📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
Telegram
ኡዝር ቢል ጀህል
ከተክፊር ጥፋት ዶፍ ሸሽተህ የሙርጂያዎች የጥፋት ማአጥ እንዳትወርድ ከሐዳዲያ ሸሽቶ ከሙመኢያ ጋ ቀልጦ መፍሰስ ጥፋት እደሆነ ሁሉ ከሱፊያ ሸሽቶ ካህባሽ ጉያ መደበቅ ከተብግ አመንትፎ ወደ ኢኸዋኖች መዘፍዘፍ ከድጡ ወደ ማአጡ ነው!!
?ስለ መወሊድና ተያያዥ ነጥባች #ማውጫ
──━━✺✿✺━━──
መውሊድ
ክ/1 t.me/WATESiMU/1911
──━━✺✿✺━━──
ክ/2 t.me/WATESiMU/1912
──━━✺✿✺━━──
ክ/3 t.me/WATESiMU/1919
──━━✺✿✺━━──
ክ/4 t.me/WATESiMU/1923
──━━✺✿✺━━──
ክ/5 t.me/WATESiMU/1929
──━━✺✿✺━━──
ክ/6 t.me/WATESiMU/1934
──━━✺✿✺━━──
ክ/7 t.me/WATESiMU/1947
──━━✺✿✺━━──
ክ/8 t.me/WATESiMU/1960
──━━✺✿✺━━──
ክ/9 t.me/WATESiMU/1961
──━━✺✿✺━━──
ክ/10 t.me/WATESiMU/1962
──━━✺✿✺━━──
ክ/11 t.me/WATESiMU/2008
──━━✺✿✺━━──
ክ/12 t.me/WATESiMU/2024
──━━✺✿✺━━──
ክ/13 t.me/WATESiMU/2028
──━━✺✿✺━━──
?መውሊድና ነብዩን ﷺ መውደድ
t.me/WATESiMU/1954
──━━✺✿✺━━──
?ነብዩን ﷺ መከተል›
t.me/WATESiMU/1952
──━━✺✿✺━━──
?ነብዩን ﷺ መከተል ግድ ስለመሆኑ
t.me/WATESiMU/1967
──━━✺✿✺━━──
?የነቢዩﷺ ሱና መከተል
t.me/WATESiMU/2081
──━━✺✿✺━━──
?የቢደዓ አስከፊነት
t.me/WATESiMU/2152
──━━✺✿✺━━──
?የመውሊድ አክባሪዎች የሚያነሱዋቸው ማደናገሪያዎች መልስ!!
──━━✺✿✺━━──
#ክፍል1
t.me/WATESiMU/2501
──━━✺✿✺━━──
ክፍል 2
t.me/WATESiMU/2504
──━━✺✿✺━━──
?ስለ መውሊድ… ከ24 በላይ ኦድዮዎች የያዘ በአፕልኬሽን
↓ ↓ ↓
https://t.me/WATESiMU/2288
Telegram
القناة للدعوة السلفية في الحبشة
መውሊድ ክፍል (1) በአድስ መልክ እየተዘጋጀ ነው። https://t.me/WATESiMU በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
?ሁሉም ቢድዓ ጥሜት ነው!!
?كل بدعة ضلالة
~~~~~~~~~~~~~~
የአህባሾች ማመታቻ ከሆኑ ነገራቶች መካከል አንዱ
كل بدعة ضلالة"
የሚለው ሐዲስ ላይ كل# የምትለዋ ቃል ሁሉም ማለትን አትጦቁምም በማለት ለዚህም ቁርአን ውስጥ ለምሳሌ አላህ የሑድ ህዝቦችን ለማጥፋት የተላከችውን ንፋስ አስመልክቶ የጠቀሰውን :-
تُدَمِّرُ كُلَّ شَيْءٍ بِأَمْرِ رَبِّهَا
በጌታዋ ትዕዛዝ አንዳቹን #ሁሉም ታጠፋለች
ብሏል ነገር ግን ሁሉም ነገሮች አልጠፉም እናም كل# የሚለው ቃል ሁሉንም የሚለውን ስለማያመላክት ሐዲሱ ላይ ሁሉም ቢድዓ ጥሜት ነው ተብሎ አይተረጎምም ስለዚህ መልካም እና መጥፎ ቢድዓ አለ በማለት መከራከሪያ ያቀርባሉ!
#ምላሽ
ነብዩ ﷺ -በሐዲሳቸው ላይ "كل بدعة ضلالة" ቢድዓ ሁሉ ጥሜት ነው በማለት የተናገሩትን ጠቅላይ የሆነን ንግግር ጠቅላይነቱን የሚገድበው ሌላ ንግግር ስላልመጣ በዛው በጠቅላይነቱ ነው የሚተረጎመው። ይህን አስመልክቶ አሪ ረሳለቱ ሻፍዒያ 295 ላይ የኢማሙ ሻፊዒይን ንግግር ይመልከቱ።
#ምላሾ2
ይህ ሐዲስ ሁሉንም ቢድዓ ለማለት እንደተፈለገበት ደግሞ የሚያመላክቱ ነጥቦች አሉ ፦ ከነዚህም ውስጥ ፡-
ነብዩ ﷺ በተደጋጋሚ በየጁሙዓ ኹጥባቸው ላይ
عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ قَالَ كَانَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ يَقُولُ فِي خُطْبَتِهِ يَحْمَدُ اللَّهَ وَيُثْنِي عَلَيْهِ بِمَا هُوَ أَهْلُهُ ثُمَّ يَقُولُ مَنْ يَهْدِهِ اللَّهُ فَلَا مُضِلَّ لَهُ وَمَنْ يُضْلِلْهُ فَلَا هَادِيَ لَهُ إِنَّ أَصْدَقَ الْحَدِيثِ كِتَابُ اللَّهِ وَأَحْسَنَ الْهَدْيِ هَدْيُ مُحَمَّدٍ وَشَرُّ الْأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا #وَكُلُّ مُحْدَثَةٍ بِدْعَةٌ #وَكُلُّ بِدْعَةٍ ضَلَالَةٌ #وَكُلُّ ضَلَالَةٍ فِي النَّارِ
በማለት ሳይገድቡ መናገራቸው እና ከሱ ቀጥለው
وَكُلُّ ضَلَالَةٍ فِي النَّارِ
ሁሉም ጥሜት እሳት ውስጥ ነው በማለት ማጠናከራቸው ይበልጥ ጉዳዩ ፍንትው ብሎ ይታያል።
#ምላሾ3
በተጨማሪም "كل" የምትለዋ ቃል በ"ነኪራ" ወይም ያልታወቀ ስም ላይ ስትገባ ጠቅላይነትን እንደምታመላክት ሁሉም የኡሱሉል ፊቅህ ሊቃውንት መስማመታቸው ነው(ሸርሕ ከዋኪቡል ሙኒር ፥ 3/123-125 በሕሩል ሙሒጥ ፥ 4/84
ላይ ይመልከቱ። ስለዚህ ሐዲሱ ላይ ቢድዓ ሁሉም ጥሜት እንደሆነ ይጠቁመናል።
#ምላሾ4
ቁርአኑ ላይ ሁሉንም ታጠፋለች የተባለችው ንፋስ ሁሉንም አላጠፋችም ለሚለው ሐሳብ በሁለት አይነት መንገደ መመለስ ይቻላል ንፋሷ ሁሉንም ነገር አጥፍታለች ፤ ነገር ግን ያጠፋችው እንድታጠፋ #የታዘዘችበትን #ሁሉንም_ነገር ነው። ለዚህ አብኑ ጀሪር አጥ ጦበሪ ተፍሲራቸው 26/27) ላይ ተናግረዋል። የታዘዘችበትን ነገር በሙሉ አጥፍታለች ተብሎ እንዲተረጎም ያደረገው ደግሞ አመላካች ነገር ስላለ ነው። አመላካች ነገሩንም አሏሁ - ተዓላ - በሌላም አንቀጽ ላይ እንዲህ ሲል ይገልፃል ፦
{ مَا تَذَرُ مِن شَيْءٍ أَتَتْ عَلَيْهِ إِلَّا جَعَلَتْهُ كَالرَّمِيمِ }
በላዩ ላይ #የመጣችበትን_ማንኛውንም_ነገር እንደ በሰበሰ አጥንት ያደረገችው ብትሆን እንጂ አትተወውም፡፡ (አዝ-ዛሪያት ፥ 42).
ስለዚህ "كل" የሚለው ቃል ጠቅላይነቱን ይዞ ይተረጎማል ማለት ነው።
2ወይም ደግሞ "كل" የሚለው ቃል የሚገድበው ነገር ከመጣ ተገድቦ ይተረጎማል ባልነው መሰረት ከሆነ እዚህም አንቀጽ ላይ ተገድቦ ሊተረጎም ይችላል። ምክንያቱም እዛው አንቀጽ ላይ መገደቡን የሚያመላክት ቃል ስላለ ማለት ነው ፡ እሱም
{.. فَأَصْبَحُوا لَا يُرَىٰ إِلَّا مَسَاكِنُهُمْ ۚ .. }
#ከመኖሪያዎቻቸውም_በስተቀር ምንም የማይታዩ ሆኑ፡፡ . (አሕቃፍ ፥ 25).
አሏሁ - ተዓላ - ሁሉንም ነገር ታጠፋለች ብሎ እዛው ቀጥሎ ከመኖሪያዎቻቸውም በስተቀር በማለት መኖሪያዎቻቸው እንዳልጠፉ ተናግሯል። ስለዚህ "كل" የሚለው ቃል የሚገድበው ነገር ስለመጣ ተገድቦ ይተረጎማል ማለት ነው። ሌሎች የቁርአን አንቀጾች እና ሒዲሶች ላይም እንደዚሁ "كل" የሚለው ቃል ከጠቅላይነቱ እንዲገደብ የሚያደርገው "ቀራኢን" ወይም አመላካች ነገር ከመጣ በዛ ምክንያት ተገድቦ ይተረጎማል ፤ ካልሆነ ግን ጠቅላይነቱን ይዞ ይተረጎማል።
? ሐዲሱ ላይ ግን ከላይ እንዳየነው "كل" የሚለው ቃል የሚገድበው ነገር ምንም ስለሌለ ሁሉም ቢድዓ ተብሎ ነው የሚተረጎመው ማለት ነው።
በመሆኑም ይህን እና መሰል ማስረጃዋች ላይ ተመርኩዘው የሚያመጧቸው ማምታቻዎች ላይ መልስ መስጠት ይቻላል። ነገር ግን ፅሑፉ እንዳይረዝም ሲባል በዚሁ እንብቃቃለን።
ቢዳ ማለት ምን ማለት ነውየሚለውና ቋንቋዊና ሃይማኖታዊ ምላሾች ከዚህ በፊት በጥያቄ ናመልስ ፕሮግራማችንላይ አሳልፈን ነበር በዚህ ሊንክ ታገኙት አላቹሁ ↓↓
https://t.me/WATESiMU/1464
Telegram
القناة للدعوة السلفية في الحبشة
#13ኛው\_የጥያቄና\_መልስ\_ፕሮግራም #ጥያቄ ① ما هي البدعة? ቢዳ ማለት ምን ማለት ነው?? #መልስ البدعة في اللغة مأخوذة من البدع، وهو الاختراع على غير مثال سابق، ቢድዐ ማለት ፈጠራ በቋንቋ ደረጃ"ጅምር" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው።እሱም የሌለውን ነገርመፍጠር(ማስገኘት)ማለትነው قوله تعالى: {بَدِيعُالسَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ؛…
የቢድአ ቆንጆ የለም!!
?የኢትዮፒያ አህባሾች ሙፍቲ!!
ከክፍል17 የተወሰደ
?ከድምፅ ማስረጃ ጋ
~~~~~~~~~~
ሙሉውን ለማድመጥ
ይህንን ይጫኑ↓↓
https://t.me/WATESiMU/2508
?የመውሊድ አክባሪዎች የሚያነሱዋቸው ማደናገሪያዎች መልስ!! #ክፍል2
~~~~~~~~~~~~
#ሽብሃዎቻቸው:-
? የአሏህ መልእክተኛ ﷺ የተወለዱበትን ቀን ይፆሙ ነበር
?'' ከሳሃቦች ውስጥ ነቢዩﷺያልሰሩት ይሰሩ ነበሩ''
?መውሊድ ሚያከብሩ ሰዎች ቁጥራቸው ብዙ ናቸው እናተደግሞ ጥቂት ናቹሁ"
?''ኢብኑ ከሲር ንጉስ ሙዞፈር አላወገዘውምና ማስረጃ ይሆናል"
?መውሊድ''መልካም ቢዳአ ነው(ቢዳአዓቱል ሀሰና ነው::'' ይላሉ!
? የፈቀዱ ኡለሞች አሉ
?ተሰባስበን ዚክር …ነው ምንለው ይህንን ልትቋወሙ ነውን?'' …
የሚሉ ሹብሀዎ የተሰጠ በቂ ምላሽ‼️
ክፍል 1 ለማግኘት ይን ሊንክ ይጠቀሙ ↓
https://t.me/WATESiMU/2501
?በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ حفظه الله
?የመውሊድ አክባሪዎች የሚያነሱዋቸው ማደናገሪያዎች መልስ!! #ክፍል1
~~~~~~~~~~
?ከጭቅጭ እዴት እንውጣ?
?እነዛ ምርጥ ትውልዶች አክብረውታልን?
?የመዝሃብ በልተ ቤቶች አክብረዋልን?
?መውሊድ መች ና በማን ተጀመረ
? « እኛ ተሰብስበን ሰላዋት እያልን ነው።»ይላሉ
? እውን ነቢዩﷺ የተወለዱበት ቀንና ወር በውል ይታወቃልን?
☄ቁርኣን መሰብሰቡ ቢዳአ ነውን⁉️
የሚሉ ነጥባች የተካተተበት በቂ ምላሽ‼️
https://t.me/WATESiMU/2501
?በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ حفظه الله
?ነብዩﷺመች ተወለዱ?
የአህባሾች ሹቡሀ የታደሰሰበት
https://t.me/WATESiMU
?በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ حفظه الله
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc