Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Muya Market

Description
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
Comming soon

Comming soon
@muyamarket

1 month, 2 weeks ago
Muya Market
4 months, 3 weeks ago
''ጥበብን ገዝተው ጥበብ ይልበሱ''

''ጥበብን ገዝተው ጥበብ ይልበሱ''

ለወዳጅዎ፣ለዘመድዎ፣ለጓደኛዎ ብሎም ለልጆችዎ የመረጡት ልብዎ የሻተውን ከ ሙያ ስፔስ ይሸምቱ

አይንን የሚስቡ በተለያየ ምርጫ የቀረቡ ጆሮ ጌጦች፣አሻንጉሊቶች፣የቤት ማስዋቢዎችን በተመጣጠነ ዋጋ ከእኛ ያገኛሉ

በስልክ ቁጥር 0920293630 ይደውሉ

@muyamarket

በተጨማሪም በእነዚህ ይከታተሉን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

5 months ago
***🎤*****ለሁሉም የዕደ-ጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ ሙያ ስፔስ …

🎤ለሁሉም የዕደ-ጥበብ አፍቃሪዎች በሙሉ ሙያ ስፔስ አስደሳች ዜና ይዞልዎት መጥቷል 💫💫

የእጅ ስራ ወርክሾኘ ድግስ ላይ በመገኘት የመረጡትን የጥበብ ውጤት በእጅዎ ይስሩ ለገና በአል የሚሆኑ የዕደ-ጥበብ ውጤቶችን ይሸምቱ ☃️

ሙያ ስፔስ ለዕደ-ጥበብ ወዳጆች የሚሆን የወርክ ሾፕ ድግስ አዘጋጅቶ የሚመጡ ታዳሚዎችን የፈለጉትን የዕደ ጥበብ ውጤት የሚሸምቱበት እንዲሁም በእጆቻቸው የኪሮሽ ፣የሸክላ፣የማክሬም እንዲሁም ለልጆች ብሎም ለአዋቂዎች የሚሆን የስዕል ስራዎችን የሚሞክሩበት እና የሚለማመዱበትን ድግስ አሰናድቶ ይጠብቃችኋል የመጪውን የገና በአል ግምት ውስጥ ያስገቡ ውጤቶችን መጥተው ይሸምቱ ይጎብኙ

ቀን 📆: [ታህሳስ 20]
ሰአት : [ከቀኑ 5:00 - 10:00]
አድራሻ📍: [መገናኛ 22 Shega events hall]
የመግቢያ ዋጋ 💰 : 200 ብር ብቻ

ውስን ቦታ ስላለን አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ👇*👇*👇👇**

https://bit.ly/handcraftworkshop

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር
📲 0942049910 / 0920293630 ይደውሉ

አቅጣጫው ግራ ካጋባችሁ👇👇👇
Shega Media and Technology PLC
https://maps.app.goo.gl/ENAjyergmJv6a7NaA

Telgram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebookይሳተፉ ይሸምቱ
#muyaspace

5 months ago
''የኪሮሽን ውበት እንዲሁም ሁለገብነት ከሌሎች ጨሮቆች …

''የኪሮሽን ውበት እንዲሁም ሁለገብነት ከሌሎች ጨሮቆች ጋር ያለው ውህደት 🧶🧶''

ዘመናዊ እንዲሁም ሁለገብ የፋሽን ጨርቆችን ውብ ከሆነው የኪሮሽ ጥበብ ጋር በማዋሀድ አይንን እንዲሁም ቀልብን የሚስቡ ዘመን እንዲሁም ትውልድ የማይሽራቸው የፋሽን ውጤቶችን ከሙያ ስፔስ ለመማር እንዲሁም ከ@muyamarket መሸመት እንደሚችሉ ያውቃሉ??

ለልጆች እንዲሁም ለአዋቂዎች እርስዎ በፈለጉት ዲዛይንም ይዘዙን ከዴሊቨሪ አገልግሎት ጋር በእጅዎ እናስረክባለን

ለማዘዝ ሲፈልጉ በ0920293630 ይደውሉ

በእነዚህ ይከታተሉን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

#HandmadeElegance #CrochetMagic #CraftedWithLove #LearnCrochet #WearArt

5 months ago
'' The Beauty and Versatility of …

'' The Beauty and Versatility of Crochet Combined with Other Fabrics 🧶🧶 ''

Are you ready to embrace a fashion trend that seamlessly blends the charm of crochet with the versatility of other fabrics? Look no further! Our crochet collection offers a stunning array of garments and accessories that beautifully combine crochet with various fabrics, creating unique and eye-catching pieces that are sure to elevate your style.

For kids dress and for any stylish cloths order and buy from  our market place @muyamarket

To order - 0920293630

join now
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

#HandmadeElegance #CrochetMagic #CraftedWithLove #LearnCrochet #WearArt

5 months ago
***🧶******🧶*** ኪሮሽን ተጠቅመው ምን ምን ነገሮችን …

🧶🧶 ኪሮሽን ተጠቅመው ምን ምን ነገሮችን መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ??

የክር እና የኪሮሽ ህብረትን የሚፈጥሩትን ጥበባዊ ውህደት ለማወቅ ዝግጁ ነዎት?

1.ለአልባሳትነት - ለቦርሳዎች, ለልጆች ልብስ , ጆሮ ጌጦች

2.ቤትዎን ለማስዋብ - ለግርግዳ ጌጥ , ለጠረጴዛ እና ወንበር ማስዋቢያ

3.ለወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ ለመስጠት - አሻንጉሊት , የቁልፍ መያዣ

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ??አሁኑኑ ኪሮሽ እና ክርዎን ተጠቅመው አዳዲስ ነገሮችን ከእኛ ይፍጠሩ ሙያ ስፔስን ይቀላቀሉ የኪሮሽ ውጤቶችን ይማሩ ይሸምቱ

በእነዚህ ይከታተሉን:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

#HandmadeElegance #CrochetMagic #CraftedWithLove #LearnCrochet #WearArt

5 months ago
***🧶***Discover the Magic of crochet products …

🧶Discover the Magic of crochet       products 🧶

Are you ready to embark on a journey of creativity and handmade wonders? Here's what you can do with crochet products:

1.Express Your Style - crochet bags,crochet outfits

2.Adorn Your Home - wall hangings,blankets,pillows

3.Delightful Gifts - crochet dolls, crochet bags,keychains

So, why wait? Grab your crochet hook and yarn and join muya space learn and buy crochet pruducts  let's embark on a creative adventure together!

Join us
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook

#HandmadeElegance #CrochetMagic #CraftedWithLove #LearnCrochet #WearArt

7 months ago
አይን የሚስቡ በአሰራራቸው ለየት ያሉ እንዲሁም …

አይን የሚስቡ በአሰራራቸው ለየት ያሉ እንዲሁም ኪሮሽ የተዋቡ  የጆሮ ጌጦችን ከሙያ ስፔስ ይሸምቱ

0920293630 ይደውሉ

@muyamarket

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago