Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil kenema sport club

Description
#ወቅታዊ የሆኑ
#ዜናዎች
#ዝዉዉሮችን
እንዲሁም #የቀጥታ ስርጭት
#አፄዎቹ
አንጋፋውና ተወዳጁ ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ዓ/ም ተመሰረተ። ይህ አንጋፋ የአፄዎች ክለብ 50 አመታትን አስቆጥሯል፡፡
#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም በላይ ነው!!
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her

1 year, 8 months ago

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል።

ቡድኑ ይህን ዙር የሚያልፍ ከሆነ በሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ከዛለን (ደቡብ ሱዳን) እና ያንግ አፍሪካ (ታንዛኒያ) አሸናፊ ጋር የሚገናኝ ይሆናል

https://t.me/FasilKenemaSC

Telegram

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ/Fasil kenema sport club

#ወቅታዊ የሆኑ #ዜናዎች #ዝዉዉሮችን እንዲሁም #የቀጥታ ስርጭት #አፄዎቹ አንጋፋውና ተወዳጁ ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ዓ/ም ተመሰረተ። ይህ አንጋፋ የአፄዎች ክለብ 50 አመታትን አስቆጥሯል፡፡ #ፋሲል\_ከነማ\_ከክለብም በላይ ነው!!

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል።
1 year, 9 months ago
[#የዝውውር\_ዜና](?q=%23%E1%8B%A8%E1%8B%9D%E1%8B%8D%E1%8B%8D%E1%88%AD_%E1%8B%9C%E1%8A%93)

#የዝውውር_ዜና

የያሬድ ባዬ ከክለባችን ጋር መለያየቱ እውን ሁኗል

በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ያሬድ ባዬን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አሳውቋል።

ገብርዬ በሄድክበት ሁሉ መልካሙን እና ስኬት ይግጠምህ በክለባችን ለነበረህ ቆይታ በቻናላችን፣ በደጋፊያችን ስም እናመሰግናለን 🙏

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው 🇦🇹

https://t.me/FasilKenemaSC

1 year, 10 months ago

የአሰልጣኞች አስተያየት
ሰበታ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

ዐፄዎቹ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ በደንብ የተጠጉበትን ድል ካስመዘገቡበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡

አሰልጣኝ ሀይሉ ነጋሽ – ፋሲል ከነማ

ስለጠበበው የነጥብ ልዩነት …?

“እኛ እሱን ሳይሆን የምናየው ፊት ለፊት ያሉትን ጨዋታዎች ማሸነፍ ነው እንጂ ጊዮርጊስ አይደለም፡፡ ከፊት ለፊት የምታገኘውን ጨዋታዎች እያሸነፍክ መሄድ ነው፡፡”

ጠንካራ ሆኖ ስለቀረበው ሰበታ ከተማ…?

“እውነት ነው፡፡ እንደዚህ አይነት ነገሮች ብዙ ጊዜ የሚያጋጥሙ ነገሮች ናቸው፡፡ አርፎ የመጣ ፣ በውዝግብ የሚመጣ ቡድን ያስቸግራል እና ጨዋታው ከባድ እንደሚሆን ጠብቀነው ነበር፡፡ ዞሮ ዞሮ ማሸነፍ ነው ዋናው፡፡”

ከወትሮው ለየት ስላለው የጨዋታ አቀራረብ እና ስለኦኪኪ በመስመር መሰለፍ…?

“ብሔራዊ ቡድን የነበሩ ተጫዋቾች ትንሽ እረፍትም ማግኘት ስለነበረባቸው ይሄንን መጠቀም ነበረብን፡፡ ስለዚህ ኦኪኪም ከዚህ በፊት እዛው ቦታ ላይ ነው ይጫወት የነበረው። እንቅስቃሴው ብዙም ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ፤ ጥሩ ነበር፡፡ ከእዛ በኋላ አማካይ ላይ ስንሳሳ ሙጂብ ሁለገብ ተጫዋች ነው። አማካይም ይሆናል ፤ አልፎም በረኛ ብታደርገው መጫወት የሚችል ተጫዋች ስለሆነ እሱን ወደ ኋላ መለስ አድርገን ኦኪኪን እንዲረዳው አድርገን በዚህ መልኩ ተጫውተናል፡፡”

ዋንጫ ስለ ማንሳት ዕድል…?

“እኛ ከፊታችን የምናገኘውን ጨዋታዎች እያሸነፍን መሄድ ነው፡፡ ከዛ በኋላ እግዚአብሔር ያለውን መቀበል ነው፡፡ እያንዳንዱ ለእኛ ወሳኝ ጨዋታ ነው፡፡ እያሸነፍክ ጠንክረህ እየተጠነቀክ መሄድ ነው፡፡”

አሰልጣኝ ብርሀን ደበሌ – ሰበታ ከተማ

ሜዳ ላይ ስለነበረው አስደናቂ ቡድን…?

“ተጫዋቾች ላይ የሰራነው የጭንቅላት ስራ ነው፡፡ ሜዳ ከገባችሁ ሁሉንም ነገር ረስታችሁ ፣ ማድረግ የሚገባችሁን አድርጉ የሚለውን ተነጋግረን ስለገባን ተጫዋቾቹ ጥሩ ነገር ሰጥተው ነው የወጡት። ጥሩ ነው እንቅስቃሴያቸው፡፡”

በመልሶ ማጥቃት ስለመጫወታቸው…?

“አንዳንድ ጊዜ ያለህን አቅም ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ያለ ልምምድ ሀያ አምስት ቀን ቆይተህ ወደ ሜዳ ስትገባ ወደ ራስህ ጠቅጠቅ ብለህ ኳሱን በያዝከው ጊዜ እየተጫወትክ ወጥተህ አደጋዎችን ፈጥረህ የምታገኛቸውን ውጤት ማግኘት ነው፡፡ ግብ እንዳይገባብህ የሆነ ስራ መስራት ነው፡፡ ይሄንን ስራ ሰርተናል። ነገር ግን በትልቅ ቡድን ተቆጥሮብን በአንድ ጎል ተሸንፈናል።
“ጨዋታውን በትክክል ለማስኬድ መሀል ላይ ቢያድግልኝ፣ ጅብሪል እና አንተነህ ነበሩ። እነዚህ ልምድ ያላቸው ስለሆኑ የጨዋታውን ሚዛን ወደፊትም ወደኋላም እንዲሄድ የማድረጉን ስራ ስለሰጠናቸው በተሻለ መልኩ ትንሽ ስራን ሰርተዋል ብዬ አስባለሁ፡፡”

ተስፋዎች ይኖራሉ…?

“በዚህ አይነት ሂደት ላይ ይሄን ያህል ሰፊ ተስፋ አለን ብለን የምንጠብቀው ባይሆንም የእግር ኳስ ሂደት ደግሞ ሶስት ብታሸንፍ ሌላው ደግሞ ተሸንፎ ሊጠብቅህ ስለሚችል እግር ኳስን በእግር ኳስነቱ ይዘህ ትጠብቅና ትጫወታለህ፡፡”

©soccerethiopia

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

1 year, 10 months ago

እንኳን ደህና ቆያችሁን ዳግሞ ወደ ቻናሉ አድሚኖቹ ተመልሰዋል
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

1 year, 11 months ago

እረፍት| ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 191

| መከላከያ 1️⃣ - 1️⃣ ፋሲል ከነማ
5' አሚን ነስሩ (ፍ.ቅ.ም) 11' ሽመክት ጉግሳ

🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃው_ያጋሩ🇦🇹

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹


#join👇 #ተቀላቀሉ👇 #share
@FasilKenemaSC
🔴🇦🇹 #የጎንደር_አርማ 🇦🇹⚪️
📩 ለአስተያየት @Fasilkenemabot
⚪️⭕️ #ቤተሰብ_ይሁኑ⭕️⚪️
⚪️🔴 #አፄዎቹ 🔴⚪️

1 year, 11 months ago

| ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 191

35' | መከላከያ 1️⃣ - 1️⃣ ፋሲል ከነማ
5' አሚን ነስሩ (ፍ.ቅ.ም) 11' ሽመክት ጉግሳ

🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃው_ያጋሩ🇦🇹

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹


#join👇 #ተቀላቀሉ👇 #share
@FasilKenemaSC
🔴🇦🇹 #የጎንደር_አርማ 🇦🇹⚪️
📩 ለአስተያየት @Fasilkenemabot
⚪️⭕️ #ቤተሰብ_ይሁኑ⭕️⚪️
⚪️🔴 #አፄዎቹ 🔴⚪️

1 year, 11 months ago

| ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 191

30' | መከላከያ 1️⃣ - 1️⃣ ፋሲል ከነማ
5' አሚን ነስሩ (ፍ.ቅ.ም) 11' ሽመክት ጉግሳ

🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃው_ያጋሩ🇦🇹

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹


#join👇 #ተቀላቀሉ👇 #share
@FasilKenemaSC
🔴🇦🇹 #የጎንደር_አርማ 🇦🇹⚪️
📩 ለአስተያየት @Fasilkenemabot
⚪️⭕️ #ቤተሰብ_ይሁኑ⭕️⚪️
⚪️🔴 #አፄዎቹ 🔴⚪️

1 year, 11 months ago

WATER BREAKE

1 year, 11 months ago

| ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 191

25' | መከላከያ 1 - 1 ፋሲል ከነማ
5' አሚን ነስሩ (ፍ.ቅ.ም) 11' ሽመክት ጉግሳ

🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃው_ያጋሩ🇦🇹

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹


#join👇 #ተቀላቀሉ👇 #share
@FasilKenemaSC
🔴🇦🇹 #የጎንደር_አርማ 🇦🇹⚪️
📩 ለአስተያየት @Fasilkenemabot
⚪️⭕️ #ቤተሰብ_ይሁኑ⭕️⚪️
⚪️🔴 #አፄዎቹ 🔴⚪️

1 year, 11 months ago

| ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 191

20' | መከላከያ 1 - 1 ፋሲል ከነማ
5' አሚን ነስሩ (ፍ.ቅ.ም) 11' ሽመክት ጉግሳ

🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃው_ያጋሩ🇦🇹

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹


#join👇 #ተቀላቀሉ👇 #share
@FasilKenemaSC
🔴🇦🇹 #የጎንደር_አርማ 🇦🇹⚪️
📩 ለአስተያየት @Fasilkenemabot
⚪️⭕️ #ቤተሰብ_ይሁኑ⭕️⚪️
⚪️🔴 #አፄዎቹ 🔴⚪️

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her