Gebrela_shewakena

Description
@Gebrela2
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
Gebrela_shewakena
1 month, 2 weeks ago
***📌*** ዛሬም በ "Gebrela G films …

📌 ዛሬም በ "Gebrela G films " የዩቲዩብ ቻናል በኩል እንደተለመደው አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል። "ይናፍቀኛል" — የአጭር ፊልም ጽሑፉን Ruth W Ubeshet ጽፋዋለች፣ በትወና እስራኤል አበቡ እና ሩት ውብሸት፣ በትረካ Orit Get ፣ በዳይሬክቲንግና በሲኒማቶግራፊውGebrela Shewakena ፣ በፊልም ኤዲቲንግ "Gebrela G Films" አዘጋጅቶ ወደ እናንተ አድርሶታል። አስተያየት መስጫው ላይ በተቀመጠው ሊንክ በኩል ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፊልሙን መመልከት ትችላላችሁ።

ሊንክ👉https://youtu.be/0I_xNHnQ-Bc?si=TRfG4udq41tXSc5_

1 month, 3 weeks ago
***🛑*** ተለቀቀ !

🛑 ተለቀቀ !

ሊንክ👉https://youtu.be/27kZbNrwMDc?si=fui8qNiE6uprGPLv

3 months, 2 weeks ago
3 months, 2 weeks ago
ዛሬም አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል !

ዛሬም አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል !

በዛሬው የ «Gebrela G Films» ሲኒማ በቅርቡ በ Muhammed Edris Kassa ተጽፎ ለንባብ ከበቃው «አሚን አሚንዬ» መጽሐፍ ላይ አንብቤ የወደድኩትን «የራስ ጽልመት» የተሰኘ ሥነ ግጥም መርጬ ወደ ስክሪን ለማምጣት (Adaptation) ሞክሬያለሁ። ግጥሙን በተዋበ መንገድ በማንበብና በመተወን @Muhammed Edris Kassa ተሳትፏል። እንደተለመደው በሲኒማቶግራፊውና በዳይሬክቲንግ «Gebrela G Films» አዘጋጅቶታል። እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ።

3 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago