Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Ibnu Abas Quran Memorizing And Islamic Education Center

Description
በመርከዝ ኢብኑ አባስ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛ ቻናል ነው።
Advertising
We recommend to visit

ውድ የ Fashion Tera ቤተሰቦች
ለእርሶ የሚሆኑ ኦሪጅናል
🔶ሰዓቶች
🔶አልባሳት
🔶ጫማዎች ,,,,,,,,በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
(Free Delivery) ይዘዙን ያሉበት እናመጣለን

Inbox 📨 @Hiwe5266

Contact 📞 +251945355266

Share our link @Fashiontera

Last updated 2 weeks, 1 day ago

ጥራት ያላቸው አውሮፓ ስታንዳርድ የወንድ የቦንዳ ልብሶች።

🚌አድራሻችን 1 መገናኛ መተባበር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 ፒያሳ የገበያ ማዕከል 3ተኛ ፎቅ

☎ 0912659793/0991208847

✅CONTACT 👉 @is123aj & @Nagayta

Last updated 6 days, 9 hours ago

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛ ቻናል ነው።

Last updated 4 months, 1 week ago

4 months, 1 week ago

📌አዲስ የኪታብ ኮርስ


በመርከዝ ኢብኑ አባስ ለ2015 ተመራቂ
ተማሪዎች እየተሰጠ ያለ የክረምት ኮርስ

ክፍል/14

የኪታቡ ስም:–
📚القواعد المثلى

المؤالف:–الشيخ ابن عثيمين

የኪታቡ አዘጋጅ:–ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን

አቅራቢ:–ኡስታዝ ስራጅ ንጋቱ
የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/merkaz_ibnuAbas/699

https://t.me/merkaz_ibnuAbas

4 months, 1 week ago

📚የቁርኣን ተፍሲር

🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ  }}

📪"ተፍሲር ሱረቱል አህዛብ"

ክፍል/ 159

📌ቁጥር/6 (የመጨረሻው ክፍል)

https://t.me/merkaz_ibnuAbas

4 months, 2 weeks ago

📌አዲስ የኪታብ ኮርስ


በመርከዝ ኢብኑ አባስ ለ2015 ተመራቂ
ተማሪዎች እየተሰጠ ያለ የክረምት ኮርስ

ክፍል/13

የኪታቡ ስም:–
📚القواعد المثلى

المؤالف:–الشيخ ابن عثيمين

የኪታቡ አዘጋጅ:–ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን

አቅራቢ:–ኡስታዝ ስራጅ ንጋቱ
የኪታቡ ፒዲኤፍ👇
https://t.me/merkaz_ibnuAbas/699

https://t.me/merkaz_ibnuAbas

6 months, 3 weeks ago

بسم الله الرحمن الرحيم

مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم

በቀን 09/01/2016 በተለቀቀው ማስታወቂያ መርከዝ ኢብኑ አባስ የቁርአን ተህፊዝና ኢስላማዊ እውቀት ማእከል ነፃ የትምህርት እድል ማዘጋጀቱን አስታውቆ እነደነበረ ይታወቃል ይህን ተከትሎ በርካታ ተማሪዎች ተመዝግበው የተፈተኑ ሲሆን ተቋሙ ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት ውድድሩን በማለፍና መስፈርቱን በማሟላት የእድሉ ባለቤት የሆኑት ተማሪዎች የሚከተሉት ናቸው :—

👇👇👇👇👇👇
➡️ ኢብራሒም መሀመድ /ከዲላ
➡️ሰባሀዲን አ/ፈታ     /ከሀላባ
➡️ አብዱረዛቅ ጀማል/ከጉራጌ
➡️አማር መሀመድ    /ከወሊሶ
➡️ ሲራጀዲን          /ከቡታጅራ
➡️ ኑሩ አህመድ     /ከሀዋሳ
➡️አማር ኢብራሒም/ከወላይታ
➡️ዛኪር ሪድዋን   /ከወላይታ
➡️ዙበይር አ/ዋሲዕ/ከመቀሌ
➡️አባስ ሁሴን      /ከባቲ

ማሳሰቢያ📢
ከላይ ስማቸው የተዘረዘሩ ተማሪዎች እሰከ ቀን 12/02/2016 በማእከሉ ቅጥር ግቢ ተገኝታችሁ አስፈላጊውን ነገር እንድታሟሉ ስናሳውቅ እስከተጠቀሰው እለት የማትገኙ ከሆነ ተቋሙ የራሱን አማራጭ እንደሚወስድ ያሳስባል።

➡️ከመምጣታቹ በፊትም ማሟላት
     ያለባቹን ነገር ለመያዝ አስቀድማቹ
     ወደ ማእከሉ ይደውሉ

@merkaz_ibnuAbas
👆👆👆👆👆👆👆
ይህን በመጫን የመርከዙ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

7 months ago

https://youtu.be/Rvqp7yAnJmo?si=UUR_0w8s5xwDC_iI

YouTube

🛑የ2016 የመርከዝ ኢብኑ አባስ የቁርኣን ሂፍዝ ምረቃ ክፍል/3

7 months, 1 week ago
**╭**「•***📲***አዲስ አፕ | ተለቀቀ •」

「•📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ •」

│❏ ኪታቡ ተውሒድ | كتاب التوحيد├──────────────
📲 አፕሊኬሽኑ ያካተታቸው ነገሮች:-

│➣ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
│➣ የኪታቡ pdf እና
│➣ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
│     
📖  የኪታቡ አዘጋጅ:-
│➣ሸይኽ ሙሐመድ ቢን አብዱልወሃብ

🎙  የደርሱ አቅራቢ:-
│➣ኡስታዝ ስራጅ ንጋቱ (ሐፊዘሁሏህ)
├──────────────
🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
https://t.me/almuhajir_app/241

├  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!

├ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
├ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

http://t.me/almuhajir_app
╰————————————————

7 months, 2 weeks ago

📚የቁርኣን ተፍሲር

🔈🔈{{በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ  }}

📖"ተፍሲር ሱረቱ ሰበእ"

ክፍል/ 149

📌ቁጥር/1

https://t.me/merkaz_ibnuAbas

7 months, 2 weeks ago
Ibnu Abas Quran Memorizing And Islamic …
7 months, 3 weeks ago
**╭**「•***📲***አዲስ አፕ | ተለቀቀ •」

「•📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ •」

│❏ መንሐጁ ሳሊኪን | منهج السالكين├──────────────
📲 አፕሊኬሽኑ ያካተታቸው ነገሮች:-

│➣ የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
│➣ የኪታቡ pdf እና
│➣ ምርጥ ማስታወሻ መያዣ
│     
📖  የኪታቡ አዘጋጅ:-
│➣ሸይኽ አብዱረሕማን አስ-ሰዕዲይ
│    
🎙  የደርሱ አቅራቢ:-
│➣ኡስታዝ ስራጅ ንጋቱ (ሐፊዘሁሏህ)
├──────────────
🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
https://t.me/almuhajir_app/244

├  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!

├ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
├ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

http://t.me/almuhajir_app
╰————————————————

7 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

ውድ የ Fashion Tera ቤተሰቦች
ለእርሶ የሚሆኑ ኦሪጅናል
🔶ሰዓቶች
🔶አልባሳት
🔶ጫማዎች ,,,,,,,,በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
(Free Delivery) ይዘዙን ያሉበት እናመጣለን

Inbox 📨 @Hiwe5266

Contact 📞 +251945355266

Share our link @Fashiontera

Last updated 2 weeks, 1 day ago

ጥራት ያላቸው አውሮፓ ስታንዳርድ የወንድ የቦንዳ ልብሶች።

🚌አድራሻችን 1 መገናኛ መተባበር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
2 ፒያሳ የገበያ ማዕከል 3ተኛ ፎቅ

☎ 0912659793/0991208847

✅CONTACT 👉 @is123aj & @Nagayta

Last updated 6 days, 9 hours ago

በመርከዝ ኢብኑ አባስ የሚዘጋጁ ተከታታይና ቋሚ ትምህርቶች ምክሮች የሚቀርቡበት ብቸኛ ቻናል ነው።

Last updated 4 months, 1 week ago