ ። "
መዝ 17 : 15

#አንዳንድ ሰው እኔ  ምሳዬን ሳልበላ ብዘል ያን ያህል ችግር የለውም ግን ቁርሴን መዝለል አልችልም ይላሉ ፤ በተቃራኒው ለሎች ደግሞ ቁርሴን ቢዘል ብዙም አይከብደኝም ግን መሳዬን ዘልዬ  መቆዬት አልችልም ይላሉ ።

#ነገር ግን አብዘኞቻችን ለስጋችን የሚያስፈልገውን ነገር ሰአቱን ጠብቀን እንደምንመገበው ሁሉ ለነብሳችን የእግዚአብሔር ቃል ና ፀሎት በእየለቱ እንመግባት ይሁን  ?

#ቡና ካልጠጣሁ ምንም ተነቃቅቼ ልሰራ አልችልም ካልጠጣሁ ብዥ ይልብኛል እንላለን ግን ክብሩን ተርበን ና ተጠምተን ክብርህን ካላየሁ አብሮነት ርቆኝ መኖር አንችልምና ራስ ግለጥልን ብለን  ጠይቀነው እናውቅ ይሁን ?

#የእለቱ መልዕክቴ የሚያልፈውን መብል ና መጠጥ ብቻ አንራብ ፣ አንጠማ  የማያልፈውን ሕይወትን የምያድሰውን የእግዚአብሔር ክብር እንራብ ፣ እንጠማ የሚል ነው ።

መልዕክቱን ለለሎች #share  አድርጉ 🙏
@msganabezemaye
@msganabezemaye

2 months, 2 weeks ago

#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_45

" አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ ። "
ሰቆቃው ኤርምያስ 5 : 21

#እግዚአብሔር ራሱ ወደ እርሱ ካልመለሰን እኛ በራሳችን አቅም መመለስ አንችልም ፤ ስለዚህ ከእርሱ መስመር ወጥተን ከሆነ መልሰን ብለን እንጠይቀው ።

#ያነ ለመንፈሳዊ ነገር ገና ልጅ ሳለን ወደ ነበር የፀሎት ና የቃል ጥማት ና ርሃብ መልሰን እንበለው ።
አቤቱ ወደ ቀድሞ ፍቅራችን ፣ መከባበራችን ና መደማመጣችን መልሰን ፤ ዘማናችንንም እንደ ቀድሞ አድስ ።

#እግዚአብሔር ወደ እርሱ መንጌድ ና ሀሳብ ይመልሰን  ፤ የያነውን ፍቅር ዳግም ያፋስስብን ። አሜን

  መልዕክቱን ለለሎች #share  አድርጉ ?
          ይህን ቻናል   join ?
@msganabezemaye
@msganabezemaye

2 months, 2 weeks ago

#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_44

" አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና "
መዝ 8 : 1

#እግዚአብሔር  በክብሩ ና በግርማው ከጥንትም ጀምሮ የታወቀ ነው ፤ ከእርሱ  ጋር በክብር ይሁን በምስጋና ለላ የምስተካከለው ማንም የለለው ነው  ።

#በምድር ሁሉ እጅጉ የተመሰገነ ምስጋውም በሰማያት ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ የታየ ከእግዚአብሔር ለላ አናውቅም  ።

#የእለቱ መልዕክቴ ይህን በምድር ሁሉ የተመሰገነውን በሰማያትም ሁሉ ላይ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ስም እኛም በኑሮአችን ና በሕይወታችን አልቀን እናሳይ የምል ነው ።  ተባርካችሃል !!

መልዕክቱን ለለሎች #share  አድርጉ ?
          ይህን ቻናል   join ?
@msganabezemaye
@msganabezemaye

2 months, 2 weeks ago

#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_43

" በዚህ የምትኖር ከተማ የለችንምና፥
ነገር ግን ትመጣ ዘንድ ያላትን እንፈልጋለን።" ዕብ 13:14

#አሁን ያለንባት አገር ወይም ከተማ የዘላለም መኖራችን  አይደለችም ። ይች ያለንባት ከተማ የእንግድነት ጊዛችን ማረፋያ እንጂ የእኛ አይደለችም ፤ የእኛ አገር በሠማይ ነው ፤ እኛ የሚትመጣዋን አዲስቷን ኢየሩሳሌምን በናፍቆት እንጠባበቃለን ።

# ይች አሁን በእግድነት ያለንባት ከተማ ደስታ ና ሀዘን ፣ ማግኘት ና ማጣት ፣ ዝቅታ ና ከፍታ የሚፈራረቁባት ናት ፤  የሚትመጣው አዲስቷ ከተማ ግን ሀዘን ና ለቅሶ የማይሰማባት ዘውተር በጉ ብርሃኗ የሆናት ናት ።

#የእለቱ መልዕክቴ የሚትመጣዋን አዲስቷን ከተማ እየሩሳሌምን በናፍቆት እንጠብቅ የሚል ነው ።
#አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

መልዕክቱን ለለሎች #share  አድርጉ ?
          ይህን ቻናል   join ?
@msganabezemaye
@msganabezemaye

2 months, 3 weeks ago

#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_42

#ለእግዚአብሔር ዝማሬ ና አምልኮ  በሚናቀርብበት ጊዜ ፍፁም ደስታ ከእርሱ የሆነ ውስጣችንን ና መንፈሳችንን መቆጣጠር ይጀምራል ።

#ነፍሳችን በጣም  የሚትደሰተው መቼ ነው ? ካልን ስጋዊ ምኞቶቻችን የተሳኩ እለት ሳይሆን  በአምላኳ ሕልውና  ተወርሷ እርሱን ከፍ ስታደርግ ና ስታመልክ የዋለች እለት ነው ።
ለዚህ  ነው መዝሙረኛው ዝማሬን ባቀርብሁልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ ይላቸዋል፥  አንተ ያዳንሃትም ነፍሴ ያለው ።

#የዛሬ መልዕክቴ በየትኛውም ጊዜ ፣ ሁኔታ ና ቦታ ለአምላካችሁ የሚሆን ዝማሬ ከአፋችሁ አይጥፋ ፤ ምክንያቱም በዚህ በቅጽበት በምትለዋወጠው አለም ና  ሕይወት ውስጥ የነፍስ ደስ ማግኘት የምቻለው እርሱን በማክበር ና በማምለክ ውስጥ ነውና ።

   መልዕክቱን ለለሎች #share  አድርጉ ?
          ይህን ቻናል   join ?
@msganabezemaye
@msganabezemaye

2 months, 3 weeks ago

#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_41

" ምሕረትህ ከሕይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል ። "
መዝ 63 : 3

#መዝሙረኛው ዳዊት ለምን ምሕረትህ  ከሕይወት ትሻላለች አለ ? ካላችሁ  በሕይወት ለመቆየት ራሱ ያለ እግዚአብሔር ምሕረት ስለማይቻል ነው ።

#ያለ ምሕረቱ ሕይወት የለም ፤ ሕይወት የሚትቀጥለው በእግዚአብሔር ምሕረት ነው ።
ያለነው ና እየኖርን ያለነው ሀብት ፣  ንብረት ና እውት ስላለን አልያም ጤነኛ ስለሆንን ሳይሆን ምህረቱ በእኛ ላይ ስላላለቀ ነው ።

#ለዚህ ነው መዝሙረኛ ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል ያለው ፤ እኛም እግዚአብሔርን ስለ ምሕረቱ ሊናመሰግነው ይገባል ።
እግዚአብሔር ሆይ ስለበዛው ምሕረት ክብር ና ምስጋና ይሁንልህ ። አሜን

   መልዕክቱን ለለሎች #share  አድርጉ ?
          ይህን ቻናል   join ?
@msganabezemaye
@msganabezemaye

2 months, 3 weeks ago

#የእለቱ_መልዕክት_ቀን_40

" የላከኝም ከእኔ ጋር ነው፤ እኔ ደስ የሚያሰኘውን ዘወትር አደርጋለሁና አብ ብቻዬን አይተወኝም አላቸው ። "
ዮሐ 8 : 29

#የላከን ፣ የጠራን ና እንድናገለግለው የሾመን እግዚአብሔር በቃ ልካችሃለሁ ፣ ጠሪቻችሃለሁኝ አገልግሉኝ ብሎ ብቻ አይተወንም ሁል ጊዜ እርሱ የእኛ ጋር ነው ።

#ይህን የተናገረው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን የላከው አብ እንደሆነና የተላከውም አባቱ የለካውን አጀንዳ ፈጽሞ ደስ እንዲያሰኝው እንደሆነ ይናገራል ።
አባት ደግሞ ደስ የሚያሰኘውን ና በፈቃድ የሚሄደውን ልጅ መቼም ቢሆን አይተወውም ።

#በቃ  እየተነተንኩኝ አላበዛባችሁም  ብቻችሁን አይደላችሁም አብ ከእናንተ ጋር ነው ።
ብቻዬን አይደለሁም አብ ከእኔ ጋራ ነው !! 
#ሀለ_ሉያ_ሀለ_ሉያ_ሀለ_ሉያ_ሀለ_ሉያ_ሀለ_ሉያ

   መልዕክቱን ለለሎች #share  አድርጉ ?
          ይህን ቻናል   join ?
@msganabezemaye
@msganabezemaye

5 months, 4 weeks ago
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 3 дня, 12 часов назад

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 недели, 6 дней назад

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 4 недели, 1 день назад