Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809

Description
ጤናዎን ያብዛሎ
8809 ዶክተር አለ
መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ
- አካላዎ ህመም -
- የውስጥ ደዌ
- የስነልቦና ችግር
- እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡
- የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 day, 11 hours ago

1 month, 3 weeks ago
4 months, 3 weeks ago

✍️ #ንዝረት
#ንዝረት የምንለው ሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ኔጋቲቪ ቻርጅ እና ፖዘቲቭ ቻርጅ በማይመጣጠንበት ወቅት የሚፈጠርን ንዝረት ነው ፡፡ ይህ ሊሆን የሚችለው ሁለት ነገሮች በሚገናኙበት ጊዜ ኤሌክትሮኖች ከአንድ ቁስ ወደ ሌላው ሲዘዋወር በሚኖረው ሰበቃ ምክንያት ነው፡፡
#መከላከያ #መንገድ #እና #ይህ #ችግር #ሲያጋጥመን #ማድረግ #ያለብን #ነገሮች
? ከ 2 – 3 ሊትር ውሀ መጠጣት
? በሚነዝረን ጊዜ ወዲያውኑ እንጨት መያዝ
?በሙቀት ጊዜ ብረት አስተላላፊዎችን በቀጥታ አለመንካት
? ወዲያውኑ እጅዎን ሙቀት እንዲያገኝ ማድረግ
? የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ
? ሰውነታችን እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ
?አለማጨስ

6 months, 2 weeks ago

✍️ #የስንፈተ #ወሲብ #መድሐኒት #የጎንዬሽ #ጉዳት

????????????

#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን

?? #የስንፈተ ወሲብ ችግር በዋናነት ወደ ብልት የሚደርሰዉ የደም ዝዉዉር እና የነርቭ ስርአት ላይ ተፅእኖ ሲፈጠር ፤በሆርሞን መዛባት እንዲሁም የጡንቻ መዛል ሲኖር ሊከሰት ይችላል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ያለ ባለሙያ ምክር እና ትዛዝ የተለያዩ መድሃኒቶችን ሲያዘወትሩ ይስተዋላል የነዚህን መድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት

?? በሚዋጥ በሚቀቡ ወይም በሌሎች መንገድ የተቀመሙ መዳኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት

? የራስ ምታት
? የደም ግፈት መቀነስ
? የጡንቻ ህመም
? የጀርባ ህመም
? ማዞር እስከ ራስ መሳት የሚያስከትል ሊሆን ይችላል
? የአይን ብዥታ
? የሰውነት መቅላት (መቆጣት)
? የአፍንጫ ማፈን
? ብልት አካባቢ ጤናማ ያልሆነ እብጠት
?ብልት አካባቢ ኢንፌክሽን

?? #በጣም #ያልተለመዱ #ወጣ #ያሉ #የጎንዮሽ #ጉዳቶች

? የብልት ከ 4 ሰአት በላይ መነሳት ይህም በብልት አካባቢ ያሉ የደም ስሮች እስከ መበጠስ ሊያደርስ ይችላል
? የእይታ መጣት (አይነ ስውርነት)
? የመስማት ችግር
? ድንገተኛ ሞት

?? ውድ የዶክተር አለ ተከታታዮች የስንፈተ ወሲብ መዳኒቶች ሙሉ ለሙሉ ከስሩ ችግሩን የማፈታ አይደለም በተጨማሪም ሌሎች ህመሞች ያለባቸው ሰዎች ይህን መዳኒት መውሰድ ፈፅሞ አይችሉም እስከ ሞት የሚያደርስ ውስብስብ ችግሮችን ይዞ ይመጣል፡፡

9 months ago

✍️ እውቁ ፀሐፊ ፓውሎ ኪሊዮ እዲህ ይላል፤

✍️ ሰዎች እንዲረዱህ ከመጠን በላይ አትድከም ሰዎች እንደሆኑ የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ነውና።

✍️ አንድቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ፤ ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው።

✍️ ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ አንድ ሕግ አክብር ፈጽሞ ራስህን አትዋሽ።

✍️ የህይወት ምስጢሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው።

✍️ ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ "አይሳካልኝም" የሚል ፍርሃት።

✍️ በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችለው ቋንቋ አለ "ፍቅር "!

✍️ ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ!

✍️ ምንም ምክንያት ከማያሻቸው ነገሮች አንዱ ማፍቀር ነው።

✍️ አንድ ነገር አስታውስ ልብህ ያለበት ቦታ ሀብትህም ተቀምጧል።

?መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 day, 11 hours ago