Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

سؤال وجواب﹍ጥያቄ እና መልስ

Description
« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة مع الأجوبة،باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. »

« ይህ በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸው በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። »

📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :-
🌐 t.me/Islamic_questionbot
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago

3 weeks, 5 days ago
*****✅*** ሰበር ዜና ስለ ፆም ***⤵️***

* ሰበር ዜና ስለ ፆም ⤵️*

🎁 ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ ማክሰኞ ዒድ ይሆናል ማለት ነው ካልታየች ግን ነገ የረመዷን 30ኛው ፆም ሲሆን ከነገ ወዲያ እሮብ ደግሞ ዒድ ይሆናል ማለት ነው።

🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ከ12:00 ሰአት በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን።

💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

1 month, 3 weeks ago

ሰበር ዜና ስለ ረመዷን ፆም ⤵️**

✴️ 🌙 عاجل ..

تم رصد هلال رمضان في مرصد سدير

غداً الاثنين أول أيام شهر رمضان المبارك

{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}
*✍ "الراصد نيوز"

📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ የረመዷን ፆም ይሆናል።**

*💻* አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

2 months ago

**« ብልሹ ተፈጥሮ ውለታን ይረሳል...! »

አጠር ያለ አስተማሪ ታሪክ !

🗞 ታላቁ ገጣሚ አል-አስማይ እንደተረከው...

• አንዲት ገጠሪማ ቦታ የምትኖር አሮጊት ሴት አዲስ የተወለደ የተኩላ ቡችላ አገኘች...

እርስዋም አዝናለት እቅፏ ውስጥ አርጋ ወሰደችው ፥ ተንከባከበችው ፥ ቤትም ወስዳ ከበጓ ወተት አድጎ ተኩላ እስከሚሆን ድረስ አጠጥታ አሳደገችው ።
...ይህ እንዲህ ሁኖ ሳለ...👇

ከእለታት አንድ ቀን ሴቲቷ ወጣ ብላ ሀገር ሰላም ነው ብላ ወደ ቤቷ ስትመለስ...
ያ ትንሽ ሆኖ በበጓ ወተት ያደገው ተኩላ በጓን በልቶ ከቦታው ተሰውሮ አገኘችው...!

💫 ከዛም ይህች ሚስኪን አሮጊት ሴት በአግራሞትና በሀዘን ልብ ይህንን ግጥም ገጠመች :-

بقرتَ شُوَيهتي وفجَعْتَ قلبي
وأنتَ لشاتِنا ولدٌ ربيبُ

غُذِيتَ بدرِّها، ورُبيتَ فينا
فمَن أنباكَ أنَّ أباكَ ذيبُ

إذا كانَ الطِّباعُ طباعَ سوءٍ
         فلا أدبٌ يُفيدُ ولا أديبُ

« በጌን ገደልክብኝ ልቤም አስደነገጥክ፤
ድሮኮ የበጓ ማደጎ ልጅ ነበርክ!

ወተቷን ጠጥተህ,በኛ ቤትም አድገህ፣
ያባትህ ማንነት ማነው የነገረህ?!

ተፈጥሮ ብልሹ ... ተፈጥሮ ከሆነ፣
ስርዓት አይጠቅም አስተማሪም ሆነ! »

✓ join the channel :** https://t.me/+QwgaezPnWRsNcQ5h

3 months, 2 weeks ago

🌱بسم الله الرحمن الرحيم🌱
📮 ጥብቅ ማሳሰቢያ ‼️⁉️

🤝አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

👍ውድና የተከበራቹህ የቻናላችን ተከታታዮች

📌 📌እንደሚታወቀው በሐረር ሰለፊያ ዳዕዋ
የተሰየመው ቻናል በወንድማችን አቡል ሙሰየብ
ኦውነርነት(ባለቤትነት) የተከፈተና ብዙ ፕሮግራሞች ሲተላለፍበት እንደነበር ይታወቃል

📌📌ሆኖም አሁንላይ ቻናሉ ኦነር (ባለቤት)የለውም
ይህም የሆነበት ምክኒያት የወንድማችን አቡል ሙሰየብ ቻናል ሀክ ተደርጎ በነበረበት ጊዜ
ያ ሀክ ያደረገው ሰው አካውንቱን በሚመልስ ጊዜ ዲሌትድ አካውንት አድርጎት ነው የወጣው

📌📌በዚህ ምክኒያት ቻናሉ የሚያንቀሳቅሰው ባለቤት የለውም አንድ አደሚን ነው ያለው እሱም ወንድማችን ጃዕፈር እሱም ሎሎች አድሚኖችን
ማስገባትም ሆነ ኦውነር መሆን አይችልም ስለዚህ ቻናሉ ለአደጋ የተጋለጠ ስለሆነ ሌላ አዲስ ቻናል ለመክፈት ተገደናል ስያሜው የድሮው ስያሜ ራሱ ነው ባረከላሁ ፊኩም

🖇🔗ይንን ከወንድማችን አቡል ሙሰየብ ጋር ተመካክረን ተስማምተን የወሰን ስለሆነ
ሁላችንም በተቻለ መጠን አዲሱን ቻናል እነድንቀላቀል ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

📌ጥቆማ ወደ አዲሱ ቻነናል መግቢያ ሊንክ
ከዚህ በታች ያለው ነው👇👇👇👇👇

t.me/Mesjidel_Asar_Harer

3 months, 3 weeks ago
4 months ago
6 months, 3 weeks ago
7 months ago
7 months ago
7 months ago
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 week, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 6 days, 17 hours ago