የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
እግዚአብሔር በብዙ እየረዳን ነው ዛሬ የነበረው መንፈስ ዉዉዉ ከባድ ክብር🔥🔥ነበር ልጆች ሀይል ተቀበሉ አስደናቂ ትምህርት ተማርን
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Abrehamvoice4nation
እግዚአብሔር በኢየሰስም ወደ አዲስ ያልተለማመዳቹት ከፍታ ይውሰዳቹ
ዛሬ የምትችሉ ሁሉ ኑ እና ወዳልተለማመዳቹ አዲስ ከፍታ የሚወስዳቹን መንፈስ ተቀበሉ
📌በእግዚአብሔር ተደግፈው የሚኖሩ ሰዎች በፍርሀት ከመመላለስ ሰለነገ እብዝቶ ከመጨነቅ ይልቅ እርሱ የተናገራቸውን አምነው በመጠበቅ እንዲሁም የተናገራቸውን አምነው የሚጏዙ ናቸው
📌አእምሮአቹ ላይ ያለውን ስሌት(calculation)ትታቹ ጌታን አምናቹ ውጡ ታአምራት ታያላቹ
📌ምሳሌ 3:5፤ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
👇👇👇👇👇👇
@Abrehamvoice4nation
የፊታችን ቅዳሜ
?አይን መከፈት በሚል ድንቅ መገለጠ እንማራለን እፀልያለው
? ትንቢታዊ(prophetic service) ለእናነት እና ለቤተሰባቹ በደንብ የምፀልይበት ቀን
❤️?እግዚአብሔር በዚች ቀን ምንጫቹ ያለበትን ቦታ እንድታዩ አይኖቻቹን ይከፍታል
?በብዙ ታተርፋላቹ
ቅዳሜ ከ8:30-12:30
አድራሻ :-22 ጎላጎል ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ከ ሀማሰ አሸከአካሪ ማስልጠኛ ጎን
?ብዙ እስራኤላውያን ግብፅን ጥለው የወጡት በአካላቸው እንጂ በሀሳባቸው ጥለው ያሎጡ ብዙ ነበሩ
?ሁሌም ትላንትናቸውን ትተው መሄድ የማችሉ ሰዎች(የትላንት ውድቀታቸውን ሀዘናቸውን? ያለተሳካው የፍቅር ህይወታቸውን?..)እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔር ወዳየላቸው ለመሄድ ብዙ ጊዜ ይዘገያሉ በፍርሀት ?የተሞሉ ናቸው ወደፊት ለመሄድ ሀይላቸው ትንሽ ነው እናንተ ሰዎች በእግዚአብሔር ታምናቹ ወደፊት ሂዱ
?????
@Abrehamvoice4nation
ነገ ብዙ ጥበብ ትንቢታዊ ምሪቶችን እና ሀይል ለመቀበል ኑ
ብዙ ታተርፋላቹ በእውነት
ቅዳሜ ከ8:30-12:30
አድራሻ :-22 ጎላጎል ከመክሊት ህንጻ ጀርባ ከ ሀማሰ አሸከአካሪ ማስልጠኛ ጎን
ማታ ማክሰኞ 3:30 ቀጥታ(live) ከኤርሚ ጋር እንገባለን
?ድንቅ ትምህርት
? ትንቢታዊ እና የፈውስ ጊዜ
ትባረካላቹ እንዳትቀሩ
???????
@Abrehamvoice4nation
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik