???? ?????? ??? ?????? ➋

Description
በእርግጥም ትደርሳለህ...
Advertising
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

?ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION ? @Abemallik

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ ? ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለሃሳብ አስታየት እና ለማስታወቂያ ? @AbusheCBot

1 month, 4 weeks ago

شدّة فرح اللّٰه عز وجل بتوبة عباده | لفضيلة الشيخ أ.د عبدالسلام الشويعر حفظه الله

t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2
t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2

1 month, 4 weeks ago

ثلاثةِ الأصولِ  وأدِلتِهَا```,,,,,

t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2

1 month, 4 weeks ago
***?*****ማስታወቂያ ***?*****

?ማስታወቂያ ?****

ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም  በትዳር እና ኢስላም ቻናል

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው

ኡስታዝ?                      [ ርዕስ ?

?አቡሂበቱላህ የባል እና የሚስት ሀቆች

?ሳዲቅ ኢብኑ ኸይሩ         [محاسبة النفس

ቀን ?                    ሰአት ?

ዛሬ (እሁድ ማታ )      ከ3:00 ጀምሮ

ሙሀደራው በቀጥታ ስርጭት  የሚተላለፍበት ቻናል
      ትዳር እና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል

?????
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam

2 months ago
***?*****ማስታወቂያ ***?*****

?ማስታወቂያ ?****

ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም  በትዳር እና ኢስላም ቻናል

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው

ኡስታዝ?                      [ ርዕስ ?

አብዱረዛቅ አል ባጂ        [ ادب طالب العلم
አብዱሽኩር አቡፈውዛን    [    ኩራት
ሳዲቅ ኢብኑ ኸይሩ          [محاسبة النفس

ቀን ?                    ሰአት ?

ነገ (ጁማዐ ማታ )      ከ3:00 ጀምሮ

ሙሀደራው በቀጥታ ስርጭት  የሚተላለፍበት ቻናል
      ትዳር እና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል

?????
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam

2 months ago

➨ይድረስህ ጀግናችን ሀፊዞከሏህ

«ድምፅ አለው ፅሁፍህ»
----------------------

الرجال كاسلاح منهم للاستعراض ومنهم للحروب

የንግግር ማማር ያገላለፅ ምጥቀት፡
የአቋምን ፅናት የሞራልን ልቀት፡
ይሔ ሁሉ ፀጋ እንደት ተነገረህ፡
ንገረን ሚስጥሩን ማነው ያስተማረህ!?
.................................
ንጉስ እንደ አንበሳ ቀልጣፋ እንደ ነብር፡
ሒዝብዮችን በእውቀት የምታስደነብር፡
የጥመትን ወጥመድ የምትቀነጣጥስ፡
የቢዲዓን ሙሪድ ሰርክ የምታስነጥስ፡
የሽርክን አሽኬላ ሁሌም የምትበጥስ፡
የአሏህ በረከት ተሰጦህ ይደንቃል፡
ጠቢብ ነህ አስተዋይ ስምህ ይታወቃል፡
.................................
ያን ማዶ ተራራ እሳት በረበረው፡
ጀግናቸው የት ሔደ እዛ የነበረው፡
ከመባሉ በፊት እጂግ ፈጥኖ ደራሽ፡
የሐቅ ጠበቃ በተውሒድ አዳራሽ፡
ለመንሀጀ-ሰለፍ የሰጠ ህይወቱን፡
ሱና ላይ እያለ የሚጠብቅ ሞቱን፡
.................................
ሒዝብዮች ሲንጫጩ ሆድ ብሶን ሲከፋን፡
ሹብሀ ሲንጠን መሔጃ ሲጠፋን፡
ወጀብ ሆኖ ለኛ ጥመቱ ሲገፋን፡
ከተውሒድ ኪታብ ላይ መረጃውን ፅፎ፡
አይዟችሁ የሚለን ደሊሉን ሰልፎ፡
.................................
ለሱናው ጠበቃ ሆኖ ትልቅ ፓወር፡
ሁሌም የማይሰለች ለአመታትም ለወር፡
እስኪ ጀግና ጥቀስ እንደ ኢብኑ ሙነወር፡
.................................
የመውደድ ምክንያቴን፤
ለመፃፍ ስጀምር ቅደም-ተከተሉን፡
ጀግናዬ ነህና፤
አንተን ብዬ ፃፍኩኝ እረሳሁት ሁሉን፡
.................................
ብቻህን እንደ ሽ ሒዝብይ የሚፈራህ፡
ለተውሒድ ለሱና ለኢስላም የሰራህ፡
ፅሁፍህ ብቻውን ያለ ድምፅ ይጮሀል፡
ጥበብ ከዓደብ ጋር ጌታችን ሰጥቶሀል፡
ጀግናዬ ነህ ለኔ ብልህ ምን ያንስሀል!?
.................................

➨ስማኝማ....!?

እዚህ ፅሁፌ ላይ ልነግርህ ያሰብኩት፡
በመሀይም አቅሜ አስቤ የፃፍኩት፡
ስርዝ ድልዝ ሆኖ አልነበብ ካለህ!!
በአጭሩ አላማዬ ምን ይላል መሰለህ!?

ተረዳኝ ጀግናዬ፤
ከራስጌ እስከ ግርጌ ሀተታው በሞላ፡
ሌላ አይናገርም፤
አሏህ ይጠብቅህ በርታ ከሚል ሌላ፡
.........................................
ለሐቅ የምትለፋ ሰከንድም ደቂቃ፡
የቀን ብርሀን ነህ የሌሊት ጨረቃ፡
አርማ ነህ የተውሒድ ትውልዱ እንድነቃ፡
የሀበሻ ወጣት ጀግና አንተ ነህ በቃ፡
በእያንዳንዱ አቋምህ አብረን ስንሰለፍ፡
በመሀይማኖች ምንም ብንዘለፍ፡
እናከብርሀለን ያለ ድንበር ማለፍ፡
.................................
ሁሉም ዝና ሲያገኝ ከደዕዋ ሲሸፍት፡
ልቡን ሲማርከው ገንዘብና ፍትፍት፡
አንተ ግን አሁንም አለህ እንደ ፀናህ፡
በሁለቱም ሀገር ኸይር ነገር ይቅናህ፡
ነገም በአኸይራ ጀነት ይወፍቅህ፡
ግን ደግሞ እወቅልኝ እንደምናፍቅህ፡
-------------------------------
የተሰጠህ ነገር እጂግ ይማርካል፡
ተወዳጅነትህ ስሜትን ይነካል፡
አደብህን ያዬ ማንምኮ አያልፍህ፡
እንኳን ሶውትና ድምፅ አለው ፅሁፍህ፡
.................................
«ለኢብኑ ሙነወር»
በኑረዲን አል አረብ
--------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi

2 months ago

?ኪታቡ ተዉሂድ  ክፍል 11

ፀሃፊ፦ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ አብዲል ወሃብ

?አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

የኪታቡን ፒዲኤፍ ለማግኘት?
http://t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2/2024

ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል?
t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2
t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2

2 months ago

?ተጀመረ የኪታቡ ስም ኪታቡ ተዉሒድ?

በ ???? ?????? ??? ???????

      ተ



ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሼርርርርር

የኪታቡ አዘጋጅ ሙሐመድ ኢብኑ አብዱል ወሐብ ረሒመሁሏህ
https://t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2?livestream=a72af89c09adf629d9

Telegram

𝐀𝐛𝐝𝐮 𝐒𝐡𝐢𝐤𝐮𝐫 𝐀𝐛𝐮 𝐅𝐞𝐰𝐳𝐚𝐧 ➋

በእርግጥም ትደርሳለህ...

***?***ተጀመረ የኪታቡ ስም ኪታቡ ተዉሒድ***?***
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

?ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION ? @Abemallik

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ ? ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለሃሳብ አስታየት እና ለማስታወቂያ ? @AbusheCBot