Bunna Bank

Description
Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 5 months, 2 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 5 months, 1 week ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
ARSENAL VS MANCHESTER UNITED

ARSENAL VS MANCHESTER UNITED
ማን_ያሸንፋል? #ይገምቱ_ይሸለሙ
==============================
? ዛሬ እሁድ ጥር 04 ቀን 2017 ዓ.ም በእንግሊዝ FA CUP 3ተኛ ዙር መርሃግብር የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ከምሽቱ 12:00 በኢሜሬትስ ስታዲየም አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ ልዩ ትኩረት አግኝቷል።

? የዚህን ጨዋታ ዉጤት በትክክል ለገመቱ የመጀመርያዎቹ 5 ተከታዮቻችን ቡና ባንክ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል!

?  የዉድድሩ ህጎች፣
1. የቴሌግራም ገፆቻችንን መወዳጀት ? https://t.me/bunnabanksc

  1. ይህንን ልጥፍ ከጫወታው በፊት ቢያንስ ለ 10 ሰዎች ያጋሩ

  2. ግምትዎን ከጫወታው በፊት በይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን ብቻ??? https://t.me/bunnabanksc  በሀሳብ መስጫ ሳጥን  (Comment Section) ዉስጥ ይፃፉ!

  3. የፃፉትን ውጤት ማስተካከል ከሽልማት ዉጪ ያደርጋል!

? ይህንን ልጥፍ ከጨዋታው በፊት ቢያንስ ለ 10 ሰዎች ማጋራትዎን አይርሱ! ?ህጎቹን ያላሟላ መልሱን በትክክል ቢልክም የተሸላሚነት ዕድል አያገኝም።

መልካም ዕድል!
#ይገምቱ #ይሸለሙ #bunnabank #ቡናባንክ #አርሴ #አርሰናል #ማንችስተርዩናይትድ #ማንቼ #ኒውካስትል #ቼልሲ #ቶተንሃም #ሊቨርፑል #Liverpool #Arsenal #ፕሪምየርሊግ #ኢትዮጵያቡና #EthiopiaBunna #EthiopiaCoffee #Football #ኩዋስ #EthiopiaPremiereLeague #ኢትዮጵያፕሪምየርሊግ #ፕርምይርሊግ #ጨዋታ #እሁድ #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

1 month, 2 weeks ago
**መልካም ሰንበት!**

መልካም ሰንበት!

**የቡና ዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ይጠቀሙ፣ የእረፍት ቀንዎን ይበልጥ አስደሳች ያድርጉ!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!**
#ቡናባንክ #መልካምሰንበት #bunnabank #BunnaDigital #MobileBanking #HappyWeekend #EthiopianBanks

1 month, 2 weeks ago
**የቡና ዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ይጠቀሙ፣ የእረፍት …

**የቡና ዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ይጠቀሙ፣ የእረፍት ቀንዎን ይበልጥ አስደሳች ያድርጉ!

መልካም የዕረፍት ቀናት!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!**
#BunnaDigital #MobileBanking #HappyWeekend #EthiopianBanks

1 month, 2 weeks ago
**ለቡና ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ**

ለቡና ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የባለአክሲዮኖች መረጃ ወደ ማዕከላዊ የሠነዶች መዋዕለንዋዬች ግምጃ ቤት በኤሌክትሮኒክ ዘዴ ለመተካት እና የሠነደ መዋዕለንዋዬች ባለቤቶች (የባለአክሲዮኖችን) መረጃ ማሟላት አስፈላጊ በመሆኑ የቡና ባንክ ባለአክሲዮን የሆናችሁ በሙሉ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ/Link/ በመግባት አስፈላጊ መረጃዎችን እንድትሞሉ በትህትና እየጠየቅን በአማራጭነትም በአቅራቢያችሁ በሚገኙት የባንኩ ቅርንጫፎች ወይም በዋናው መ/ቤት 4ኛ ፎቅ አክሲዮን ክፍል በአካል በመቅረብ አስፈላጊውን መረጃ መስጠት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

https://forms.gle/qR86o25MQNXH6cWY6

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ

1 month, 2 weeks ago
**ጁመዓ ሙባረክ!**

ጁመዓ ሙባረክ!

ቡና ኻዲም _ መርጠው የሚገለገሉበት!
ባቅራቢያዎ ባሉ የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የ “ኻዲም” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

የቲክቶክ እና ሊንክዲን ገፆቻችንን በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ፣ በየእለቱ ያግኙን!
LinkedIn: https://lnkd.in/ejgeD9zM
TikTok: https://lnkd.in/eUXRDDCw
#ጁመዓ #ሙባረክ #ጁመዓሙባረክ #Jumma #Jumma_Mubarak #jummamubarak #jummah #friday

1 month, 2 weeks ago
**"Bunna Bank: The Bank of Visionaries!**

"Bunna Bank: The Bank of Visionaries!

Join our family and grow with us! Work towards your future success and let Bunna Bank help you achieve your dreams.

Together, we'll turn your visions into reality.

#BunnaBank #FutureSuccess #GrowWithUs #BankOfVisionaries #bankingservices #DigitalBanking #ethiopianbanks

1 month, 2 weeks ago
**የደሞዝ ቀን ሳይደርስ ገንዘብ አስፈልጓችሁ ከማን …

የደሞዝ ቀን ሳይደርስ ገንዘብ አስፈልጓችሁ ከማን እንደምትበደሩ ተጨንቃችኋል?

ቡና ባንክ በ"አቦል ደሞዜ" ዘመናዊ የብድር አገልግሎት አማካኝነት “ደሞዝ ደርሷል” ይላችኋል።

የወር ደሞዝተኛ ሆናችሁ የባንካችን የቁጠባ ሂሳብ ካላችሁ የካቻ መተግበሪያን ከባንክ ሂሳባችሁ ጋር በማገናኘት ብቻ፣
?የደሞዛችሁን 33% ወይም 50%፣
? ያለምንም ማስያዣ፣
? የብሔራዊ ክፍያ ስርዓትን በጠበቀ ምቹ የአከፋፈል ዘዴ፣
ያለምንም ጭንቀት በቀላሉ ከአቦል ደሞዜ የደሞዝ መዳረሻ ብድር ማግኘት እንደምትችሉ ስናበስር በደስታ ነው።

በአቦል ደሞዜ - ሁሌም - ደሞዝ ደርሷል!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 5 months, 2 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 5 months, 1 week ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 month, 3 weeks ago