John Pictures

Description
➜John pictures
➭Contact~09 94 23 13 12

☑️Contact me
@Yohannisgirma


☑️Share-https://t.me/John_pictures
Advertising
We recommend to visit

The official Yescoin™
Probably something.

Play🕹️: @realyescoinbot
Player support: @yescoincare
Business: @advertize_support

Last updated 1 month ago

Https://grandjourney.io

Last updated 1 day, 23 hours ago

The village was built by UXUY with hard work and was incubated and invested by Binance Labs.

Every Bitcoin wizard 🧙 has a @UXUYbot:
- ⚡️ Bitcoin Lightning Support
- 0⃣ TX Fee for fast transfers
- 🔒 Relying on the security of the BTC network

1 year, 5 months ago
1 year, 6 months ago
'ሕማማት' የተሰኘውን የዲ/ን ሄኖክ ሀይሌን መፅሀፍ …

'ሕማማት' የተሰኘውን የዲ/ን ሄኖክ ሀይሌን መፅሀፍ ጨምሮ ሌሎችንም ሀይማኖታዊ መፅሀፍትን፤ስብከቶችን እና መዝሙሮችንም እንዲሁም ለፕሮፋይሎ የሚሆኑ ጥቅሶችን ከፈለጉ ይቀላቀሉ?

1 year, 6 months ago
John Pictures
1 year, 6 months ago
John Pictures
1 year, 6 months ago
[#በዓለ](?q=%23%E1%89%A0%E1%8B%93%E1%88%88) ጰራቅሊጦስ

#በዓለ ጰራቅሊጦስ
ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው ሳሉ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል፡፡ መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላም በአእምሮ ጎልምሰዋል፤ ጥቡዓን (ቈራጦች) ሆነዋል፤ ፍርሃት ከውስጣቸው ተወግዶ መንፈሳዊ ድፍረት አግኝተዋል፤ ጽኑዓን ሆነዋል፤ ለስብከተ ወንጌል የሚፋጠኑበትንና ለሰማዕትነት የሚዘጋጁበትን ልቡና ታድለዋል፡፡ ቀድሞ ይናገሩት ከነበሩት ከዕብራይስጥ ቋንቋ በተጨማሪ ፸፪ ቋንቋዎች ተገልጸውላቸው ምሥጢራትን ተርጉመዋል፡፡ እንኳን አደረሳችሁ!
http://www.eotcmk.org

https://t.me/John_pictures

1 year, 7 months ago
John Pictures
1 year, 7 months ago
John Pictures
1 year, 7 months ago
John Pictures
1 year, 7 months ago
[#ደብረ](?q=%23%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8) ምጥማቅ [#ግንቦት](?q=%23%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A6%E1%89%B5) 21

#ደብረ ምጥማቅ #ግንቦት 21

ደብረ_ምጥማቅ_ማርያም የምናከብርበት ምክንያት
?ግብጻውያን ክርስቲያኖች ከግንቦት 21 እስከ 25 የእመቤታችንን በዓል (ምሰሶ አቁመው፥ አጎበር ጥለው፥ ድንኳን ተክለው፥ ድባብ ዘርግተው ያከብራሉ፤ እመቤታችንም ከቅዱሳን ጋር በመገኘት ትባርካቸዋለች፡፡)
እነዚህ 5ት ቀናትም ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት 5ቱን ከተ.ቊ 25ኛ እስከ 29ኛ ያለውን ይይዛሉ፡፡ እነርሱም፤
፠25ኛና 26ኛ፤ ግንቦት 21 ና 22 ቀን በግብጽ ሃገር ደብረ ምጥማቅ በተባለ ቤተክርስቲያን ለተሰበሰቡት ምዕመናን በግልጽ የታየችበት ነው፡፡
፠27ኛ፤ ግንቦት 23 ቀን ደብረ ምጥማቅ በተባለች ቦታ የታየችበት ነው፡፡
፠28ኛ፤ ግንቦት 24 ተሰዳ ግብጽ የገባችበት ነው፤ /ኢሣ.1 9፥11፣ ማቴ.2፥13-15/
፠29ኛ፤ ግንቦት 25 ልጇ መድኀኔዓለም ክርስቶስ የደረቁ በትሮችን ተክሎ ያለመለመበት በዓል ነዉ
እነዚህ ከላይ ያየናቸውን የደብረ ምጥማቅ በዓላት (ከግንቦት 21-25) በአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን በግብፅ ተነሥቶ የነበረው ንጉሥ የግብጽ ክርስቲያኖች በዓሉን እንዳያከብሩ በመከልከሉ፤
ኢትዮጵያውያንም ይህንን በዓል ለማክበር ወደ ግብፅ ይሄዱ ነበርና ፤ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ለመጽናኛ እንዲሆን በሃገራችን የደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያምን መሠረተ፤ እመቤታችንም ብዙ ቃል ኪዳንን ሰጠችው፤
ይኸው ቃል ኪዳኗ ሳይታጠፍ በጻድቃኔ ማርያም ዛሬ ድረስ ስፍር ቊጥር የሌለው ብዙ ተዓምራትና የምሕረት ሥራ የሚፈጸምባት ቅዱስ ቦታ ኾና ትገኛለች።

?የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን አሜን

ሼር?https://t.me/John_pictures
@John_pictures

1 year, 7 months ago
***✅***ኦርቶዶክሳዊ ምስሎችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

ኦርቶዶክሳዊ ምስሎችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

?https://t.me/John_pictures

We recommend to visit

The official Yescoin™
Probably something.

Play🕹️: @realyescoinbot
Player support: @yescoincare
Business: @advertize_support

Last updated 1 month ago

Https://grandjourney.io

Last updated 1 day, 23 hours ago

The village was built by UXUY with hard work and was incubated and invested by Binance Labs.

Every Bitcoin wizard 🧙 has a @UXUYbot:
- ⚡️ Bitcoin Lightning Support
- 0⃣ TX Fee for fast transfers
- 🔒 Relying on the security of the BTC network