ᴅʀᴇᴀᴍ

Description
Advertising
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc

1 year, 7 months ago
***?***ይህንን ያውቁ ኖሯል***❓***

?ይህንን ያውቁ ኖሯል

በአንድ ደቂቃ ውስጥ ብቻ በመላው አለም ከ50,000 እስከ 60,000 የሚደርሱ የቴክስት ሚሴጅ (የፅሁፍ መልእክት) በሞባይል አማካኝነት ይላካሉ፡፡

@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
ይህን ያውቁ ኖሯል?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በ 16 ኛው ክፍለ ዘመን የቱርክ ሴቶች ባሎቻቸው በቂ ቡና ካላቀረቡ ፍቺ ይፈፅማሉ።

ይህ ዛሬ የማይታወቅ ነገር ቢሆንም፣ ነገር ግን ቡና በዚያን ጊዜ የቱርክ ማህበረሰብ ዋነኛ አካል ነበር። በ 15 ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ቱርክ ቡና የመጠጣት ልማድ የተጀመረ ሲሆን በ 16 ኛው ክፍለ ዘመን በቡና ጥበብ የተካኑ ሁነው ነበር።

ቡና በጣም ተወዳጅነት እያተረፈ ከመምጣቱ የተነሳ ለፍቺም የሚዳርግ ምክንያት ሆኗል። ይህ ለምን በትክክል ወደ ህግ እንደመጣ ማንም አያውቅም ፣ ግን እውነታው ይህ እንደነበረ ይቀራል!

@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
በአለማችን በከፍተኛ ሁኔታ የዝናብ እጥረት ያለበት …

በአለማችን በከፍተኛ ሁኔታ የዝናብ እጥረት ያለበት ቦታ አንታርቲካ ሲሆን ለ2 ሚልዮን አመታት ዝናብ አግኝቶ አያቅም

@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
ቀስተ ደመናን ለማየት በአለም ላይ ምርጡ …

ቀስተ ደመናን ለማየት በአለም ላይ ምርጡ ቦታ ሃዋይ ነው።

✍️ ቀስተ ደመና ተመልካች ከሆንክ እና በሚያምረው ክስተት እንድትረካ ከፈለግክ የሃዋይ ግዛትን ከምንም በላይ ተመልከት።  እ.ኤ.አ. በ 2021 በአሜሪካን የሚቲዎሮሎጂ ማህበር የታተመ ጥናት የአከባቢው “ተራሮች በደመና እና በዝናብ ውስጥ ሹል ቅልመት ያመነጫሉ!

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን ከኛ ብዙ ታተርፋላችሁ!

@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
ትንሽዋ ጣት የእጃችንን 50% ጥንካሬ ትሰጣለች። …

ትንሽዋ ጣት የእጃችንን 50% ጥንካሬ ትሰጣለች። ይህ ማለት ትንሹዋ ጣት የሌለው ሰው የእጁን 50% ጥንካሬ ያጣል።

@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ከፍተኛ በጀት የመደቡ ሀገራት

ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ከፍተኛ በጀት የመደቡ ሀገራት

ሀገራት የሰው ልጅን ስራ ያቀላል ለሚሉት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በየአመቱ በቢሊየን ዶላር ይመድባሉ።

ቴክኖሎጂው በየጊዜው እያደገና ፉክክሩም እየተጠናከረ ቢሄድም ከፍ ያሉ ስጋቶችም ተደቅነውበታል።

@worldtruthfacts
@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
ቻትጂፒቲን የሚፎካከር አዲሱ የቻይና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ

ቻትጂፒቲን የሚፎካከር አዲሱ የቻይና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ

የቻይናው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አሊባባ የአሜሪካውን ቻትጂፒቲ የሚፎካከር አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መስራቱን ይፋ አድርጓል።

“ቶንጂ ሽዌን” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሰው ሰራሽ አስተውሎት ቻትጂፒቲ የሚሰጠውን አገልግሎት ሁሉ ይሰጣል ተብሏል።

በአሊባባ ቢዝነስ ላይ ስራ ይጀምራል የተባለው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በይፋ አገልግሎት የሚጀመርበትን ጊዜ ግን ኩባንያው አላሳወቀም። “ቶንጂ ሽዌን” በግርድፉ “በሺዎች ለሚቆጠሩ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥ” የሚል ትርጉም እንዳለው ሬውተርስ ዘግቧል።

@worldtruthfacts
@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
ዜጎቻቸው ከማዕዳቸው ስጋ እንዲጠፋ የማይፈልጉ ሀገራት

ዜጎቻቸው ከማዕዳቸው ስጋ እንዲጠፋ የማይፈልጉ ሀገራት

ስታስቲስታ የተሰኘው ተቋም የዳሰሳ ጥናት አድርጎ ስጋ በብዛት የሚበላባቸውን ሀገራት ይፋ አድርጓል።

በጥናቱ 60 ሺህ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን፥ 86 ከመቶው ስጋ እንደሚወዱ ገልጸዋል።

@worldtruthfacts
@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
የአለማችን ግዙፉ የጦር አውሮፕላን የአሜሪካ ነው!

የአለማችን ግዙፉ የጦር አውሮፕላን የአሜሪካ ነው!
ይሄን የሚያበሩት ሁለት ሴቶች ናቸው። ይህ አውሮፕላን በአጠቃላይ ከ 172,000 pounds. በላይ እቃ መሸከም ይችላል። ስንት ኪሎ  እንደሆነ አስቡት። ከአስር በላይ አንስተኛ ታንኮችን ከ 50 በላይ አንስተኛ መኪናዎችን ከ 20 በላይ መካከለኛ የጦር መኪናዎችን ጨምሮ በርካታ መሳሪያዎችን መጫን ይችላል። ሰሞኑን ከአፍጋኒስታን በርካቶችን ጭኖ የወጣው ይሄው አውሮፕላን ነው።  ነዳጅ የሚሞላው አየር ላይ ነው። ጉድ ተመልከቱ።

@worldtruthfacts
@worldtruthfacts

1 year, 7 months ago
*****?***ይህንን ያውቁ ኖሯል***❓***

*?ይህንን ያውቁ ኖሯል*

➪አንድ ሰው በአማካኝ በቀን 15 ጊዜ ያክል ይስቃል ተብሎ ይገመታል፡፡የህፃናት ደግሞ ቁጥር እጅግ ከፍ ብሎ እስከ 400 ሊደርስ ይችላል፡፡**

@worldtruthfacts
@worldtruthfacts

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc