★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
አሏህ ሆይ ለተባረከው ወር ረመዷን በሰላም አድርሰን። ደርሰውም ከሚጠቀሙበት አድርገን።
@luliweddingpoems
ሴት ልጅ የራሷን ውበትና የቤቷን ጽዳት ስትጠብቅ ባለቤቷን ከማስደሰትም አልፎ ትዳራቸው የስኬት ቁልፍ ይሆናል !!!
(233 عشر النصحة النساء)
በወርሃ ሸዕባን ምን እናድርግ?…
⚀ ጾም ማብዛት። ሰኞና ሀሙስ እና ሌላውንም መለማመድ። ለረመዳን መዘጋጀት።…
⚁ በቀደሙ ረመዳኖች ያመለጡንን ቀዷ ማውጣት።…
⚂ ከሰዎች ጋር እርቅ መፍጠር። ጥላቻና ቂምን መተው። የሰዎችን ሐቅ መመለስ። የረመዳንን በረከት ከሚያሳጡ መካከል መጥፎ ስነምግባር እና የሰዎችን ሐቅ መጣስና በደል መፈፀም ዋነኞቹ ናቸው።
اللهم بارك لنا فى شعبان وبلغنا رمضان
የሰሀቦች ብልሀት
⚜የሮም ንጉስ ለሙአውያ ረዲየላሁ አንሁ አንድ ትንሽ ብልቃጥ ላከና " ከሁሉም ነገር ሞልተህ ላክልኝ " ይለዋል ።
ሙአውያ ኢብኑ አባስን ሲያማክር ውሀን ሞልቶ እንዲልክለት ነገረው ። ከዚያም ለሮሙ ንጉስ ሲደርሰው በጣም በብልሀቱ ተገረመ ።
ለኢብኑ አባስም ይህን መልስ ከየት እንዳመጣው ሲጠየቅ ፦ " ከዚህ የአላህ ንግግር ነው " አለ
{وَجَعَلْنَا مِنَ ٱلْمَآءِ كُلَّ شَىْءٍ حَىٍّ }
« ሕያው የኾነንም ነገር ሁሉ ከውሃ ፈጠርን»
?المرجع الكامل للمبرد
በአንድ መድረሳ ውስጥ ለሴቶች ስለ ሰደቃ ሰዎችን በማነሳሳት ዳእዋ አድርጋ እንደጨረሰች ታዳሚዎቹ ያላቸውን ገንዘብ መስጠት ጀመሩ።
አንዲት ሴት የለበሰችውን ጌጥ አውልቃ ሰጠችኝ ዙርያው በአልማዝ የተጌጠና በጣም ውድ ነበር ለመቀበል ባንገራግርም በግድ እንድቀበላት አደረገችኝ። ሽጠን ገንዘቡን ለኸይር ነገር ለማዋል ወደ መሸጫ ሱቅ ወሰድነው። የሚገዛን የመስጂዳችን ጀመአ ስለነበር አልማዙንና ወርቁን ለመነጣጠል መፈልቀቅ ጀመረ በውስጡ የተጠቀለለ ፀጉርን አገኘን ሲህር የተሰራበት የተለያዩ የአረብኛ ቃላቶች የተፃፉበት ወረቀትም አብሮት ነበር። በነጋታው ይህን ጌጥ ሰደቃ የሰጠችን ሴት ወደኔ ቢሮ መጣች « በአላህ እምላለሁ ከባለቤቴ ጋር በአንድ አልጋ ላይ ተቃቅፈን ከተኛን አስራ ስድስት አመታትን አሳልፈናል ፤ የቤተሰባችን ፍቅርና ሰላም ተናግቶ የስቃይ ህይወት መኖር ከጀመርን ድፍን አስራ ስድስት አመታት ተቆጥረዋል ትላንት ይሄን ጌጥ ሰደቃ ከሰጠሁ በኋላ ቤተሰቡ በአንድ ማእድ ላይ ተሰብስቦ በፍቅር እራታችንን ተመገብን። ከባለቤቴም ጋር በደስታ አንድ አልጋ ላይ ተቃቅፈን ተኛን ጌጡን የሰጡኝ በጣም የሚቀርቡኝ ጓደኞቼ ነበሩ» አለችኝ ሲህር ተሰርቶባት እንደነበር አወቅኩ አንድ አባባል በአይዕምሮዬ አቃጨለ፦
"ጠላትህን አንድ ጊዜ ወዳጅህን ደግሞ መቶ ጊዜ ተጠንቀቀው።"
ኢላሂ ያ ኢላሂ አንተው ጠብቀን
⛅️የማለዳ መልዕክት ⛅️
? ከሰዎች ሁሉ ደስተኛ ማለት ምንንም ነገር ከሰው የማይፈልግ ፣ ከማንም ሰው ምንንም የማይጠብቅ ፣ ደስታውንም ከማንም ሰው ጋር የማያገናኝ ነው ።
ደስታን ፣ ውዴታን ፣ ሪዝቅን… ከአላህ ብቻ በመፈለግ ውሏችሁን ጀምሩ ⛅️??
{فَٱبْتَغُوا۟ عِندَ ٱللَهِ ٱلرِّزْقَ }
«ሲሳይንም ከአላህ ዘንድ ብቻ ፈልጉ»
「 አል አንከቡት 17」
⛅️⛅️ መልካም ንጋት ⛅️⛅️
©
ሙብሩክ አልፈ መብሩክ
ባረከሏህ ለከ
ባረከሏህ ለኪ
ወጀመዓ ለከ
ወጀመዓ ለኪ
ከሀራሙ መንገድ ክስረት
የሀላሉን መንገድ ትሩፋት
የሚናፍቁ ምነኛ ታደሉ
እንኳን ለዚ በቃሸልን
የሰመረ ጥምረት
እስከጀነት
ራኒዬዬዬዬ?
??????????
رانية
و
عبدالحميد
???????
بارك الله لكما
وبارك عليكما
وجمع بينكما
فى الخير
??????????
? ራኒያ እና ዓብዱልሀሚድ?
رجب ١٤٤٥
From Luly
@luliweddingpoems
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago