دروس وفوائد أبي حفصة محمد بن علي

Description
ይህ ቻናል የአቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ነው
የዚህ ቻናል አላማ የሱና ትምህርቶችን፣ ደርሶች እና ሙሐደራዎች እና የተለያዩ ወሳኝ ፅሁፎችን ከዑለሞች ንግግር እና ፅሁፍ በመውሰድ የምናቀርብበት ቻናል ነው።
https://t.me/tewhidfirst29
https://t.me/tewhidfirst29
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 2 months, 3 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 9 months ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 10 months, 4 weeks ago

1 month ago
1 month, 1 week ago

ሰዎች ስራ የለም ነው እያሉ ያሉት።ስራ የለም እያልክ ዝም ብለህ ከምታወራና ከምታዛጋ ደንበኛ ካልመጣ ቁርኣንህን ከፈት አድርገህ አንብብ።ቁርአንና ስልክ ማንበብ የተለያየ ነው !
🎙#ሸይክ ሙሐመድ ዘይን አደም ሓፊሁላህ

1 month, 1 week ago

በሀቅ ላይ አንድነትን የሚጠላ የሙናፊቅነት ባህሪ ሲሆን
በባጢል ላይ አንድነትን መውደድ የቢድዓ ባለቤቶች ባህሪ ነው።
https://t.me/tewhidfirst29

3 months ago
የትግራይ ሙስሊሞች ግፍ ረጅም ዘመንን የዘለቀ …

የትግራይ ሙስሊሞች ግፍ ረጅም ዘመንን የዘለቀ ነው ። በተለይ ወደ አክሱም አካባቢ ያለው ሁኔታ የከፋ ነው ። ያሁኑም በሙስሊም ተማሪዎች ላይ ያነጣጠረ ግፋቸው ጤነኞችን ሁሉ የሚያስደነግጥ ነው ። ያለፈው ግፋቸውና ጥፋታቸው ያልገሰፃቸው ደነዞች ሙስሊም እህቶቻችን ፀጉራቸውን እንኳን እንዳይሸፍኑ ተፈርዶባቸዋል ። የአክሱምና የአድዋ ደናቁርት መሪዎች መቼ ይሆን በትንሹ እንኳን ከክፋትና ከድንቁርና ሰመመናቸው የሚነቁት ?!

https://t.me/Muhammedsirage

3 months ago
የነ "ሙፍቲ" እስልምና ይሄ ነው!

የነ "ሙፍቲ" እስልምና ይሄ ነው!
~
ከመጅሊስ ጋር ተያይዞ በተደጋጋሚ ስለ ገንዘብ ምዝበራ ሲወራ እናያለን። እውነት ይሁን አይሁን አላውቅም። እውነት ቢሆን እንኳ ዐቂዳውን በቅጡ ለሚለይ ሰው እነ "ሙፍቲ" ዑመርን የሚያስናፍቅ ምንም አይነት ምክንያት የለም። እንዲያውም ለኔ የዚህ መጅሊስ ትልቁ ችግር በአሕባሽ ላይ መሬት የረገጠ ጠንካራ ስራ አለመስራቱ ነው። አማና ጋር በተያያዘ ከአሉባልታ ባለፈ ችግሩን በተጨባጭ የሚያውቅ ሰው አላህን እንዲፈሩ ማስታወስ አለበት። ይሁን እንጂ ሁሌም ቢሆን ቀዳሚው መለኪያ ዐቂዳ ነው መሆን ያለበት። ከዚያ እንደተዋረዱ ሌሎች ርእሶች ይከተላሉ።

ለማንኛውም የነ "ሙፍቲ" ቡድን ማለት፦

  • ከሊባኖስ እነ ሰሚር ቃዲን አስመጥቶ ህዝበ ሙስሊሙን ሲበጠብጥ የነበረ ቡድን ነው።
  • በየዩኒቨርሲቲዎች በታጠቀ ኃይል እያስፈራራ ሙስሊሞች አይደላችሁም ብሎ እንደ አዲስ ሊያሰልመን ሸሀዳ ለማስያዝ ሲሞክር የነበረ ነው።
  • ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለም የሚል ኩ - ፍ - ር የሚሰብክ ነው። ሃሰት ካሉ መረጃ እጠቅሳለሁ።
  • እነ ኢብኑ ተይሚያን፣ እነ ኢብኑል ቀዪምን፣ እነ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብን፣ አልፎ "አላህ ከ0ርሹ በላይ ነው የሚሉ ሙስሊሞችን በጅምላ የሚያከ - ፍ- ር ቆ - ሻ - ሻ ቡድን ነው።
  • ወደ ሙታን አምልኮ የሚጣራ ነው።
  • የአላህን ሲፋት የሚያራቁት ወደ ኩ - ፍ - ር የሚጣራ የጀህ -ሚያ ቡድን ነው።
  • እሱ ቀብር ለቀብር እየተልከሰከሰ "ወሃቢያ ያረደው አይበላም" የሚል እፍረት የለሽ ቡድን ነው።
  • በሲርሪያ እና ኒካሑል ሙሐለል የተጨማለቀ ሆኖ ሳለ "ወሃቢዮች ኒካሓችሁ ውድቅ ነው" እያለ ቤተሰብ ሊበትን የተነሳ ወ - ራ - ዳ ቡድን ነው።
  • ሙስሊሞችን ለማጥፋት ጠላትን እስከ መቀስቀስ የደረሰ ጥላቻ ያሰ -ከረው እጅግ መር -ዘኛ ቡድን ነው።

እስኪ ይህንን ጥቅምት 30/2012 በሸገር ሬዲዮ ከቀረበው የ "ሙፍቲ" ዑመር ቃለ ምልልስ የተወሰደ ንግግሩን አስተውሉ!

"ለባለስልጣኖቹም፣ ለእነ አባይ ፀሃዬ – የዚያን ግዜ የደህንነት ኃላፊ ነበሩ –
‘ተው እባካችሁ! ይኼ ችግር (#ሰለፍያን ማለቱ ነው) መንግስት ላይ ይወጣል። እኛ ላይ ብቻ ሳይሆን እናንተም ላይ ይደርሳል’ እላቸው ነበር።
በኋላ እንግዲህ በእነመለስ ግዜ እነርሱ ላይ ሲደርስ መጥፋት አለበት ብሎ ያ ሁሉ ችግር ተፈጠረ። መጀመሪያውኑ ከውጥኑ ማጥፋት ይቻል ነበር።"

ተመልከቱ! መንግስት ሳያስብ በፊት አሕባሽ ያልሆኑ ሙስሊሞችን እንዲያጠፋላቸው ሲወተውቱ ነበር ማለት ነው። እነዚህ አቅሙ ቢኖራቸው እንደነ ዮሐንስ አጋድመው ያርዱ ነበር።

ቀጠለ:—

"መንግስት የዚያን ግዜ በጎናችን አልቆመም። መፈለግ አይፈልገውም። ሙስሊሙ ላይ ብቻ ይቀር መስሎታል እንጂ ወደ መንግስት ያልፋል አልመሰለውም። አሁን ሀገሩ በሙሉ ተዳርሷል። ለማጥፋት አልተቻለም። ወደአንድነት መጥተን ሰላም ቢሆን ይሻላል ሀገሩ ብለን ነው። ወደን አይደለም በአንድነት የምንታየው። ማጥፋት ካልተቻለ አብሮ በሚሆንበት ሁኔታ ማሻሻል ይቻላል በሚል ነው።"

ምንኛ ልብ የሚያደማ ንግግር ነው?! ይሄ እንግዲህ የተሰማው ነው። በርግጠኝነት የተዳፈነው ከዚህ የከፋ ነው። በነዚህ ሰዎች የተሸወዳችሁ አሁንም አልረፈደም። ንቁ! ከነሱ ጋር መጨማለቃችሁን ትታችሁ በጊዜ ተመለሱ።

(یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ لَا تَتَّخِذُوا۟ بِطَانَةࣰ مِّن دُونِكُمۡ لَا یَأۡلُونَكُمۡ خَبَالࣰا وَدُّوا۟ مَا عَنِتُّمۡ قَدۡ بَدَتِ ٱلۡبَغۡضَاۤءُ مِنۡ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَمَا تُخۡفِی صُدُورُهُمۡ أَكۡبَرُۚ قَدۡ بَیَّنَّا لَكُمُ ٱلۡـَٔایَـٰتِۖ إِن كُنتُمۡ تَعۡقِلُونَ)
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከእናንተ ሌላ ምስጢረኛን አትያዙ፡፡ ማበላሸትን አይገቱላችሁም፡፡ ጉዳታችሁን ይወዳሉ፡፡ ጥላቻይቱ ከአፎቻቸው በእርግጥ ተገለጸች፡፡ ልቦቻቸውም የሚደብቁት ይበልጥ ትልቅ ነው፡፡ ልብ የምታደርጉ እንደሆናችሁ ለእናንተ ማብራሪያዎችን በእርግጥ ገለጽን፡፡" [ኣሊ ዒምራን: 118]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

3 months, 1 week ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ዓፍወን

ዛሬ ቅዳሜ-------የኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ ኪታብ
✨️ደርስ   የለም✨️

3 months, 1 week ago

እነኛን ብርቅየ ኡለሞች ማን ይተካቸዋል ⁉️

3 months, 1 week ago
**السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

**السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዛሬ ሣምንቲዊ  ደርሳችን እንደተጠበቀ ነው።

1ኛ :አልዑዝሩ ቢል ጀህል 3:40_4:10ሰዓትhttps://t.me/tubaliligurebae/23689 2ኛ:የሙዕተቀዱ አሦሂህ ደርስ 4:10_4:40 ሠዓት ይሠጣል።**
https://t.me/tubaliligurebae/23688

የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ⤵️*⤵️***
https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=e9f95d5690bb66ad32

የዋናው ቻናላችን ሊንክ⤵️*⤵️***
https://t.me/tubaliligurebae
https://t.me/tubaliligurebae

3 months, 1 week ago

***አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
እንደ ናችሁ እህት ወንድሞች ጂዳወች
እስኪ ስራ ፋልጉልኝ ከአሱር ቡሀላ ተመላላሺ
ወይንም ጁመአ እና ቅዳሜ ባረከላሁ ፊኩም

አድራሻ 0581921839 ኡሙ ኢክራም
ቴሌግራም ?*** @meEmuIkram

3 months, 2 weeks ago

ሙምቲዕ ሸርሁ አጂሩሚየያ(ነህው
መማር የምትፋልጉ በውስጥ አናግሩን

መመዝገቢያ ??????

?@Abuhafsua29 አቡ ሀፍሷ

ወይንም @meEmuIkram

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 2 months, 3 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 9 months ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 10 months, 4 weeks ago